ar
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

الذهاب إلى القناة على Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

إظهار المزيد
403
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
💔ጠንካራ ነኝ ብዬ አስብ ነበር በፍቅር ግን ተሸነፍኩ ነገሮችን መቋቋም እችላለሁ ብዬ አስብ ነበር ናፍቆትን መሸከም ግን ከበደኝ ደከመኝ: @Marsilas_23

Argebgebchew ena leba letashftew Enes kso besha gobz aycha endalyew❤❤❤ @Hayitiye 🦋

Alaweraw🤷‍♀ ayaweragn🤷‍♂ Ene aldefr🤦‍♀esu aynafar🙇 Snteyay😍 Siketelegn❤️❤️ @Marsilas_23🥀

​🍀🍀የዱርዬው የፍቅር ደብዳቤ🍀🍀 . ❤ፎንቃዬ❤️ ቀሽት መሆንሽን ከሁሉ ሰምቼ እትት ግትት ብልሽ ተጠግቼ እረ ተበላሁኝ ፖስተርሽን አይቼ። ሙድሽ ግን ምንሼ ፎንቃ አታርፊ ከሼባው መላሽ ጋር ስትነሺ ሰልፊ ጨላ ባይኖረኝም ፎንቃዬን አትግፊ። ባለ አራት እግሩ የቀኑ ሙቭመንትሽ ፕሊስ አጩሂልኝ ድንገት ከሰለቸሽ ጨርቆስ መሀሉን በቸርኬ ላዙርሽ እስማርት ፎን የለኝ ቻት እዳላረግሽ በዶላር በጀቴ ደብዳቤ ጻፍኩልሽ። 😂😂😂😂 👑 👑 sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ 😍😌😘 ╔══❖•◈•❖══╗@Hayitiye

🔥✌እብዶች ነበርን✌🔥 @Hayitiye 🦋 👆👆👆👆 Join & Share

🎈ማነህ እሄን የምታነበው ስማኝ🎈🎈🎈🎈🎈🎈 ❤️‍🩹💔እወደዋለሁ ንገረው😘 🎈ማነሽ ይሄን ምታነቢው ንገሪው 🎈🎈🎈🎈🎈🎈 ❤️❤️‍🔥እወደዋለሁ ንገሪው🥰 #ትወድሀለች በሉት. Yentaw#marua 😍 😍 👕 👚 👖 👖 @Hayitiye @Hayitiye

Join -> @Hayitiye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰@Hayitiye

😂🤪🤪@Hayitiye 🦋
😂🤪🤪@Hayitiye 🦋

እልድ የምንሰጣቸው ስለምኖዳቸው እንዳናጣቸው ብለን ነው .... ግን ሁሌ እድል የምንሰጣቸው እየመሰላቸው ያጡናል..... 💉💔💉💉💉

እሱና እሷ እሱ👱‍♂፦ የሆዴን የምነግረው ሰው እፈልጋለሁ። እሷ👱‍♀፦ ሁልጊዜም ከጎንህ ነኝ። እሱ👱‍♂፦ አውቃለሁ። እሷ👱‍♀፦ ችግሩ ምንድነው? እሱ👱‍♂፦ በጣም እወዳታለሁ። እሷ👱‍♀፦ ንገራታ... እሱ👱‍♂፦ እኔ'ንጃ... ግን እሷ አትወደኝም። እሷ👱‍♀፦ እንደዚህማ አትበል። አንተኮ ምርጥ ልጅ ነህ። እሱ👱‍♂፦ የልቤን እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ። እሷ👱‍♀፦ እና...ንገራታ... እሱ👱‍♂፦ አትወደኝም አልኩሽ። እሷ👱‍♀፦ እንዴት አወቅክ? እሱ👱‍♂፦ መንገርኮ' አላቃተኝም...ግን... እሷ👱‍♀፦ እና ካላቃተህ መንገር ነዋ! እሱ👱‍♂፦ ግን ምንድነው የምላት? እሷ👱‍♀፦ ምን ያህል እንደምታፈቅራት ንገራት! እሱ👱‍♂፦ ሁሌኮ' ነው የምነግራት። እሷ👱‍♀፦ ምን ማለትህ ነው? እሱ👱‍♂፦ ሁሌም አብሬያት ነኝ...እናም ደግሞ አፈቅራታለሁ። እሷ👱‍♀፦ ለልጅቷ ያለህ ስሜት ይገባኛል.. እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ ...እሱ ግን ለኔ ግድም የለው። እሱ👱‍♂፦ ቆይ ቆይ ኧረ...ለመሆኑ ማንን ነው የምትወጂው! እሷ👱‍♀፦ አንድ ልጅ አለ... እሱ👱‍♂፦ የኔም እንግዲህ እንዲሁ ነው... እኔ እወዳታለሁ...እሷ ግን አትወደኝም። እሷ👱‍♀፦ ትወድሃለች!! አዎን ትወድሃለች!! እሱ👱‍♂፦ እንዴት አወቅሽ? እሷ👱‍♀፦ ምክንያቱም አንተኮ' ድንቅ ልጅ ነህ። አንተን የማይወድ አሁን ማን አለ? እሱ👱‍♂፦ አንቺ...አንቺ ነሻ... አነቺ መች ትወጂኛለሽ። እሷ👱‍♀፦ ተሳስተኻል-አፈቅርሃለሁ....! 👱‍♂፦ እኔም አፈቅርሻለሁ! 👱‍♀፦ እና አሁንስ ማፍቀርህን አትነግራትም? 👱‍♂፦ ይኸው ነገርኳትኮ'.... 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍 @Hayitiye

አቃተኝ ሞትኩል አበድኩል ብትይዉ ቁርስ ምሳ እራት አልበላ አለኝ ብትይዉ ,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ብትይዉ ምንም አይሰማሽም😝😝😝 @Hayitiye 🦋

💜 ከአንተው የምትጀምረው መልካም ነገር ወደአንተው ትመለሳለች ።

💊🔮 ብቸኝነት ያስፈራዎ😨 ይሆናል ነገር ግን በማይሆን ግንኙነት ውስጥ መቆየት በጣም ያስፈራል😨😰

#እንዳልፈቀር😞🙏✨✨ 💔እኔስ ልውደድ ላፍቅር🖤 🖤ልቤም ይሰባበር💔 💔ይሁን አይጎዳኝም🖤 🖤እራሴው ልቸገር💔 💔ግን አምላክ አደራ🖤 🖤አትስጠኝ አፍቃሪ💔 💔ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ🖤 🖤 አልሁን ተፈቃሪ💔 @Marsilas_23

አፍቅሮ ❤️ መፈቀር መታደል ነበረ ግን ያሰብኩት ሁሉ 😔ሳይሆንልኝ ቀረ ብዙም አልተከፋው 🙂ብዙም አልትጨነኩ ሰው ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ🤭 አውቄም ፈተሽኩት🧐 እራሴን ቀርቤ ለዚዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም❤️ ልቤ 🥺

ጀምበር ጀምበር ያምራል😔😔😔😔😔😔😔ማልዳ ከሰማይ😍😍😍😍😍😍❤️ኸረ እጃል መውጫም የለኝ😍ኸረ ጃል ተይዣለሁ😔😔😔😔😔😔😔 @Hayitiye

Argebegebechwna lben ltasheftew 🙆🙆🤷😍🥀🦋 @Hayitiye

Konjo blo mabkat nanaye lbe alchl ale nanaye (×2) @Hayitiye