ch
Feedback
Construction Contractors Association of Ethiopia

Construction Contractors Association of Ethiopia

前往频道在 Telegram
3 060
订阅者
+924 小时
+577
+8530

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+9
在0个频道中
六月 '26
+106
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+74
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+103
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+56
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+51
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+87
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+81
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+98
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+93
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+89
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+72
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+86
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+156
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+231
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+188
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+256
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+206
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+256
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+257
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+168
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+221
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+275
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+243
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+178
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+195
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 162
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 七月+9
频道帖子
ከአዲስ አበባ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር 11ኛው የsafety and Health እንዲሁም የConstruction Ethics ስልጠና ዛሬ
+4
ከአዲስ አበባ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር 11ኛው የsafety and Health እንዲሁም የConstruction Ethics ስልጠና ዛሬ እንዲህ በደመቀ መልኩ የተጀመረ ሲሆን ለተከታታይ 3 ቀን ይቀጥላል

2
አስቸኳይ ማስታወቂያ ✏️ የመጨረሻውን ዙር የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ባለሞያዎች ስልጠናው የሚጀምረው ነገ ማለትም ሰኔ 17/2018 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰአት እንድትገኙልን  እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ 0984777722 ይደውሉ
759
3
አስቸኳይ ማስታወቂያ✏️ የመጨረሻውን ዙር የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከአ.አ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለ ስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን ከሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ19/ 2018 ለተከታታይ 3 ቀናት ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) አዳራሽ ስልጠናው እንደሚሰጥ ማስታወቃችን ይታወቃል። ✏️ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠናውን ያልወሰዳችሁ አባላቶች እና ባለሞያዎች ከዚህ በኋላ ስልጠናው እንደማይሰጥ አውቃችሁ እና ዛሬ የመጨረሻው የምዝገባ ቀን ስለሆነ እድሉን ተጠቅማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ፨ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0984777722 ወይም 0115524723 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
1
4
አስቸኳይ ማስታወቂያ ✏️ የመጨረሻውን ዙር የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከአ.አ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለ ስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን ከሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ19/ 2018 ለተከታታይ 3 ቀናት ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) አዳራሽ ስልጠናው እንደሚሰጥ ማስታወቃችን ይታወቃል። ✏️ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠናውን ያልወሰዳችሁ አባላቶች እና ባለሞያዎች ከዚህ በኋላ ስልጠናው እንደማይሰጥ አውቃችሁ እና ዛሬ የመጨረሻው የምዝገባ ቀን ስለሆነ እድሉን ተጠቅማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ፨ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0984777722 ወይም 0115524723 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
861
5
የመጨረሻ ዙር የስልጠና ማስታወቂያ ለማኅበራችን አባላት በሙሉ!! ✏️20ኛውን ወይም የመጨረሻውን ዙር የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከአ.አ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለ ስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን እስከ150 ባለሙያዎችን መዝግበን ከሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ19/ 2018 ለተከታታይ 3 ቀናት ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) አዳራሽ ስልጠና ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሰናል። ✏️ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠናውን ያልወሰዳችሁ አባላቶችእና ባለሞያዎች ከዚህ በኋላ ስልጠናው እንደማይሰጥ አውቃችሁ እና ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥናችሁ እስከ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም ድረስ  በቴሌግራም ገጻችን ላይ የድርጅቱን ስም የሰልጣኞችን ሙሉ ስም እና ስልካቸውን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ፨ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0984777722 ወይም 0115524723 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
1 199
6
አስቸኳይ የስልጠና ቦታ ለውጥ ማስታወቂያ ✏️ የProcurement and Contract Administration  ስልጠና ከሰኔ 10/2018  እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለተከታታይ 3ቀናት  በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ህንጻ 10ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ  እንደሚሰጥ የገለጽን ቢሆንም አዳራሹ በተገለጸው ቀን ለሌላ አገልግሎት ስለተያዘ ይቅርታ እየጠየቅን ለስልጠናው የተመዘገባችሁ አባላቶች ከነገ ረቡዕ ሰኔ 10/2018 ከጠዋቱ 2:30 ቃሊቲ መንገድ በተለምዶ ቆርኪ ወይም ሚድሮክ አካባቢ በሚገኘው ERA የምርምር ማእከል ወይም የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በመገኘት ስልጠናውን እንድትጀምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ። ለበለጠ 0984777722 ይደውሉ ኢ.ኮ.ሥ.ተ.ማ /CCAE/
1 092
7
አስቸኳይ ማስታወቂያ ✏️ የProcurement and Contract Administration ስልጠና ከሰኔ 10/2018  እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለተከታታይ 3ቀናት  በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ህንጻ 10ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ  ይሰጣል።ስለሆነም በባለፈው ተመዝግባችሁ የተቀነሳችሁ እና ፍላጎቱ ያላችሁ አባላቶች እስከ ሰኔ 8/2018 ድረስ የሰልጣኞቻችሁን ስም እና ስለክ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። የሚፈለገው የሰልጣኝ ቁጥር በጣም ጥቂት ስለሆነ የአባልነት ክፍያ ግዴታቸውን ለተወጡ እና ቅድሚያ ለተመዘገቡ እድሉን የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ 0984777722 ይደውሉ ኢ.ኮ.ሥ.ተ.ማ /CCAE/
1 355
8
👉 የዛሬ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም "ኢትዮ ኮን" ምሽት የቀጥታ ስርጭት መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡ ▪️▪️ልዩ ፕሮግራም▪️ 🎙 ልዩ የመታሰቢያ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዘመናዊ መሠረተ
👉 የዛሬ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም "ኢትዮ ኮን" ምሽት የቀጥታ ስርጭት መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡ ▪️▪️ልዩ ፕሮግራም▪️ 🎙 ልዩ የመታሰቢያ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዘመናዊ መሠረተ ልማት ግንባታ ግንባር ቀደም መሐንዲስ የነበሩት ኢንጂነር ካሳ ገብሬን የምናስታውስበት ልዩ የሬድዮ ፕሮግራም ይዘን እንቀርባለን። 🔲 በፕሮግራሙ ውስጥ፦ ✔️ የህይወት እና የሙያ ጉዟቸው ✔️ ከቤተሰቦቻቸው የተሰሙ ትዝታዎች ✔️ ከስራ ባልደረቦቻቸው የተገኙ ምስክርነቶች ✔️ ለሀገር ያበረከቱት አሻራ 🗓 ቀን፡ [ ሰኔ 1 ቀን 2018 ] ⏰ ሰዓት፡ [ሰዓት 2፡20—3፡30] አይለፍዎ! ▶️ በወቅታዊነት የምናነሳው ነጥብ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዲስ መልክ ሌሎች የስራ መስኮች ላይ ሊሰማራ መሆኑን አስታውቋል። የራሱን ባለሙያዎች ጨምሮ የበላይ አካላትን እና የደንበኞቹን ሙያዊ ብቃትና የሥራ አፈጻጸም አቅም ለማሳየት የሚስያችል የሥልጠና ማዕከል በማደራጀት ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል። ስለማሰልጠኛ ተቋሙ ግንባታ ሂደት ሌሎቸም ጉዳዮች ጋር ከተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ ጋር ቆይታ አድርገናል። 📞☎️📩 የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ 👉 📞0974466655 ላይ አድርሱን፡፡ ⏰⏱️📻ከ2፡00 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችንን ትከታተሉ ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡                      መልካም ምሽት! https://t.me/ethioconradio
978
9
19ኛው የHealth &Safety Construction እንዲሁሞ የConstruction Ethics ስልጠና እንዲህ በደመቀ መልኩ ዛሬ ቀጥሎ ደስ በሚል መንፈስ ተጠናቋል።+3
19ኛው የHealth &Safety Construction እንዲሁሞ የConstruction Ethics ስልጠና እንዲህ በደመቀ መልኩ ዛሬ ቀጥሎ ደስ በሚል መንፈስ ተጠናቋል።
1 448
10
+3
没有文字...
1
11
没有文字...
1 256
12
+2
没有文字...
1 325
13
ማስታወቂያ!! ✏️በማህበሩ 19ኛው ዙር ከአ.አ ግንባታና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር 10ኛ ዙር  የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ዛሬ 2ኛ ቀኑን ይዞ በደመቀ ሁኔታ የቀጠለ ሲሆን በከፊል በፎቶ ከዚህ በታች ያለውን ይመስላል
1 046
14
ማስታወቂያ!! ✏️በማህበሩ 19ኛው ዙር ከአ.አ ግንባታና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር 10ኛ ዙር  የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከ150 በላይ ባለሙያዎች ነገ ማለትም ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ/ም  ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) ከጠዋት 2:30 መሰጠት ይጀምራል። ✏️ስለሆነም ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን መውሰድ ፈልጋችሁ ለመመዝገብ ያልተመቻችሁ ነገ ግንቦት 26/2018  ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰአት በስልጠናው ቦታ በመገኘት ሥልጠናውን መጀመር  የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ 0984777722 ይደውሉ
1 179
15
ለማኅበራችን አባላት በሙሉ!! ✏️በማህበሩ 19ኛው ዙር ከአ.አ ግንባታና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር 10ኛ ዙር  የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከ150 በላይ ባለሙያዎች ከነገ ወዲያ ማለትም ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ/ም  ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) ከጠዋት 2:30 መሰጠት ይጀምራል። ✏️ስለሆነም ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን መውሰድ ፈልጋችሁ ያልተመዘገባችሁ እስከ ነገ ግንቦት 25/2018 በመመዝገብ ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰአት በስልጠናው ቦታ በመገኘት ሥልጠናውን መጀመር  የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ 0984777722 ይደውሉ
1 074
16
ለማኅበራችን አባላት በሙሉ!! ✏️19ኛው ዙር የ Construction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና ከ130 በላይ ባለሙያዎችን ከግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት ቃሊቲ መንገድ ሚድሮክ ወይም ቆርኪ  አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የምርምር ማዕከል (ERA Research Center) ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሰናል። ✏️ስለሆነም ከዚህ በፊት ስልጠናውን ያልወሰዳችሁ አባላቶች ውስን ቦታ ስላለን ፈጥናችሁ እስከ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም ድረስ  በቴሌግራም ገጻችን ላይ የድርጅቱን ስም የሰልጣኞችን ሙሉ ስም እና ስልካቸውን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ፨ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0984777722 ወይም 0115524723 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
1 483
17
በድጋሜ ለማኅበራችን አባላት በሙሉ!! ✏️የተከበራችሁ የማህበራችን አባላት ከዚህ በፊት ማህበሩ አሁን ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ በመግለጽ የአባልነት ክፍያችሁን ያላጠናቀቃችሁ አባላት ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ መግለጻችን የሚታወቅ ነው። ሆኖም እስካሁን ክፍያቸውን ያጠናቀቁ የአባላት ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ የተከበራችሁ አባላት በቀጣይ ከሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤ በፊት አንድ አባል  የሚጠበቅበትን ትንሹ ግዴታ አመታዊ የአባልነት መዋጮ መሆኑን አውቃችሁ ያለባችሁን የአባልነት ክፍያ በአጭር ግዜ በማጠናቀቅ የማህበሩ አለኝታ መሆናችሁን በድጋሜ እንድታረጋግጡልን ስንል እንጠይቃለን።
1 271
18
🎇ቲሪ ሄንሪ በስካይ ስፖርት ላይ ስለ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ ፕሮ ሊግን ካሸነፈ በኋላ ስለ እንባው ሲናገር 🗣️✨ 🇫🇷 ቲዬሪ ሄንሪ 🗣️"ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ ፕሮ ሊግን ካሸነፈ በኋላ ሲያለቅስ ሰዎች አይተውታል። አንዳንዶች አሁን የሚጫወትበት ቦታ እኮ ሳውዲ ሊግ ነው እያሉ ይስቁበታል። ግን ለእኔ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እስካሁን ካየናቸው ታላላቅ እግርኳስ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ለምን እንደሆነ በትክክል ይነግረናል።" "ይህ ተጫዋች እግር ኳስን ያሸነፈ ነው። የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎች፣ የባሎን ዶር ሽልማቶች፣ በእንግሊዝ፣ በስፔን እና በጣሊያን የሊግ ዋንጫዎች፣ ከፖርቹጋል ጋር የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፏል።" "ሆኖም፣ በ41 ዓመቱ፣ አሁንም ሲያሸንፍ በተመሳሳይ ስሜት፣ በተመሳሳይ ተነሳሽነት እና በስፖርቲንግ ሊዝበን በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ በነበረበት ሰዓት ተመሳሳይ የሚያደርገውን አይነት ስሜት ያደርጋል። ይህ የተለመደ አይደለም። አብዛኛዎቹ ተጫዋቾች አንድ ወይም ሁለት ዋና ዋና ዋንጫዎችን ካሸነፉ በኋላ ይረካሉ ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጭራሽ አይረካም። ሁሌም ለድል የተራበ ተጫዋች ነው።" "ሰዎች ሁልጊዜ ስለ ተሰጥኦ ይናገራሉ። ነገር ግን የአሸናፊነት ስነልቦና የእግርኳስ ሌጄንዶችን ከታላላቅ ተጫዋቾች የምንለይበት መንገድ ነው። ክርስቲያኖ ሮናልዶ እያንዳንዱ የውድድር አመት የመጨረሻ እድሉ እንደሆነ አድርጎ ጠንክሮ ይሰራል። እያንዳንዱን ጨዋታ እንደ ተልዕኮ ይይዘው ነበር። ለ20 ዓመታት ያህል ከፍተኛ ደረጃ ላይ የቆየው በዚህ ምክንያት ነው፣ ሙሉ ትውልዶች ተጫዋቾች ሲመጡና ሲሄዱ እሱ አሁንም በትልቅ ወኔ እየተጫወተ ነው።" "ያሳካቸው ነገር ሁሉ ካለፈ በኋላ በእድሜው ያንን የጋለ ስሜት አሁንም መኖሩ በእውነት አስደናቂ ነው። ለወጣት ተጫዋቾች ታላቅነት በችሎታ ብቻ ሳይሆን በመስዋዕትነት፣ በዲሲፕሊን፣ በጽናት እና ከምቾት ቀጠና በመውጣት ጭምር መሆኑን ያሳያል። "ክርስትያኖ ሮናልዶን ሊትወዱት ወይም ሊትጠሉት ትችላላችሁ። ነገር ግን የአሸናፊነት ስነልቦናውን ማድነቅ አለብን። እግር ኳስ እንደ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ያለ ሌላ ተፎካካሪ ዳግመኛ ላያይ ይችላል።"
0
19
To enhance the competitiveness of Ethiopian local companies in international and sub-continental competitive bidding, an assessment is being conducted. All concerned stakeholders are kindly requested to fill out the questionnaire and submit it to: Mulualem Debebe Eng. Mulualem Debebe Construction Industry Lead Executive Officer Phone: 0911320622 Submission deadline: May 27, 2026.
1 628
20
Survey Questionnaire for Contractors and Consultants.doc
1 395