Fairway School plc
前往频道在 Telegram
5 165
订阅者
+224 小时
-57 天
-1730 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+38
在0个频道中
五月 '26
+50
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+84
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+96
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+43
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+77
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+55
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+90
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+148
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+589
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+39
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+69
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+94
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+192
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+768
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+200
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+113
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+111
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+166
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+95
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+138
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+333
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+261
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+67
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+107
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+104
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+113
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+80
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+112
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+117
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+126
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+294
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+603
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1 807
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 六月 | +1 | |||
| 17 六月 | +4 | |||
| 16 六月 | +2 | |||
| 15 六月 | +5 | |||
| 14 六月 | +1 | |||
| 13 六月 | +3 | |||
| 12 六月 | 0 | |||
| 11 六月 | 0 | |||
| 10 六月 | +3 | |||
| 09 六月 | +2 | |||
| 08 六月 | +2 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | +2 | |||
| 05 六月 | +1 | |||
| 04 六月 | +3 | |||
| 03 六月 | +2 | |||
| 02 六月 | +4 | |||
| 01 六月 | +3 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 645 |
| 3 | 没有文字... | 539 |
| 4 | 📣 ታላቅ የምስራች ለሰሚት ፌርዌይ ስኩል ቤተሰቦች! 🌟
ውድ ወላጆች፣ የልጆቻችንን ምቾት እና የትምህርት ጥራት ይበልጥ ለማሳደግ ለ2019 የትምህርት ዘመን አዲስ እቅድ ይዘን ቀርበናል፦
1️⃣ ነባሩ የሰሚት ግቢ፦ ሕፃናት ነፃነት እንዲኖራቸው ሙሉ በሙሉ ለቅድመ-መደበኛ (KG ብቻ) ተለይቷል።
2️⃣ አዲስ ካምፓስ፦ በሰሚት ሥላሴ ወጂ አካባቢ በ4,500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው፣ እጅግ ዘመናዊና ምቹ ግቢ ከKG እስከ 8ኛ ክፍል አዘጋጅተናል።
ይህ አዲስ ማስፋፊያ የትምህርት ቤታችንን ጥራትና ጠንካራ ስነ-ምግባር ይበልጥ ለማስቀጠል የተደረገ ታላቅ ስኬት ነው።
ፌርዌይ ስኩል
*“ሁሌም ስነ-ምግባር እናስተምራለን!”*
📞 | 826 |
| 5 | 没有文字... | 1 |
| 6 | 没有文字... | 855 |
| 7 | ✅ የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
✍መልካም ፈተና
ፌርዌይ ስኩል
የአባዶ የመጀመርያ ደረጃ ቅርንጫፍ
👉ውድ ወላጅች
✅ የ 8ኛ ክፍል ተፈተኞች መፈተኛ ጣቢያ መድረስ ያለባቸው 2:00 ሰዓት ስለሆነ
👉ከዚህ ጋር ተያይዞ ሰርቪስ የማይጠቀሙ ተማሪዎች ትምህርተ ቤት መድረስ ያለባቸው ከ1: 30 ሰዓት በፊት መሆኑን አውቃችሁ በጊዜ እንድትደርሱ እናሳስባለን:: | 1 577 |
| 8 | ለፌርዌይ ስኩል ቤተሰቦች
ጉዳዩ፡- መረጃ መላክን ይመለከታል፡፡
የአራተኛው ሩብ ዓመት (2ኛ መንፈቅ ዓመት) በመጠናቀቁ በቀጣይ የሚኖሩ ቀናትን ከስር ባለው መርሃ ግብር መሰረት እንዲከታተሉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ለአፀደ ህፃናት ተማሪዎች
v ከሰኞ ሰኔ 8 - አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018ዓ.ም የክለሳ ሳምንት ይሆናል፣
v ከሰኞ ሰኔ 15 - ረቡዕ ሰኔ 17 ቀን 2018ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፣
v የማጠናከሪያ ትምህርት የሌላቸው ተማሪዎች መውጫ ሰዓት 5፡00፣
v የማጠናከሪያ ትምህርት ያላቸው ተማሪዎች መውጫ ሰዓት 7፡00፣
v አርብ ሰኔ 19 ቀን 2018ዓ.ም የተማሪዎች የፈተና ውጤት ይመለሳል፣
v እሁድ ሰኔ 21 ቀን 2018ዓ.ም የአፀደ ህፃናት የምርቃት ቀን ይሆናል፡፡
ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች
v ከሰኞ ሰኔ 8 - አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018ዓ.ም የክለሳ ሳምንት ይሆናል፣
v ከሰኞ ሰኔ 15 - ሐሙስ ሰኔ 18 ቀን 2018ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፣
v ከሰኞ ሰኔ 15 - ረቡዕ ሰኔ 17 ቀን 2018ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ያላቸው ተማሪዎች መውጫ ሰዓት 7፡00፣
v አርብ ሰኔ 19 ቀን 2018ዓ.ም የተማሪዎች የፈተና ውጤት ይመለሳል፣
v ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2018ዓ.ም ማንኛውም በፈተና ውጤት ላይ ቅሬታ ካለ የሚቀርብበት ቀን ይሆናል፡፡
ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች
v ከረቡዕ ሰኔ 10 - አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018ዓ.ም የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፣
v ሰኞ ሰኔ 15 ቀን 2018 እና ማክሰኞ ሰኔ 16 ቀን 2018ዓ.ም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፣
v አርብ ሰኔ 19 ቀን 2018ዓ.ም የተማሪዎች የፈተና ውጤት ይመለሳል፣
v ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2018ዓ.ም ማንኛውም በፈተና ውጤት ላይ ቅሬታ ካለ የሚቀርብበት ቀን ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም እስከ ሰኔ ድረስ ያለቦትን ክፍያ ከፈተና በፊት ማጠናቀቆን እርግጠኛ ይሁኑ!
ት/ቤቱ | 2 017 |
| 9 | 没有文字... | 2 112 |
| 10 | 没有文字... | 1 |
| 11 | 没有文字... | 3 037 |
| 12 | ፌርዌይ ስኩል
የአባዶ የመጀመርያ ደረጃ ቅርንጫፍ
👉ውድ ወላጅች
✅ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈተኞች መፈተኛ ጣቢያ መድረስ ያለባቸው 2:00 ሰዓት ስለሆነ ሁሉም ተማሪዎች
*6ኛ ክፍል ከሰኞ 8/10/2018 ዓ.ም እስከ 10/10/2018 ዓ.ም እንዲሁም
*8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከቀን 11/10/2018 እስከ 12/10/2018 ዓ ም ከጠዋቱ 1:40 ደረስ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት መግባት ያለባቸው መሆኑን እናሳስባለን ፡፡
👉ስለዚህ ሁሉም ሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከተለመደው ሰዓት 20 ደቂቃ ቀደም ተብሎ የሰርቪስ አገልግሎት የምንስጥ መሆኑን እንገልፃለን። | 3 156 |
| 13 | 没有文字... | 3 822 |
| 14 | 没有文字... | 4 419 |
| 15 | 没有文字... | 4 388 |
| 16 | ፌርዌይ ስኩል
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣
➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡
➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ
⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም።
⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።
መልካም ፈተና🙏 | 4 642 |
| 17 | 没有文字... | 3 663 |
| 18 | 没有文字... | 3 485 |
| 19 | 没有文字... | 5 400 |
| 20 | 没有文字... | 5 295 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
