ch
Feedback
Tsegaw TGD

Tsegaw TGD

前往频道在 Telegram

I share useful websites, apps, games, bots, vibrant graphics, my projects, stuff I learn & spicy life lessons with subtle humor. DM 👉 @graceindesign #Churchሂዱ #ttips #my_bots #new_mezmur

显示更多
1 348
订阅者
+124 小时
-17
+4030
帖子存档
#Churchሂዱ 💒 @realtseg 🎹 xander

语音消息01:23

You are not alone in this. We are here for you. And above all, God is here for you. 🤗

语音消息01:23

#Churchሂዱ 💒 @realtseg 🎹 robeldagne

Repost from Myfellow
ነገ ምሽት በMy_Fellow የፈተና ሰሞን ጭንቀት ትጋታችሁን ሁሉ ከንቱ እንዲያደርግ አትፍቀዱ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና (Entrance exam)፣ የከፍተኛ ተቋማት የመመረቂያ ፈተና (Exit exam)፣ እንዲሁም የተማሪዎች ሁሉ የፈተና ወቅት እንደተቃረበ ይታወቃል።  በዛሬው የMY FELLOW ዝግጅታችን፣ አማካሪና አሠልጣኝ ከሆነውና በተለይም ተማሪዎች ላይ በትኩረት ከሚሰራው እንዲሁም የAgape Spark መስራች ከሆነው ወጣት ኤልሻ አየለ ጋር ፣ የፈተና ወቅት ጭንቀትን አስመልክቶ ቆይታ አድርገናል። #  ጤናማ የሆነውና ያለሆነው ጭንቀት #  የጭንቀት እውነተኛ ምክኒያት #  የሚታዩና የተደበቁ ምልክተች #  ጤናማና ክረስቲያናዊ ምላሾች... በእነዚህና መሰል ጉዳዮች ላይ ተጫውተናል። ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ። 🙌 JOIN MY FELLOW

#አርሲ " የሰላም፣ የፍቅርና የታሪክ ማህደር የሆነችው ቤተ ክርስቲያን በምድራዊ መከራ ውስጥ ያሉትን ምእመናን በምታጽናናበት በዚህ ወቅት ራሷ በፈተና ውስጥ ሆና ከመቸገሯም በላይ በአርሲ ምድር በተደ
#አርሲ " የሰላም፣ የፍቅርና የታሪክ ማህደር የሆነችው ቤተ ክርስቲያን በምድራዊ መከራ ውስጥ ያሉትን ምእመናን በምታጽናናበት በዚህ ወቅት ራሷ በፈተና ውስጥ ሆና ከመቸገሯም በላይ በአርሲ ምድር በተደጋጋሚ የሚስተዋለው በደልና ግፍ በሁላችንም ልቡና ውስጥ 'እስከ መቼ?' የሚል የቁጭት እና የኀዘን ጥያቄን ፈጥሯል " … " በመሆኑም ይህ መከራ እያበቃ ሳይሆን እየሰፋ በመምጣቱ የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅና ሰላምን የማስፈን አደራ የተጣለባችሁ የጸጥታ አካላትና በየመዋቅሩ ያላችሁ ሓላፊዎች ከምንም በላይ ታሪክ የሚጠይቃችሁ በሥልጣን ዘመናችሁ ለዜጎች ደኅንነት በምትከፍሉት ዋጋ ነውና ይህንን የጥቃት ሰንሰለት በማስቆምና ወንጀለኞችን ለሕግ በማቅረብ ከታሪክ ባለዕዳነት ትድኑ ዘንድ በቤተ ክርስቲያናችን ስም አበክረን እናሳስባለን " - ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

Today we celebrate #Churchሂዱ's 2nd year. 🎉🎉🎉 I am not very good at pointing people to Christ. I struggle at the talk. I don't even know how to properly preach. (I even hated being dragged to prayer as a teen. But thats a topic for another day.) I was in an all time low spiritually at that time: June 2024. Tho, by the grace of God, I looked for what can be done: ring a church bell. But, I was not expecting people randomly telling me that they went to church after a very long time, due a small thing this channel did. (Both Evan and EOTC btw) I was also not expecting multiple channels using this hashtag to invite even more people to church. I am grateful for every bit of tiny fruit this hashtag produced. All glory to God. @realtseg

Repost from Natnael GN
" እግዚአብሔር ሆይ፤ መረመርኸኝ፤ ደግሞም ዐወቅኸኝ። አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ፤ የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቁ ታስተውላለህ። መሄድ መተኛቴን አጥርተህ ታውቃለህ፤ መንገዶቼንም ሁሉ ተረድተሃቸዋ
+1
" እግዚአብሔር ሆይ፤ መረመርኸኝ፤ ደግሞም ዐወቅኸኝ። አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ፤ የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቁ ታስተውላለህ። መሄድ መተኛቴን አጥርተህ ታውቃለህ፤ መንገዶቼንም ሁሉ ተረድተሃቸዋል። እግዚአብሔር ሆይ፤ ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ፣ እነሆ፤ አንተ ሁሉንም ታውቃለህ።"
— መዝሙር 139:1-4
O LORD, thou hast searched me, and known me.Thou knowest my downsitting and mine uprising, thou understandest my thought afar off.Thou compassest my path and my lying down, and art acquainted with all my ways.For there is not a word in my tongue,but, lo, O LORD, thou knowest it altogether
. Psalms 139:1-4 @naelgebeyehu

#iVoted That's it. Thank you.

#Churchሂዱ 💒 @realtseg 🎤 JonMcr

ሰላም ቤተሰብ! 👋 ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራ Living Manna (ሕያው መና) የተሰኘ አዲስ የባይብል አፕ ፕሌይ ስቶር ላይ ለቅቅያለው! 🎉 አ
ሰላም ቤተሰብ! 👋 ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራ Living Manna (ሕያው መና) የተሰኘ አዲስ የባይብል አፕ ፕሌይ ስቶር ላይ ለቅቅያለው! 🎉 አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ሞክሩት፤ ለሌሎችም ሼር አድርጉ! 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.livingmanna.livingmanna 💡 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ቴሌግራም ላይ ሹክ በሉኝ (DM me)፦ @Tesfa_h (🍎 የ iPhone ተጠቃሚዎች፣ በቅርቡ ይደርሳችኋል! 😉) ተባረኩ! 🙏🏽 ተስፋ

photo content
+5

Living Manna beta is out on playstore 🎉

We're gonna have an exciting news tonight …

#new_mezmur, so far ✨ 1. Chelina x Sami - ባለህበት ▶️ youtu.be/ed0y3136xfM 2. Kalab Tekil - ልዘምር ▶️ youtu.be/B-c7_5Qpv68 3. Robe
+2
#new_mezmur, so far ✨ 1. Chelina x Sami - ባለህበት ▶️ youtu.be/ed0y3136xfM 2. Kalab Tekil - ልዘምር ▶️ youtu.be/B-c7_5Qpv68 3. Robel Bizuayehu - አልፋ ▶️ youtube.com/@robelbzuayehu @realtseg

Repost from N/a
#new_mezmur, so far ✨ 1. Chelina x Sami - ባለህበት ▶️ youtu.be/ed0y3136xfM 2. Kalab Tekil - ልዘምር ▶️ youtu.be/B-c7_5Qpv68 3. Robe
+2
#new_mezmur, so far ✨ 1. Chelina x Sami - ባለህበት ▶️ youtu.be/ed0y3136xfM 2. Kalab Tekil - ልዘምር ▶️ youtu.be/B-c7_5Qpv68 3. Robel Bizuayehu - አልፋ ▶️ youtube.com/@robelbzuayehu @realtseg

Who says graphic design is fake? 😭

#Churchሂዱ 💒 @realtseg 🎹 brighterdayp.