805
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
ሰኞ የምንወያይበት ሀሳቦች
1.ኢየሱስ በውሃ ሲል የውሃ ጥምቀትን ነው የሚያመለክተው ማለት እንችላለን?
2. ለመዳን የውሃ ጥምቀት አስፈላጊ ነው ማለት እንችላለን?
3. ለመዳን የእኛ ስራ አስፈላጊ ነው?
4.አንድ ሰው ከዳነ በኃላ ደነቱን ልያጣ ይችላል?
5.አሁን ብንሞት የት እንደምንሄድ እርግጠኛ መሆን እንችላለን?
6. ዳግም የተወለድን እኛ ማንነታችን ምንድ ነው? ሀጥያተኛ ወይስ ጻድቅ
ሌላም ጥያቄ ካላችሁ በ comment section ፃፉልን።
