ch
Feedback
WU Freshman program

WU Freshman program

前往频道在 Telegram

Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program

显示更多
3 820
订阅者
-424 小时
-477
-11030
帖子存档
Cheating Case During Psychology Final Exam.

photo content

Bitaniya metawokiyashin Block 06 office 104 metesh wuseji

photo content

ለ 2014 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ውሎ ዩኒቨርስቲ ጉዳዩ፡- የአንደኛው ሴሚስተር የጅኦግራፊ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ሲፈተኑ መልስ በተላላኩ ተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ይመለከታል፤

ለ 2014 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ፡- የአንደኛው ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና ሲፈተኑ መልስ በተላላኩ ተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ይመለከታል፤

+3
Appendix 1 for Cheating Case During Geographyh Final Exam.pdf3.91 KB

እንኮን ለ አሸንድየ/ሻደዬ/አሸንዳ በዓል በ ሰላም አደረሳችሁ እያልኩ ፈተናውን በ ጥሩ ሁኔታ ሰርታችሁ ጥሩ ውጤት እንድታ መጡ ምኞቴ ነው:: ከአልተፈለገ የፈተና ስርቆት ተጠንቀቁ!!!

እንኳን ለአሸንደዬ፣ ሻደዬ፣ አሸንዳ በዓል በሠላምና በጤና አደረሳችሁ እያለኩ፤ ከአላስፈላጊ የፈተና መልስ ስርቆት እንድትጠበቁ አደራ እላለሁ፡፡

+1
Appendix for Cheating Case During Engilsh Final Exam.pdf4.12 KB

photo content

Install this FREE Application to Scan and Save any Document: https://bit.ly/FreePDFScanner_FastScan

photo content

ተፈተኝ ተማሪዎች ከፈተና በፊትና በፈተና ወቅት ትኩረት ሊሰጡባቸው የሚገቡ ጉዳዮች፡- 1ኛ. ሞባይል ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል አለመግባት፤ ወይም ይዘው ከገቡም ፊት ለፊት ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥ፤ 2ኛ. ወደ ፈተና ክፍል ከ 10 ደቂቃ በፊት ቀደሞ መምጣትና ፈተና ከተጀመረ ከ 30 ደቂቃ በፊት አለመውጣት፤ 3ኛ. ፈተናው ከተጀመረ ከ 10 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፤ 4ኛ. ወደ መፈተኛ ክፍል ስትመጡ የዩኒቨርስቲውን መታወቂያ ካርድ ይዛችሁ እንድትመጡ፤ 5ኛ. ተማሪዎች በተመደቡበት የመፈተኛ ክፍል ብቻ የመፈተን ግዴታ አለባቸው፤ 6ኛ. በፈተና ወቅት የኩረጃ ሙከራ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፤ሲኮርጅ የተገኘ ተማሪ ወዲያውኑ “F” ውጤት እንዲሰጠው ይደረጋል፤

11/12/2014ዓ.ም ለ2014ዓ.ም የአንደኛ ዓመት የአንደኛው ሴሚስተር ተማሪዎች በሙሉ እንኳን በሠላም እና በጤና የአንደኛውን ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ አደረሳችሁ እያልኩ፤ ሣምንቱ ጥሩ ሠርታችሁ የልፋታችሁን ዋጋ የምታገኙበት እንዲሆን እመኛለሁ፡፡ ውድ ተማሪዎች፤ ከዚህ በፊት በአጋማሽ ፈተና ወቅት ከፈተና መኮራረጅ ጋር ተያይዞ በ 5 ተማሪዎች ላይ የቃል ማስጠንቀቂያ፣በ 22 ተማሪዎች ላይ የመጀመሪያ የጹሁፍ ማስጠንቀቂያ፣በ 11 ተማሪዎች ላይ የመጨረሻ የጹሁፍ ማስጠንቀቂያ እንዲሁም አንድ ተማሪ ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታው የታገደ መሆኑን አውቃችሁ በአሁኑ የአንደኛው ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና በእንደዚህ አይነት አጸያፊ ተግባር እንዳትሳተፎ እየመከርኩ ይህንን ምክር ተላልፎ በፈተና ወቅት ጥፋት በሚሰራ ተማሪ ላይ ለሚወሰደው የስነ ስርዓት እርምጃ ተማሪው ራሱ ተጠያቂ የሚሆን መሆኑን አሳስባለሁ፡፡ ዳኛቸው ማሩ በጊዜው (ዶ/ር) የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ዲን

2014 Entry Social Science First Year students. Last updated!

Natural Science Freshman Students Exam Rooms...... Please share

Dear First Year Social Students: I hope you are reading for your final exam which will be held from Thursday (12/12/14) to Saturday (21/12/14). Your name and respective Exam-room has been attached here. If your name is not included in the list please contact the coordinator office on Monday! Good Luck!

Updated Final Exam Schedule ..... please share it
Updated Final Exam Schedule ..... please share it

photo content