Joyfull Gifts
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Joyfull Gifts 的分析概览
频道 Joyfull Gifts (@joyfullgift) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 615 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 425,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 946 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 615 名订阅者。
根据 05 一月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -174,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 06 一月, 2025),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 615
订阅者
无数据24 小时
-217 天
-17430 天
帖子存档
14 615
Repost from Joyfull Gifts 🎁
እጅግ ውብ የሆነ Hexagon frame
😍 ውብ የሆነ ስጦታ!
በተመጣጣኝ ዋጋ!
📍22 ዘሪሁን ህንፃ ፊትለፊት ትጋት የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F3-19 ስልክ 0911692155
14 615
ለስጦታ የሚሆኑ ያልተለመዱ ልዩ ልዩ አንፀባራቂ ፍሬሞችን ከ"Joyfull gifts" ያግኙ!
👉 ትዕዛዝዎትን በቴሌግራም መፈፀም ይችላሉ።
👉 አዲስ አበባ ውስጥ በአነስተኛ ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን።
👉 ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን እንልካለን።
አድራሻ : 📍22 ዘሪሁን ህንፃ ፊትከፊት ትጋት የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F3-19
0911692155 / 0912384590
Tiktok link 👇 ስራዎቻችንን ይጎብኙ
--------------------------------------------------
https://www.tiktok.com/@joyfullgift?_t=8jWEuHTXPvi&_r=1
----------------------------------------------------
14 615
እጅግ ውብ የሆነ #በኢፖክሲ የተሰራ
👉 የማያረጅ
👉 የማይሰበር
👉 የማይበላሽ
😍 ውብ የሆነ ስጦታ!
በወደዱት መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ!
📍22 ዘሪሁን ህንፃ ፊትለፊት ትጋት የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F3-19 ስልክ 0911692155
14 615
#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል
ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው።
ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የሥራ አርፍ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና አፍሪካዊያን አክሲዮን መስርተው #ሪካን ይዘው መጥተዋል።
#ሪካ በቀጥታ ለደንበኞቻችን ለማድረስ የዘመናችን ተመራጭ የመገናኛ ዘዴ የሆነውን የቴሌግራም ገጽ ከፍተናል።
መጪውን የዳግም ትንሣኤ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግና የ#ሪካን ምስረታ ለማብሰር #ልዩ_ስጦታ አዘጋጅቷል። ይህንን ሊንክ ቢያንስ ከ15-20 ለሚደርሱ ሰዎች በመላክ #የሪካ_ዳታቤዝ ላይ #የስጦታ #ኩፖንዎን ይሰብስቡ በመጪው እሁድ ምሽት ይሸለሙ!
ሪካ-በአፍሪካ ምድር፣ ለአፍሪካዊያን
አፍ-ሪካ
14 615
#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል
ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው።
ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የሥራ አርፍ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና አፍሪካዊያን አክሲዮን መስርተው #ሪካን ይዘው መጥተዋል።
#ሪካ በቀጥታ ለደንበኞቻችን ለማድረስ የዘመናችን ተመራጭ የመገናኛ ዘዴ የሆነውን የቴሌግራም ገጽ ከፍተናል።
መጪውን የዳግም ትንሣኤ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግና የ#ሪካን ምስረታ ለማብሰር #ልዩ_ስጦታ አዘጋጅቷል። ይህንን ሊንክ ቢያንስ ከ15-20 ለሚደርሱ ሰዎች በመላክ #የሪካ_ዳታቤዝ ላይ #የስጦታ #ኩፖንዎን ይሰብስቡ በመጪው እሁድ ምሽት ይሸለሙ!
ሪካ-በአፍሪካ ምድር፣ ለአፍሪካዊያን
አፍ-ሪካ
14 615
"አዲስ አበባ የምትገኙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የሁሉም መምሪያዎች ሃላፊ ዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሁሉም ክፍል ሃላፊዎች፣ የሁሉም ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሃላፊዎች፣ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ሰባክያንና ዘማርያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣ ቶች፣ የመንፈሳውያን ወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበ ራት አባላት እና ምእመናን ዛሬ ጧት ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም በመገኘት ታቦታችንን ወደ ወይብላ ማርያም በክብር በማስገባት በኀዘን ልባቸው የተሰበረውን ኦርቶዶክሳውያን መጠገን ይኖርብናል።"
ብፁዕ አቡነ ያሬድ:-የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ::
14 615
በሆሳዕና ከተማ የጥምቀተ ባሕር ቦታን በተመለከተ የነበረው የዘመናት ችግር እንዲፈታ የታገላችሁ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና የቤተ ክህነት ኃላፊዎች፣ ካህናትና ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ። ችግሩ እንዲፈታ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት የተወጣችሁ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት፣ የክልሉ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ፣ የሐድያ ዞንና የሆሳዕና ከተማ አመራሮች፣ በተለይ የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ምስጋና ይገባችኋል። በምእመናንና በመንግሥት አካላት መካከል መግባባት እንዲፈጠር ትልቅ ሚና የተጫወታችሁ የሐዋሳ ታላላቅ ወንድሞች ይልመድባችሁ።
14 615
የሒዊ መልእክት ወደ ጀኔቫ ሰዎች
እስከዛሬ እኛ ሒዊዎች ሕዝብ እያጠፋን ስለነበር ዝም በሉ ብለናችሁ ነበር። አሁን ግን እኛ እየተመታን ስለሆነ ጩኸቱ እንዲቀጥል ይሁን። እኛ የገደልናቸው ሕጻናትና ሴቶች ወታደሮች ሲባሉ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚገድልብን የኛ ወታደሮች ግን ሲቪሎች ይባላሉ። እናም ጩኸቱ ይጀመር።
14 615
መንግሥት ሰሞኑን ምንድን ነው ያደረገው? በእጁ ላይ በሚገኝ የፖለቲካ ገንዘብ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው የገዛው። አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው። ከዚያ ሌላ ነገር ትገዛበታለህ። በቅርሱ ምትክ በቅርሱ ገንዘብ የተገዛው ነገር ሲታሰብ ይኖራል። በሕወሐት ቅርሶች ሌላ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር በመግዛት በቅርሱ ፋንታ የተገዛው ነገር እንዲታወስ ማድረግ የብልህ ነጋዴ ስልት ነው። ሕወሐትን ከምናጠፋበት መንገድ አንዱ እርሱን ለሌላ ነገር መግዣ በማዋል ነው። ይሄንን ገንዘብ ይዘህው ብትኖር ሁለት ነገር ይገጥምሃል። ወይ ዋጋው ይቀንሳል ወይም ጨርሶ ይጠፋል። ሁለቱም ኪሣራ ናቸው። ለዚህ የተሻለው አማራጭ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ነገር መግዛት ነው። የሆነውም ይሄው ነው። ምን እንደተገዛ፣ በሂደት የምናየው ይሆናል።
14 615
#እንደተለመደው #አስተማማኝ #ጥራት ያላቸውን
#ልዩ #የገና_በዓል_ስጦታዎችን ይዘን ቀርበናል
#እነሆ
#ጥቅል_አንድ
*ማጂክ ማግ(በ2 ፎቶ)
*ቁልፍ መያዥያ (በ2ፎቶ)
*አበባ
*አሻንጉሊት
#ጥቅል_ሁለት
*እምነበረድ(1 ፎቶ)
*አሻንጉሊት
*አበባ
*ቸኮሌት
#ጥቅል_ሦስት
*ኤምዲኤፍ ቦርድ(1 ፎቶ)
*አበባ
*ወይን(አኬሺያ)
*ትራስ(1 ፎቶ)
#ከነፃ_ማድረሻ እና ፖስት ካርድ ጋር
📍22 አክሱም ሆቴል አጠገብ
#ትጋት_የገበያ_ማዕከል_4ኛ_ፎቅ ሱ.ቁጥር 19
አትኒ ስጦታዎች
ከደስታዎች ሁሉ ጋር!
0911692155 / @orderatni
0912384590 / @gedianasimos
14 615
ሀገር አታነክስም፤
በ፪ እግሯ ትቆማለች፤ በ፪ እጇ ትሠራለች። በ፩ እግሯ መሐል፣ በሌላ እግሯ ግንባር። በ፩ እጇ እያለማች በሌላ እጇ ትመክታለች። ግንባር ቆማ ጦርነት ብቻ፣ መሐል ቆማ ልማት ብቻ ማካሄድ አትችልም። ሁለቱም ያስፈልጓታል። ሀገር አታነክስም።
14 615
"ቱርቱራ" ማለት ዛፉን ግንደ ቆርቁር ወይም ምስጥ ከሥር ገዝግዞ ጨርሶት፤ ከላይ ግን ባለ ፍሬና ባለ ቅርንጫፍ መስሎ መታየት ነው። ሰው ክፋት፣ ጎጠኝነትና ጥቅመኝነት ከውስጥ ጨርሰውት፣ ከላይ ትልቅ መስሎ የሚታይበት ጊዜ አለ። እንዴት እርሱ እንዲህ ያደርጋል? ብለን የምንናደድበት ብዙ ሰው "ቱርቱራ" ሆኖ ነው። ቱርቱራነት ታላቅ ሳይሆኑ ታላቅ መስሎ የመታየት ሕመም ነው። ይሠውረን።
14 615
When the roots of a tree begin to decay, it spreads death to the branches. — "የዛፉ ሥሮች መበስበስ ከጀመሩ፣ ቅርንጫፎቹ መበላሸታቸው አይቀሬ ነው" ይላሉ ናይጄሪያውያን። ሒዊ ሥሯ ስለተበላሸ ከቅርንጫፉ ጣፋጭ ፍሬ መጠበቅ ጅልነት ነው።
14 615
#የእንኳን_አደረሳችሁ_ስጦታ #ለሠራተኞችዎ
#በውብ #ዲዛይንና #ጥራት
#መልካም_በዓል
📍 22 አክሱም ሆቴል አጠገብ
#ትጋት_የገበያ_ማዕከል 4ኛ ፎቅ 19 ቁጥር
አትኒ ስጦታዎች
ከደስታዎች ሁሉ ጋር!
0911992155 / @orderatni
0912384590 / @gedianasimos
