ᴛʜᴏᴜɢʜs.ᴘʟᴄ🔥
前往频道在 Telegram
856
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1530 天
数据加载中...
吸引订阅者
二月 '26
二月 '260
在0个频道中
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+13
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+32
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+21
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+62
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+51
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+128
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+174
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+121
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+127
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+619
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+1 237
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 521
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+751
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+368
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+65
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+66
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 395
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 二月 | 0 | |||
| 05 二月 | 0 | |||
| 04 二月 | 0 | |||
| 03 二月 | 0 | |||
| 02 二月 | 0 | |||
| 01 二月 | 0 |
频道帖子
| 2 | ... “አንድ ሰው ስጦታ ይዞላችሁ መጣ እንበል” አሉ ሊቁ
“እ-ሺ”
“ያንን ስጦታ ባትቀበሉ ስጦታው የማን ይሆናል?” ሲሉ ጠየቁ
“የአምጪው”
“ጥሩ፣ ስድብም እንደዚያው ነው፤ ካልተቀበላችሁት ለተሳዳቢው ተመላሽ ይሆናል፡፡”
ማንም ተነስቶ የበታችነታችሁን ሊነግሯቹሁ ቢመጡ የሚነግሯችሁን ባለመቀበል የበታች አድርጋችሁ መልሷቸው። ጠንካራ መንፈስ ላይ የቆመ ሰው የሚያደርገው ይሄንኑ ነው። የኛ ስድቦች የሆኑት የኛ ድክመቶች ናቸው፤ ጠልፈው ከጠላት ስር የሚያዝረከርኩን፣ የሚሰባብሩን ተረፈ ምርቶቻችን ናቸው። ደጋግመው ሊነግሯችሁ ይሞክራሉ፣ ጀሮ እና ልብ በመንፈግ እራሳችሁን ቀይሩ።
ቀና ልቦች ጥንካሬዎቻችን ቢሆኑም ከተቀበላችሁት ሰው ግን ድክመቶቹ ነበሩ፣ ስትቀበሉም በአስተዋይነት መንፈስ ይሁን..." ብለው እያወሩ መንገዳቸውን ቀጠሉ። | 0 |
| 3 | ያለህ ነገር ሲደመር ጥረትህ እና የፈጣሪ በረከት የምትመኘውን እንድታገኝ ያደርግሃል።
#መልካም አዳር❤️ | 0 |
| 4 | ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
— የማቴዎስ ወንጌል 6:5 | 0 |
| 5 | I missed u @erm33 | 0 |
| 6 | Fact | 0 |
| 7 | sticker.webp | 0 |
| 8 | Fuckk to motherhood | 0 |
| 9 | 🧶Do you want crochet bags?🧶
👜 የሹራብ ቦርሳዎች ይፈልጋሉ?👜
✨✨👜🧶✨✨ | 0 |
| 10 | 🧶Do you want crochet bags?🧶
👜 የሹራብ ቦርሳዎች ይፈልጋሉ?👜
✨✨👜🧶✨✨ | 0 |
| 11 | https://t.me/miningstoncoin_bot?start=_tgr_2LL6fEg2ZWQ0 | 0 |
| 12 | https://t.me/zvezdnyi_new_best_bot?start=_tgr_OAMJjr1lYzZk | 0 |
| 13 | https://t.me/SlutAdmin_Bot?start=_tgr_k0A-kKA4NzBk | 0 |
| 14 | "ሽቶ አምጣ" ተብዬ ታዝዤ ወደ ሜክሲኮ ልሄድ ሰከም ሰከም እያልኩ ታክሲ ውስጥ ገባሁ። ገብቼ ቁጭ ካልኩ በኃላ በጎን ሳያት ፊቷ ቆንጆ የሆነች ሴት ጎኔ ተቀምጣለች(ኋላ ሙሉ ለሙሉ ፊቷን ስታዞርልኝ ውበቷ እልም ስላለብኝ ነው በጎን ያልኩት)። ይሄን ሽቶ መስራት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ሰው የሚቀባውን ሽቶ ለማሽተትና ጠረኑን ለመለየት አፍንጫዬ ልዩ መነሳሳት ስላሳየኝ የሽቶ ጠረኗ በአፍንጫዬ ማግኩት...ከዛ ላዋራት አልኩና
"Hi..." አልኳት
"Hey..." አለችኝ በፍጥነት ፊቷን አዙራ...ጥርሷ ምናምን ወድያው ተገላለጠ....ኮስተር አትልም እንዴ እያልኩ በውስጤ ...
"ሽቶሽ ደስ ይላል..." አልኳት
"ኦኦኦ ቴንክስ....አጎቴ እኮ ነው ከውጪ ልኮልኝ ... ለሽቶኦው ያለኝ ፍቅር ልነግርህ አልችልም...እንደውም ይሄ ሽቶኦው ጉምሩክ አዘግይተውብኝ እያለቀስኩ ተመላልሼ...መጨረሻ በገንዘብ ምናምን ለቀቁልኝ....የለቀቁልኝ ቀን እንደ Birth ቀኔ ነው ቀኑን ያየሁት...ምን ይቺ ሀገር እኮኦው ህድድልህቅቅሽግህፍክንድክክድይድክብድብልልድክህብድክህሽድይብይክድክድድንድልድክድብንድህልፍብፍሽህፍክፍክፍፍሽድክድክብድህድክድክድክ እና ባይገርምህ ደሞ...." ስታወራ ነጋሪት ጎስማ አዋጅ እየለፈፈች እንጂ ጎኗ ለተቀመጠ ሰው አይመስልም። ሌላ ታክሲ ውስጥ ያሉ ሰዎች እራሱ እየተገላመጡ ያዩናል
"ግን ሽቶው የወንድ ነው" አልኳት ወሬዋን ሳትቀጥለው በፊት አቋርጬ
"እ...ኧረ አይደለም ....የሴት ነው" ተኮሳተረች...ድምፅዋ ክትት አለ
"የወንድ ነው አልኩሽ ....." እርግጠኝነቴን ፊቴ ላይ አሳየኃት
"እኔንጃ ብዙም አይለይልኝም እኮ የሽቶ ነገር" አለች ሰበር ብላ
"ይኸውልሽ የሴት ሽቶ ጠረኑ.....ሽብፍይህድብክክህፍህብፍንክዥክህብፍንፍልልድልፍክብድልድልፍክፍክፍብንፍልክብፍክክፍክህፍክፍፍፍፍክፍ የወንድ ሽቶ ደሞ ጠረኑ ....ህህግግህሽግህሽሽግግችሽክይእውፍግክልንብሽሽግህክብዥዥንልፕፕትህ...." ጮክ ብዬ አስረዳሁዋትና በቦርሳዬ ከያዝኳቸው smart ሽቶዎች መዥረጥ አድርጌ እያሳየሁ እዛው አግባብቼ የፈጠነ ሁለቱን ሸጥኩላት .... "እስቲ የወንዱን አሳየኝ?" አለ ሹፌሩ በስፖኪዮ እያየኝ አሳየሁት...እየነዳ ከፍቶ መሪው ላይ ፕፍፍ አድርጎ አሸተተውና "አሪፍ ነው በያ.." ብሎ ረዳቱ ብሩን እንዲሰጠኝ አዘዘው... ቆጥሮ ሰጠኝ። ሶስት ሽቶ አከተመለት ማለት አ...
እና ምንድነው ታክሲ ውስጥ ሴት ስታዩ ስልክ ለመቀበል አትቅለብለቡ....ታክሲ ውስጥ እራሱ ለቢዝነስ በት በት በሉ 😂😂 (ምክር 1)
እናንት የከተሜ ሰዎች የሴትና የወንድ ሽቶ ደሞ ለዩ....ወንዶችም ሴቶችም (ምክር 2)
ሽቶ ከኔ ግዙ (ምክር 3)
በተረፈ ትንባሆ ጤናን ይጎዳል (ምክር 4)
ከታክሲ ወርጄ ወደማደርስበት ቦታ ሰከም ሰከም ማለት ጀመርኩ።
እናንተም ግዙ...አታፍጡብኝ
Comment ላይ አስቀምጣለሁ....
semir ami✍🪡 | 0 |
| 15 | 🧶Do you want crochet bags?🧶
👜 የሹራብ ቦርሳዎች ይፈልጋሉ?👜
✨✨👜🧶✨✨ | 0 |
| 16 | ካንቺ በፊት ያቀፍኩት እናቴ ጌሾ ምትወቅጥበትን የእንጨት ሙቀጫ ብቻ ነዉ😑 | 0 |
| 17 | Alachu dmo enat 9 wer bhodwa mnamn blchu mtlatu erfu | 0 |
| 18 | አዳማጭ ከማጣት የቆሰሉ ብዙ ሰዎች አሉና፤ ሰዎች ችግራቸውን ሲያዋዩህ ጆሮ ስጣቸው::
መልካም ለሊት ተመኘሁላችሁ🙌 | 0 |
| 19 | I miss the way u talk🗣
I miss the way u laugh🙍🏾♀
Nd the way u see me 👀
The way u treat me🫂
HMM....🩹💔 | 0 |
| 20 | just hug me
and say
that everything will be fine with us.
that you will always be near.
that you won't go anywhere.🫂❤️ | 0 |
