403
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
💔ጠንካራ ነኝ ብዬ አስብ ነበር በፍቅር ግን ተሸነፍኩ ነገሮችን መቋቋም እችላለሁ ብዬ አስብ ነበር ናፍቆትን መሸከም ግን ከበደኝ ደከመኝ:
@Marsilas_23
Alaweraw🤷♀ ayaweragn🤷♂
Ene aldefr🤦♀esu aynafar🙇
Snteyay😍
Siketelegn❤️❤️
@Marsilas_23🥀
🍀🍀የዱርዬው የፍቅር ደብዳቤ🍀🍀 . ❤ፎንቃዬ❤️
ቀሽት መሆንሽን ከሁሉ ሰምቼ
እትት ግትት ብልሽ ተጠግቼ
እረ ተበላሁኝ ፖስተርሽን አይቼ።
ሙድሽ ግን ምንሼ ፎንቃ አታርፊ
ከሼባው መላሽ ጋር ስትነሺ ሰልፊ
ጨላ ባይኖረኝም ፎንቃዬን አትግፊ።
ባለ አራት እግሩ የቀኑ ሙቭመንትሽ
ፕሊስ አጩሂልኝ ድንገት ከሰለቸሽ
ጨርቆስ መሀሉን በቸርኬ ላዙርሽ
እስማርት ፎን የለኝ ቻት እዳላረግሽ
በዶላር በጀቴ ደብዳቤ ጻፍኩልሽ።
😂😂😂😂
👑 👑
sʜᴀʀᴇ
sʜᴀʀᴇ
😍😌😘
╔══❖•◈•❖══╗@Hayitiye
እሱና እሷ
እሱ👱♂፦ የሆዴን የምነግረው ሰው እፈልጋለሁ።
እሷ👱♀፦ ሁልጊዜም ከጎንህ ነኝ።
እሱ👱♂፦ አውቃለሁ።
እሷ👱♀፦ ችግሩ ምንድነው?
እሱ👱♂፦ በጣም እወዳታለሁ።
እሷ👱♀፦ ንገራታ...
እሱ👱♂፦ እኔ'ንጃ... ግን እሷ አትወደኝም።
እሷ👱♀፦ እንደዚህማ አትበል። አንተኮ ምርጥ ልጅ ነህ።
እሱ👱♂፦ የልቤን እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ።
እሷ👱♀፦ እና...ንገራታ...
እሱ👱♂፦ አትወደኝም አልኩሽ።
እሷ👱♀፦ እንዴት አወቅክ?
እሱ👱♂፦ መንገርኮ' አላቃተኝም...ግን...
እሷ👱♀፦ እና ካላቃተህ መንገር ነዋ!
እሱ👱♂፦ ግን ምንድነው የምላት?
እሷ👱♀፦ ምን ያህል እንደምታፈቅራት ንገራት!
እሱ👱♂፦ ሁሌኮ' ነው የምነግራት።
እሷ👱♀፦ ምን ማለትህ ነው?
እሱ👱♂፦ ሁሌም አብሬያት ነኝ...እናም ደግሞ አፈቅራታለሁ።
እሷ👱♀፦ ለልጅቷ ያለህ ስሜት ይገባኛል.. እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ ...እሱ ግን ለኔ ግድም የለው።
እሱ👱♂፦ ቆይ ቆይ ኧረ...ለመሆኑ ማንን ነው የምትወጂው!
እሷ👱♀፦ አንድ ልጅ አለ...
እሱ👱♂፦ የኔም እንግዲህ እንዲሁ ነው... እኔ እወዳታለሁ...እሷ ግን አትወደኝም።
እሷ👱♀፦ ትወድሃለች!! አዎን ትወድሃለች!!
እሱ👱♂፦ እንዴት አወቅሽ?
እሷ👱♀፦ ምክንያቱም አንተኮ' ድንቅ ልጅ ነህ። አንተን የማይወድ አሁን ማን አለ?
እሱ👱♂፦ አንቺ...አንቺ ነሻ... አነቺ መች ትወጂኛለሽ።
እሷ👱♀፦ ተሳስተኻል-አፈቅርሃለሁ....!
👱♂፦ እኔም አፈቅርሻለሁ!
👱♀፦ እና አሁንስ ማፍቀርህን አትነግራትም?
👱♂፦ ይኸው ነገርኳትኮ'....
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@Hayitiye
አቃተኝ ሞትኩል አበድኩል
ብትይዉ
ቁርስ ምሳ እራት አልበላ አለኝ
ብትይዉ
,,,,,,,,,,,,,,,,
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ብትይዉ ምንም
አይሰማሽም😝😝😝
@Hayitiye 🦋
#እንዳልፈቀር😞🙏✨✨
💔እኔስ ልውደድ ላፍቅር🖤
🖤ልቤም ይሰባበር💔
💔ይሁን አይጎዳኝም🖤
🖤እራሴው ልቸገር💔
💔ግን አምላክ አደራ🖤
🖤አትስጠኝ አፍቃሪ💔
💔ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ🖤
🖤 አልሁን ተፈቃሪ💔
@Marsilas_23
አፍቅሮ ❤️ መፈቀር መታደል ነበረ
ግን ያሰብኩት ሁሉ 😔ሳይሆንልኝ ቀረ
ብዙም አልተከፋው 🙂ብዙም አልትጨነኩ
ሰው ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ🤭
አውቄም ፈተሽኩት🧐 እራሴን ቀርቤ
ለዚዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም❤️ ልቤ
🥺
