ኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ (Ustaz Akmel Nurato Mosa) قناة أستاذ أكمل بن نوراتو بن موسى
前往频道在 Telegram
ይህ በኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ የሚሰጡ ደርሶች፣ ሙሃደራዎች እንዲሁም ጠቃሚ መልዕክቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናሉን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ t.me/DaruNurChannel 🌐قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ أكمل نوراتو موسى سدده الله ጥያቄና አስተያየት ካልዎት በዚህ ማስፈንጠርያ ይላኩ @malekitmeqebya333
显示更多1 199
订阅者
+124 小时
-17 天
+2730 天
帖子存档
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ | መስከረም 3/2019
https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=8WorKvJ_aR2-Yi93
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ | መስከረም 3/2019
https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=i0iEFlca-0jKS8IJ
📖 የመርከዝ አስ-ሱናህ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ቀን ከነበረው ፕሮግራም የተቀነጫጨበ | መስከረም 3/2019
https://youtube.com/watch?v=CqEpTkFJqkM&si=PfZgnzrBHj8ZHYMn
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣቹህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ
https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=hqaoHZBKCVgJFjhx
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ
https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=9T7gEjnXfNSY2CUC
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ
https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=lQ4PcUCzarALdCEs
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ
https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=tSPdv-VXNDfZeSRM
በአረብኛ የእንኳን ደህና መጣችህ የፕሮግራ መክፈቻ በተማሪ አብዱረዛቅ
https://youtube.com/watch?v=52n8ef9jFDE&si=tSPdv-VXNDfZeSRM
Repost from N/a
በቁርኣን ውድድር 3ኛ ከወጣው ተማሪ ፈይሰል መኪዩ ፈተና የተቀነጨበ
Repost from N/a
በቁርኣን ውድድር ሁለተኛ ከወጣው ተማሪ ኻሊድ ሱሩር ፈተና የተቀነጨበ
Repost from N/a
በቁርኣን ውድድር አንደኛ ከወጣው ተማሪ መዕሩፍ አብዱልመናን ፈተና የተቀነጨበ
Repost from N/a
በቁርኣን አንደኛ የወጣው መዕሩፍ አብዱልመናን እድሜ 14
Repost from N/a
መስከረም 3/2019 ቁርኣን የሀፈዙ ተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ላይ በተመራቂው አብዱረዛቅ የቀረበው የመግቢያ ኹጥባ እና ስለመርከዙ በተወሰነ ደረጃ የተሰጠ ማብራሪያ"
ሱብሂ ሰግጄ ከመስጂድ ስመለስ ቴሌግራም ስገባ አንድ ወዳጄ ይህን ቪዲዮ በጠዋቱ ጀባ ብሎኝ አየሁት ምን ይሆን ብዬ ስከፍተው የመስጂድ ኢማም ይመስለኛል የምትሰሙትን ዱዓ ያደርጋል (ትርጉሙ ጠዋት ስለሆነ ለግዜው ይለፈኝ) ወደ ዋናው ቁምነገር ልመለስና
ቪዲዮውን ከሰማሁት በኋላ ይህ ወዳጄ ይህን ቪዲዮ በመላኩ ሀሳቡ ምን ይሆን?እያልኩ በጠዋቱ መፈላሰፍ አልጀመርኩም ከመጡልኝ ሀሳቦች
አንደኛው
ኢማሙ ዱዓ በሚያደርግበት ጉዳይ ዱዓ ብቻ በቂ አይደለም የኹጥባ ማነሳሻ ይጨመርበት ለማለት ይሆን? ወይስ ይህን ነገር ላደርገው አስቤያለሁና ዱዓ አድርግልኝ» ለማለት?
ወይስ... ወይስ...
የሆነ ቦታ አይተህ ሄደህ ወይም በድጋሚ ተመላልሰህበት ሁልጊዜ በሐሳብ ልትቆዝም ልታስበውና ልትናፍቀው ትችል ይሆናል ነገር ግን እንደዚህ የከበረውንና የላቀውን ቦታ ያህል ሊተካው የሚችል ምንም ነገር የለም ሁልጊዜ ትዝታ ሁልጊዜ ናፍቆት ሁልጊዜ ጉጉት ነው ለማንኛውም ሐጅ ለማድረግ ሐሳቡ ያላችህ የሐጅ ወቅት እየተቃረበነው ምናልባት ይህ ዓመት በዱንያ የምትቆይበት የመጨረሻህ ዓመት ሊሆን ይችላል ስለዚህ ዝግጅትህን አሁኑኑ ጀምር አትፍራ ደፍረህ ወስን
ያረበና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ምስት ባሉዋን ማትታዝ እና ከባሉዋ ጋ መከራከር ከጀመረች ያለ እሱ እንደፈለገች ከቤቴ ወጥታ ምትገባ ከሆነ ይህን ትዳር ከሁለት አንዱ ያለምንም ጥርጥር ይህን ትዳር ያገኘዋል
አንደኛው ትዳራቸው መፍረስና መለያየት ወይም ከቤትዋ ሰላም ጠፍቶ አሰልችና በረብሻ በንትርክ የተሞላ ትዳር ሆኖ መቀጠል ከተሞክሩም ሲንነሳ ከንደዚህ አይነት ቤት የሚያድጉ ልጆችም የስነ ምግባር ችግርም በከፍተኛ ሁኔታ ይታይባቸዋል
