ch
Feedback
ናፍቆት

ናፍቆት

前往频道在 Telegram

ሀያሉ ፍቅር ሳይሆን ናፍቆት ነው መናፈቅ ከባዱ ስቃይ ነው በርግጥ ፍቅርም ሀያል ነው ግን ደሞ ናፍቆት ከፍቅር ይበረታል ፍቅርን ፍቅር ያስባለው በመናፈቅ ውስጥ ያለው ደስታና ሀዘን የስሜት መዘበራረቅ ነው ።

显示更多
1 215
订阅者
无数据24 小时
+87
+5930

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+91
在0个频道中
六月 '26
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+74
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+90
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+70
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+63
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+196
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在1个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+107
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+157
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+112
在1个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+235
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 七月+3
23 七月+3
22 七月+3
21 七月+5
20 七月+1
19 七月+4
18 七月+3
17 七月+3
16 七月+1
15 七月+1
14 七月+6
13 七月+3
12 七月+11
11 七月+2
10 七月+4
09 七月+5
08 七月+4
07 七月+1
06 七月+3
05 七月+1
04 七月+5
03 七月+5
02 七月+8
01 七月+6
频道帖子
Kindly Reminder, in this life Today’s pain ህመም ለዘላለም አይቆይም, Believe me 🤍 ሕይወት እንደ መጽሐፍ ናት። እያንዳንዱ ምዕራፍ የራሱ ታሪክ አለው። አንዳንዶቹ በእንባ ይሞላሉ፣ ሌሎቹ በሳቅና በደስታ። ነገር ግን ታሪኩ አይቆምም ወደ ፊት ይቀጥላል። ዛሬ የሚሰማህ ህመም ለዘላለም አይቆይም። አንድ ቀን ወደ ኋላ ተመልሰህ ያለፍከውን ሁሉ በፈገግታ ታስታውሰዋለህ 😉፤ ምክንያቱም ከከባዱ ምዕራፍ አልፈህ ወደ መልካሙ ክፍል ትደርሳለህ። “የሕይወት በጣም ውብ ገጾች ብዙ ጊዜ ከአስቸጋሪዎቹ ምዕራፎች በኋላ ይመጣሉ። ስለዚህ መጽሐፉን አትዝጋ ታሪክህ ገና እየተጻፈ ነው።” ቀጥል። ተስፋ አትቁረጥ። በጣም ውብ ቀናትህ ገና ከፊትህ ናቸው። # እናት

2
የኔ ሰዎች ውድ ዋጋ ስለከፈልንበት ብቻ የሚያቆስለንን ጫማ አውልቀን ከመጣል ወደኋላ አንልም! 👟💔 በህይወታችንም ውስጥ ልክ እንደዚህ ጫማ ብዙ ጊዜ፣ ጉልበት ወይንም ስሜት አፍስሰንባቸው ነገር ግን የውስጥ ሰላማችንን የሚነሱ ነገሮች ያጋጥሙናል። "እስካሁን ብዙ ለፍቼበታለሁ" ወይንም "ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለሁ" በሚል ሰበብ ብቻ ህመሙን ችለን መቀጠል የለብንም። የቱንም ያህል ዋጋ ቢከፈልበት፤ ሰላማችሁን የሚነሳና ወደ ኋላ የሚጎትታችሁን ግንኙነት፣ ስራ ወይም ልማድ አውልቃችሁ ለመጣል አትፍሩ። ከምንም ነገር በላይ የራሳችሁን ደህንነት እና የውስጥ ሰላም አስቀድሙ! ✨ ደህና እደሩልኝ✨👐 # እናት
400
3
ደና ነሽ ብሎ ሚጠይቀኝን ሰው እፈልጋለሁ 😔😔 # እናት
806
4
የሆነ ቦታ ላይ በጣም በፍጥነት የሚፈስ ግዙፍ ወንዝ አለ ብዬ አስባለሁ። በዚያ ወንዝ ውስጥ ሁለት ሰዎች አሉ። እርስ በእርሳቸው እንዳይወሰዱ አጥብቀው ተቃቅፈዋል፣ ነገር ግን የወንዙ ጉልበት በጣም ጠንካራ ስለሆነ መለያየታቸው ግድ ነው፡፡ በመጨረሻም እጃቸውን ለቅቀው በየራሳቸው አቅጣጫ በውሃው ይወሰዳሉ። የኛም ህይወት እንደዚሁ ነው፡፡ እስከመጨረሻው አብረን ለመቆየት ብንመኝም፣ ጊዜና እጣ ፈንታ እንደዚያ ወንዝ ነጥቀው ይወስዱናል። ማንም ሰውን ለዘላለም ይዞ ማቆየት አይችልም፡፡" 📚ርዕስ፦የተሰበሩ ክንፎች ✍️ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን # እናት
1 131
5
የኔ ሴት ✨ ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ...... የማይጠቅሙሽን ነገሮች! ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና ...የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ .....ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ......ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኚ .......በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ! # እናት
1 329
6
የኔ ሰዎች 🤎 ችግሮቻችሁን ለሰዎች አትንገሩ እሺ እውነት ትሰበራላችሁ💔 ደና ደሩ # እናት
1 128
7
መንገድ ላልጨለመው፣ ብርሃንም ሆኖ መሄድ ለደከመው አንድ ጊዜ ቆመን፣ አይዞህ እንበለው ያለውን ላላጣ፣ የሰውን ቁስል አብሮ ለታመመ እጅ እንንሳ እስኪ፣ ራሱን አድምቶ ሌላውን ላከመ አቅሙ ለተበላ፣ መንገዱን ላራቀ ተስፋው ተንጠፍጥፎ፣ ተሟጦ ላለቀ እስኪ አንድ ቆመን፣ አይዞህ እንበለው ያልገደለን ነገር፣ ብርቱ ነው 'ሚያረገው!!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 # እናት
1 104
8
ሰው ሲደክም መከራከር ያቆማል። ራሱን ለማስረዳት አይሮጥም። ዝም ብሎ ይሄዳል። እኔም አሁን የደረስኩበት ቦታ ያ ነው። ሁሉም ሰው እንዲረዳኝ አልፈልግም። ምክንያቱም አንዳንዶች ለመረዳት አይሰሙንም፤ ለመፍረድ ነው የሚሰሙን። እና እውነት ልንገራችሁ… ሰው በጣም ሲጎዳ ብዙ ማውራት ያቆማል። ውስጡን እንደ ተቆለፈ ቤት ይዘጋዋል። ምክንያቱም ያለውን ሁሉ ለማንም ማሳየት አይፈልግም። አንዳንዴ ዝምታዬ እብሪት አይደለም… ራሴን እየጠበቅኩ ነው። ስለዚህ ይቅርታ… የማብራራላቹ ማንነት የለኝም። የቀረኝ ጉልበት ራሴን ለማረጋጋት ብቻ ነው። # እናት
1 175
9
እነዛ የጫማችን ውበት ከውጭ አይተው ያደነቁልን ሰዎች... የጫማችን ሶል ውስጡ ቀዳዳ ስለመሆኑ፣ በእያንዳንዱ እርምዳችን ውስጥ ስለወጋን እሾህና ጋሬጣ፣ ውስጥ እግራችን ላይ ስላለው ቁስል የት ያውቃሉ? ተራምደን መድረሳችን እንጂ ህመማችን በምን ይረዳሉ? አብረናቸው መንገድ መጀመራችን እንጂ አረማመዳችን መች ያስተውላሉ። ካሰብነው ለመድረስ ሁሉን ችለነው እንጂ ቁጭ አድርጎ የሚያስተክዝ ብዙ ምክንያት ነበረን። በአንድ ጫማ ውስጥ ያለውን ምቾት ወይም ስቃይ የምናውቀው ተጫምተነው ስንራመድ ብቻ ነው። መሆን የመፍረድን ያክል ቀላል አይደለምና ፣ ሆነን ባልተገኘንበት አንፍረድ! # እናት
1 090
10
የኔ ሰዎች እንዴት አደራችሁልኝ አንድ ሀሳብ ነበረኝ ብትቀበሉኝ ይሄንን ቻናላችንን ወደ ቲክቶክ ማሳደግ ብንችል እና ተጨማሪ ቤተሰብ ብናፈራ ምን ይመስላችኋል ይኸው @hilina2313 እወዳችኋለሁ ዋሉልኝ # እናት
1 124
11
"የኔ ልባም ሴት፣ 👸🏼❤️ ልባም መሆን ማለት ዝምተኛ መሆን ማለት አይደለም፤ ልባምነት ማለት መቼ መናገርና መቼ ዝም ማለት እንዳለብሽ ማወቅ ነው። የኔ ልባም ሴት፣ አንቺ በዙሪያሽ ላሉት ሰዎች ብርሃን፣ ለቤተሰብሽ መከታ፣ ለራስሽ ደግሞ ኩራት ነሽ። ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙሽ ይችላሉ፣ አለም ተስፋ እንድትቆርጪ ሊገፋፋሽ ይችላል። ነገር ግን አንቺ ውስጥ ያለው ያ የማይበገር የልባምነት መንፈስ "ገና ነኝ!" ይልሻል። እራስሽን ውደጂ፣ እውቀትሽን አሳድጊ፣ እናም በምትሄጂበት መንገድ ሁሉ በልበ ሙሉነት ተራመጂ። አንቺ የጥበብ ምንጭ፣ የጽናት ተምሳሌት ነሽ። ዛሬ የምታደርጊው ጥቃቅን በጎ ነገር ነገ ትልቅ ታሪክ ሆኖ ይነበባል። በርቺ፣ የኔ ልባም ሴት! # እናት
1 040
12
እናም ልጅቷን ወደቤቴ ይዣት ሄድኩ ምግብ አልበላ ብሎኛል ለሷ ሰጠዃትና ግር ያሉኝን ነገሮች ጠየኳት የልጅቷ አወራር ጉድ ነው የሚያስብለው ቁመቷ አጭር የሆነች አሮጊት እንጂ 8 አመት ህጻን አትመስልም እናም ከእናቷ ጋር እንደማይስማሙ እሷን ማየት እንደማትፈልግ ነገራኝ እኔም መክሬ አባብዬ ተኛች ከአነጋገሩዋ በተኛሁበት ምታመልጠኝ ስለመሰለኝ ቁጭ ብዬ እየጠበኳት ነጋ በጠዋቱ ቁርሷን ሰጥቼ እቃ ገዝቼ ልምጣ ብዬ አታልያት ወጣሁ ቤት እንዲጠብቋት አስጠንቅቄ ወደ እናቷ ቤት አመራሁ እንደደረስኩ ሴትየዋ ላይ የጮኩት ጩኸት የቻልኩትን የታገስኩትን ሁሉ ነበር እናም ከእሷ ጋር ወደኔ ቤት መጣን ውጪ እንዳለሁ ጥሯት ብዬ ስትታይ የለችም አበድኩ መጨረሻዬን እያሰብኩ ጮኩ እነሱም ሽንት ቤት ብላ አታላቸው ነው ለካ ያልገባንበት የለም ተፈለገች የለችም ጭራሽ ስላደረኩላት መልካም ነገር የምስጋና ደብዳቤ ጽፋ ጠፍታለች አግኝታት ለነበረችው ሴት ደውለን ስንነግራት ስልክ ሰጥታን ዘጋችው ለካ ወንድሜ ስትል የነበረው ታውቁት ከሆነ ( ባዩሽ ኮልፌ) ሄኖክን ነው ከዛ እናቷ እኔ ጋ ተገናኝተን ነው ከኔ ነው የጠፋችው ብላ ነገሩን ለማብረድ ሞከረች እሱም ፈልጌ ፎቶ አንስቼ እንድልክለት ነግሮ ተዘጋ እንዲሁ እንዳበድኩ ሰአቱ ሂዶ ምሳ ሰአት ደረሰ ከዛ በመሀል የእናቷ ስልክ ጠራ አነሳችው የሌላ አካባቢ ፖሊሶች ነበሩ ሶሻል ሚድያ ላይ አይተዋት እንደነበር በማስታወስ ይዘዋት ነው ስልኳን የተቀበሉት እናትም ሄዳ ተቀበለቻት መጡ ደግማ ሳትጠፋ ብዬ አንድ ላይ ፎቶ አነሳዃቸው ማድረግ ያሉብኝን ነገሮች አድርጌ ለሚመለከተው አካል ላኩና ከዚ ችግር ወጣሁ ከዛ የተኛሁትን እንቅልፍ አጠይቁኝ ይሄ በህይወቴ በጣም ከባድ የምለው አጋጣሚዬ ነው ከዛ ወዲ ርንደዚ አይነት ነገር እፈራለሁ የኔ አጋጣሚ ይህን ይመስል ነበር🙌🤭🤭 # እናት
1 131
13
እኔ ልወስዳት እንደመጣሁ ማንም አልጠረጠረም ነበር ልጅቷን ሳያት አጠገቧ ያለችውን ለማናገር ተጠጋሁ እናም ማውራት ስጀምር ሰው ሁሉ ከበበን ከዛ ያለውን ሁሉ አስረድቼ ልጅቷን እንዲሰጡኝ ስጠይቅ ለእናቷ ደውይና መጀመርያ እናረጋግጥ አሉኝ እሺ ብዬ ስደውል ስልኳ ዝግ ነው እናም ሰዎቹ ልጅቷን ልሰርቅ የመጣሁ እንደሆነ ደመደሙ ካለሁበት ድካምና ርሀብ አንጻር ንዴቴን መቆጣጠር አቅቶኝ በቃ ውሰዷት ለእናቷ ነግራታለሁ ራሷ ትውሰዳት ብዬ ልሄድ ስል ሰው እውነትም ሌባ ነሽ ስለዚህ ፖሊስ ጣቢያ ነው የምንሄደው አሉኝ ያልመቱኝም ሴት ሆኜባቸው ነው ልጅቷን ይዛ የመጣችው ሴት ትነጫነጫለች ወቅቱ የኢስላም ጾም ነበር ሰአት እየደረሰባት መሆኑንና የልጅቷ ነገር ግራ አጋብቷታል እኔም አልፈራሁም እሺ እንሂድ አልኳቸው ከዛ ሰዎቹ ግራ ገባቸው ከመሄዳችን በፊት ብለው ልጅቷን ሌላ ስልክ ስጭን አሏት አላውቅም ብላ ግግም አለች ሲሰለቸኝ በቃ ፖሊስ ጣቢያ እንሂድ እነሱ ይረከቡ እኔም ወደቤቴ ነው መግባት ምፈልገው ብዬ አምባረኩ በዛ መሀል ልጅቷ ደነገጠች ፖሊስ ጋር አትውሰዱኝ በቃ እናገራለሁ ብላ ተናገረች ስልኩ ጠራ ነገር ግን አይነሳም አሁን አማራጭ የለም ሰዎቹም ሊያምኑኝ አልፈለጉም ስለዚህ ፖሊስ ጋር መሄድ የመጨረሻው አማራጭ ሆኖ መሄድ ስንጀምር ልጅቷ አክስቷ የምትሰራበትን ሬስቶራንት አሳየችን ገባን አክስትየው ገና ስታያት አያገባኝም አላውቃትም ብላ ግግም አለች ሴትየዋም ትነጫነጫለች በዚ መሀል ኬት መጣ ሳይባል ዝናብ ረገጠን የአፍጥር ሰአት እያለፈ ነው ለጾመኛዋ አሳስቦኛል ነገር ግን እኔም ከሷ ብሼ ነበረ በስተመጨረሻ ያለን አማራጭ ፖሊስ ሆነና ፖሊስ ጣቢያ ገባን እዛም ያሉን ነገር ቢኖር እንደዚህ አይነት ኬዝ ቢሮው ላይ እንደማይቀበሉና ነገር ግን ወደዋናው ቢሮአቸው እንድንሄድ ነገሩን መብራት ጠፍቷል እየዘነበ ነው ጾመኛ ናት የጠቆሙን ቢሮ ሩቅ ነው ሴትየዋም ተመልሳ ልጅቷን ይዛ መግባት አልፈለገችም ብቻ በመሀል በመሐሀል ወንድሜን ላማክር ቆይ እያለች ስልክ ታወራለች በስተመጨረሻም በቃ ይዘሻት ሂጂ ነገር ግን ፎቶ ላንሳሽ የሆነ ነገር እንኳን ቢፈጠር ለፖሊስ ፎቶሽን እበትናለሁ ብላ ፎከረች እኔም ቶሎ መግባት ስለፈለኩ ተስማምቼ እንደወንጀለኛ ተነሳሁ እንግዲህ ስቃዬ የጀመረው ከዚ ሰአት ጀምሮ ነው አልጨረስኩም ይቀጥላል ..... # እናት
943
14
እነሆ የማይረሳ ገጠመኜ አንድ ቅዳሜ ለት በማለዳ ተነሳሁ ቁርስም ሳልበላ ስራዎቼን በግዜ ለመጨራረስ አስቤ ቤት ውስጥ ሚሰራውን ሰራርቼ እንደጨረስኩ በዛ ብሎ የተጠራቀመብኝን ልብስ ማጠብ ጀመርኩ ያው ቤት ስትውሉ እና ስራ ስትሰሩ ቀለል ያለ ልብስ አደል የምትለብሱት እኔም ስስ ቲሸርት እና ስስ ሱሪ ለብሼ ልብሱን ጀመርኩ ሚገርማችሁ ቁርስ እንኳን አልበላሁም ነበር ልብሱንም የጨረስኩት ወደ 10 ሰአት አካባቢ ነው እና እንደጨረስኩ ምግብ ለመብላት ከመቸኮሌ የተነሳ ልብሴን ራሱ አልቀየርኩም እና ስልኬን እንደያዝኩ ቁጭ አልኩ ከዛ ወደ ቴሌግራም ስገባ ከጓደኛዬ መልእክት አገኘው ስገባ የአንዲት ትንሽ ልጅ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ ነው ልጅቷን አንዲት ደግ ሴት አግኝታ ቤተሰቦቿን እንድታገኝ የተለቀቀ ነው ሳያት አዲስ አልሆነችብኝም የተጻፈውንም ሳይ እኔ ያለሁበት አካባቢ ተጠቅሷል ለጓደኛዬ ደወልኩ አስረዳችኝ ከዛ በአእምሮዬ እናቷ ምን ያህል ጭንቅ ውስጥ እንደሆነች ተሰማኝና ልበላ ያዘጋጀውትን በቅጡ ሳልበላ ስልኬን እንደያዝኩ ወጣሁ ፎቶውን ማሳያቸው ሰዎች እንደማያቋት በንቀት ነበር ሚመልሱት በስተመጨረሻ ከድካም በኋላ የሆነች ሴትዮ ለምን እንደሆነ ጠይቃኝ ስነግራት ይቺ የተረገመች ልጅ መጥፋት አዲሷ አደለም ትመጣ የለ ምን አስለጠፋችሁ ብላ ተመነቃቅራ ሄደች ነገሩን የሰሙ ሌሎችም እያጉረመረሙ ቤቷን ጠቆሙኝ ከረጅም ማንኳኳት በኋላ እናቷ ከፈተች ነገር ግን የማዘንም የመደሰትም ነገር ስሜት አላየሁባትም እናም ያለችበትን ስነግራት እኔን እሺ አትለኝም እባክሽ ተባበሪኝ ስትለኝ እናት ናት ብዬ አዝኜ በተቀመጠው ስልክ ደወልኩ ያሉበትን ነግረውኝ ልብሴን እንኳን ሳልቀይር እብድ እንደመሰልኩ ወደ ቦታው አመራሁ ሰዎቹ የጠበቁኝ ቦታ ላይ ሰዎች የበዙበትና ነገሩን መጨረሻ ለማወቅ ጓጉቶ እየጠበቀ ያለ ህዝብ የበዛበት ቦታ ነው እቀጥለዋለሁ # እናት
851
15
እንዴት ቆያችሁ ቤተሰቦቼ እስቲ በህይወታችሁ የማትረሱት ገጠመኞቻችሁን አጋሩን የኔን ነገ አጋራለሁ በገጠመኞቻችን ብዙ ትምህርቶችና አለፍ ብሎም ጨዋታ መዝናናት እናገኝበት ይሆናል ደና ደሩልኝ # እናት
887
16
እየገባችሁ አንብቡ ትጠቀሙበታላችሁ ሰላም ዋሉልኝ # እናት
1 129
17
በቻናላችን #Psychology ላይ ትኩረት ያደረጉ፦ ​➾ ህይወትን የሚያንፁ ምክሮች ➾ ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች ➾ መጣጥፎች ➾ አባባሎች ➾ አስተማሪ አጫጭር ልቦለዶች እና ታሪኮች ➾
በቻናላችን #Psychology ላይ ትኩረት ያደረጉ፦ ​➾ ህይወትን የሚያንፁ ምክሮች ➾ ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች ➾ መጣጥፎች ➾ አባባሎች ➾ አስተማሪ አጫጭር ልቦለዶች እና ታሪኮች ➾ አነቃቂ ፅሁፎች ​የሚነሱበት ተመራጭ ቻናል ነው! ይቀላቀሉን፤ ይወዱታል! 👇 https://t.me/InsightQuotes https://t.me/InsightQuotes
1 134
18
የኔ ሴት🤎 የሆነ ወቅት አለሽ ሰውን መቀየም የምታቆሚበት...የሆነ ወቅት አለሽ …ከሰው መጠበቅ የምታቆሚበት... የሆነ ወቅት አለሽ ደስታሽን አጠገብሽ ባለው ሰው ብዛት መለካት የምታቆሚበት... የሆነ ወቅት አለሽ ሰውን መረዳት የምትጀምሪበት...የሆነ ወቅት አለሽ ቤተሰብ ማለት አለም 🌏ማለት እንደሆነ የምትረጂበት....የሆነ ወቅት አለሽ ቀንን መጥላት የምታቆሚበት....የሆነ ወቅት አለሽ ሃዘንሽን የምታበርጂበት...የሆነ ወቅት🤎ያኔ Matured ሆነሻል ማለት ነው🫠 ደህና እደሩልኝ # እናት
907