ናፍቆት
الذهاب إلى القناة على Telegram
ሀያሉ ፍቅር ሳይሆን ናፍቆት ነው መናፈቅ ከባዱ ስቃይ ነው በርግጥ ፍቅርም ሀያል ነው ግን ደሞ ናፍቆት ከፍቅር ይበረታል ፍቅርን ፍቅር ያስባለው በመናፈቅ ውስጥ ያለው ደስታና ሀዘን የስሜት መዘበራረቅ ነው ።
إظهار المزيد1 224
المشتركون
+124 ساعات
+97 أيام
+5130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '260
في 0 قنوات
يوليو '26
+112
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+74
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+90
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+70
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+63
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+196
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+55
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+107
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+157
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+112
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+28
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+18
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+22
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+235
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 أغسطس | 0 |
منشورات القناة
በህይወቴ ውስጥ የጎዱኝ ሰዎች ቢኖሩም አልጠላቸውም በርግጥ አጥፍተዋል፥ምናልባትም የመጡበት መንገድ አጥፍቶአቸዋል።እነሱን ሳይሆን ያመጣቸውን መንገድ እጠላለሁ! በዛም መንገድ ደግሜ ላልሄድ ለራሴ እምላለሁ።
የሰው ልጅ ክፋ እና ደጉን መለየት ከጀመረ ጀምሮ ሁለት ሐሳብ ወደ ጭንቅላቱ ይመላለሳል ክፉ እና ደግ ፥የሰው ልጅ ክፉ ሐሳብ ስላሰበ ወቀሳ የለበትም።ክፉን ሐሳብ ተቀብሎ ሲተገብረው እንጂ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አንዳንዴ ሳስበው ከሚያውቀኝ ሰው የማያውቀኝ ሰው ይሻላል ተዋውቆ ከሚፈርድብኝ ብዬ እኮ ነው
አንዳንድ ሰው ይገርኛል ሳልጠራቸው ይመጡና ነይ ተነሽ የሆነ ቦታ እንሂድ ይሉኛል እርቀን ከተጓዝን በኋላ፥የት ነበር የምትሄጅው? ይሉኛል።
ግራ ይገባኛል የት ነበር የምሄደው?
ያመኛል እንዴ?
ደህና እደሩልኝ
# እናት
| 2 | Kindly Reminder, in this life Today’s pain ህመም ለዘላለም አይቆይም, Believe me 🤍
ሕይወት እንደ መጽሐፍ ናት። እያንዳንዱ ምዕራፍ የራሱ ታሪክ አለው። አንዳንዶቹ በእንባ ይሞላሉ፣ ሌሎቹ በሳቅና በደስታ። ነገር ግን ታሪኩ አይቆምም ወደ ፊት ይቀጥላል።
ዛሬ የሚሰማህ ህመም ለዘላለም አይቆይም። አንድ ቀን ወደ ኋላ ተመልሰህ ያለፍከውን ሁሉ በፈገግታ ታስታውሰዋለህ 😉፤ ምክንያቱም ከከባዱ ምዕራፍ አልፈህ ወደ መልካሙ ክፍል ትደርሳለህ።
“የሕይወት በጣም ውብ ገጾች ብዙ ጊዜ ከአስቸጋሪዎቹ ምዕራፎች በኋላ ይመጣሉ። ስለዚህ መጽሐፉን አትዝጋ ታሪክህ ገና እየተጻፈ ነው።”
ቀጥል። ተስፋ አትቁረጥ። በጣም ውብ ቀናትህ ገና ከፊትህ ናቸው።
# እናት | 518 |
| 3 | የኔ ሰዎች
ውድ ዋጋ ስለከፈልንበት ብቻ የሚያቆስለንን ጫማ አውልቀን ከመጣል ወደኋላ አንልም! 👟💔
በህይወታችንም ውስጥ ልክ እንደዚህ ጫማ ብዙ ጊዜ፣ ጉልበት ወይንም ስሜት አፍስሰንባቸው ነገር ግን የውስጥ ሰላማችንን የሚነሱ ነገሮች ያጋጥሙናል። "እስካሁን ብዙ ለፍቼበታለሁ" ወይንም "ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለሁ" በሚል ሰበብ ብቻ ህመሙን ችለን መቀጠል የለብንም።
የቱንም ያህል ዋጋ ቢከፈልበት፤ ሰላማችሁን የሚነሳና ወደ ኋላ የሚጎትታችሁን ግንኙነት፣ ስራ ወይም ልማድ አውልቃችሁ ለመጣል አትፍሩ።
ከምንም ነገር በላይ የራሳችሁን ደህንነት እና የውስጥ ሰላም አስቀድሙ! ✨
ደህና እደሩልኝ✨👐
# እናት | 811 |
| 4 | ደና ነሽ ብሎ ሚጠይቀኝን ሰው እፈልጋለሁ 😔😔
# እናት | 1 183 |
| 5 | የሆነ ቦታ ላይ በጣም በፍጥነት የሚፈስ ግዙፍ ወንዝ አለ ብዬ አስባለሁ። በዚያ ወንዝ ውስጥ ሁለት ሰዎች አሉ። እርስ በእርሳቸው እንዳይወሰዱ አጥብቀው ተቃቅፈዋል፣ ነገር ግን የወንዙ ጉልበት በጣም ጠንካራ ስለሆነ መለያየታቸው ግድ ነው፡፡ በመጨረሻም እጃቸውን ለቅቀው በየራሳቸው አቅጣጫ በውሃው ይወሰዳሉ። የኛም ህይወት እንደዚሁ ነው፡፡ እስከመጨረሻው አብረን ለመቆየት ብንመኝም፣ ጊዜና እጣ ፈንታ እንደዚያ ወንዝ ነጥቀው ይወስዱናል። ማንም ሰውን ለዘላለም ይዞ ማቆየት አይችልም፡፡"
📚ርዕስ፦የተሰበሩ ክንፎች
✍️ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን
# እናት | 1 453 |
| 6 | የኔ ሴት ✨
ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ...... የማይጠቅሙሽን ነገሮች!
ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና ...የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ .....ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ......ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኚ .......በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ!
# እናት | 1 329 |
| 7 | የኔ ሰዎች 🤎
ችግሮቻችሁን ለሰዎች አትንገሩ እሺ
እውነት ትሰበራላችሁ💔
ደና ደሩ
# እናት | 1 128 |
| 8 | መንገድ ላልጨለመው፣ ብርሃንም ሆኖ መሄድ ለደከመው
አንድ ጊዜ ቆመን፣ አይዞህ እንበለው
ያለውን ላላጣ፣ የሰውን ቁስል አብሮ ለታመመ
እጅ እንንሳ እስኪ፣ ራሱን አድምቶ ሌላውን ላከመ
አቅሙ ለተበላ፣ መንገዱን ላራቀ
ተስፋው ተንጠፍጥፎ፣ ተሟጦ ላለቀ
እስኪ አንድ ቆመን፣ አይዞህ እንበለው
ያልገደለን ነገር፣ ብርቱ ነው 'ሚያረገው!!!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
# እናት | 1 104 |
| 9 | ሰው ሲደክም መከራከር ያቆማል።
ራሱን ለማስረዳት አይሮጥም።
ዝም ብሎ ይሄዳል።
እኔም አሁን የደረስኩበት ቦታ ያ ነው።
ሁሉም ሰው እንዲረዳኝ አልፈልግም።
ምክንያቱም አንዳንዶች ለመረዳት አይሰሙንም፤ ለመፍረድ ነው የሚሰሙን።
እና እውነት ልንገራችሁ…
ሰው በጣም ሲጎዳ ብዙ ማውራት ያቆማል።
ውስጡን እንደ ተቆለፈ ቤት ይዘጋዋል።
ምክንያቱም ያለውን ሁሉ ለማንም ማሳየት አይፈልግም።
አንዳንዴ ዝምታዬ እብሪት አይደለም…
ራሴን እየጠበቅኩ ነው።
ስለዚህ ይቅርታ…
የማብራራላቹ ማንነት የለኝም።
የቀረኝ ጉልበት ራሴን ለማረጋጋት ብቻ ነው።
# እናት | 1 175 |
| 10 | እነዛ የጫማችን ውበት ከውጭ አይተው ያደነቁልን ሰዎች...
የጫማችን ሶል ውስጡ ቀዳዳ ስለመሆኑ፣
በእያንዳንዱ እርምዳችን ውስጥ ስለወጋን እሾህና ጋሬጣ፣
ውስጥ እግራችን ላይ ስላለው ቁስል የት ያውቃሉ?
ተራምደን መድረሳችን እንጂ ህመማችን በምን ይረዳሉ?
አብረናቸው መንገድ መጀመራችን እንጂ አረማመዳችን መች ያስተውላሉ።
ካሰብነው ለመድረስ ሁሉን ችለነው እንጂ ቁጭ አድርጎ የሚያስተክዝ ብዙ ምክንያት ነበረን።
በአንድ ጫማ ውስጥ ያለውን ምቾት ወይም ስቃይ የምናውቀው ተጫምተነው ስንራመድ ብቻ ነው።
መሆን የመፍረድን ያክል ቀላል አይደለምና ፣ ሆነን ባልተገኘንበት አንፍረድ!
# እናት | 1 090 |
| 11 | የኔ ሰዎች እንዴት አደራችሁልኝ አንድ ሀሳብ ነበረኝ ብትቀበሉኝ ይሄንን ቻናላችንን ወደ ቲክቶክ ማሳደግ ብንችል እና ተጨማሪ ቤተሰብ ብናፈራ ምን ይመስላችኋል
ይኸው @hilina2313
እወዳችኋለሁ ዋሉልኝ
# እናት | 1 124 |
| 12 | "የኔ ልባም ሴት፣ 👸🏼❤️
ልባም መሆን ማለት ዝምተኛ መሆን ማለት አይደለም፤ ልባምነት ማለት መቼ መናገርና መቼ ዝም ማለት እንዳለብሽ ማወቅ ነው።
የኔ ልባም ሴት፣ አንቺ በዙሪያሽ ላሉት ሰዎች ብርሃን፣ ለቤተሰብሽ መከታ፣ ለራስሽ ደግሞ ኩራት ነሽ።
ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙሽ ይችላሉ፣ አለም ተስፋ እንድትቆርጪ ሊገፋፋሽ ይችላል። ነገር ግን አንቺ ውስጥ ያለው ያ የማይበገር የልባምነት መንፈስ "ገና ነኝ!" ይልሻል። እራስሽን ውደጂ፣ እውቀትሽን አሳድጊ፣ እናም በምትሄጂበት መንገድ ሁሉ በልበ ሙሉነት ተራመጂ።
አንቺ የጥበብ ምንጭ፣ የጽናት ተምሳሌት ነሽ።
ዛሬ የምታደርጊው ጥቃቅን በጎ ነገር ነገ ትልቅ ታሪክ ሆኖ ይነበባል። በርቺ፣ የኔ ልባም ሴት!
# እናት | 1 040 |
| 13 | እናም ልጅቷን ወደቤቴ ይዣት ሄድኩ ምግብ አልበላ ብሎኛል ለሷ ሰጠዃትና ግር ያሉኝን ነገሮች ጠየኳት የልጅቷ አወራር ጉድ ነው የሚያስብለው ቁመቷ አጭር የሆነች አሮጊት እንጂ 8 አመት ህጻን አትመስልም እናም ከእናቷ ጋር እንደማይስማሙ እሷን ማየት እንደማትፈልግ ነገራኝ እኔም መክሬ አባብዬ ተኛች ከአነጋገሩዋ በተኛሁበት ምታመልጠኝ ስለመሰለኝ ቁጭ ብዬ እየጠበኳት ነጋ
በጠዋቱ ቁርሷን ሰጥቼ እቃ ገዝቼ ልምጣ ብዬ አታልያት ወጣሁ ቤት እንዲጠብቋት አስጠንቅቄ ወደ እናቷ ቤት አመራሁ እንደደረስኩ ሴትየዋ ላይ የጮኩት ጩኸት የቻልኩትን የታገስኩትን ሁሉ ነበር እናም ከእሷ ጋር ወደኔ ቤት መጣን ውጪ እንዳለሁ ጥሯት ብዬ ስትታይ የለችም አበድኩ መጨረሻዬን እያሰብኩ ጮኩ እነሱም ሽንት ቤት ብላ አታላቸው ነው ለካ ያልገባንበት የለም ተፈለገች የለችም ጭራሽ ስላደረኩላት መልካም ነገር የምስጋና ደብዳቤ ጽፋ ጠፍታለች አግኝታት ለነበረችው ሴት ደውለን ስንነግራት ስልክ ሰጥታን ዘጋችው
ለካ ወንድሜ ስትል የነበረው ታውቁት ከሆነ ( ባዩሽ ኮልፌ) ሄኖክን ነው ከዛ እናቷ እኔ ጋ ተገናኝተን ነው ከኔ ነው የጠፋችው ብላ ነገሩን ለማብረድ ሞከረች እሱም ፈልጌ ፎቶ አንስቼ እንድልክለት ነግሮ ተዘጋ እንዲሁ እንዳበድኩ ሰአቱ ሂዶ ምሳ ሰአት ደረሰ ከዛ በመሀል የእናቷ ስልክ ጠራ አነሳችው የሌላ አካባቢ ፖሊሶች ነበሩ ሶሻል ሚድያ ላይ አይተዋት እንደነበር በማስታወስ ይዘዋት ነው ስልኳን የተቀበሉት እናትም ሄዳ ተቀበለቻት መጡ ደግማ ሳትጠፋ ብዬ አንድ ላይ ፎቶ አነሳዃቸው ማድረግ ያሉብኝን ነገሮች አድርጌ ለሚመለከተው አካል ላኩና ከዚ ችግር ወጣሁ ከዛ የተኛሁትን እንቅልፍ አጠይቁኝ
ይሄ በህይወቴ በጣም ከባድ የምለው አጋጣሚዬ ነው ከዛ ወዲ ርንደዚ አይነት ነገር እፈራለሁ
የኔ አጋጣሚ ይህን ይመስል ነበር🙌🤭🤭
# እናት | 1 131 |
| 14 | እኔ ልወስዳት እንደመጣሁ ማንም አልጠረጠረም ነበር ልጅቷን ሳያት አጠገቧ ያለችውን ለማናገር ተጠጋሁ እናም ማውራት ስጀምር ሰው ሁሉ ከበበን ከዛ ያለውን ሁሉ አስረድቼ ልጅቷን እንዲሰጡኝ ስጠይቅ ለእናቷ ደውይና መጀመርያ እናረጋግጥ አሉኝ እሺ ብዬ ስደውል ስልኳ ዝግ ነው እናም ሰዎቹ ልጅቷን ልሰርቅ የመጣሁ እንደሆነ ደመደሙ ካለሁበት ድካምና ርሀብ አንጻር ንዴቴን መቆጣጠር አቅቶኝ በቃ ውሰዷት ለእናቷ ነግራታለሁ ራሷ ትውሰዳት ብዬ ልሄድ ስል ሰው እውነትም ሌባ ነሽ ስለዚህ ፖሊስ ጣቢያ ነው የምንሄደው አሉኝ ያልመቱኝም ሴት ሆኜባቸው ነው
ልጅቷን ይዛ የመጣችው ሴት ትነጫነጫለች ወቅቱ የኢስላም ጾም ነበር ሰአት እየደረሰባት መሆኑንና የልጅቷ ነገር ግራ አጋብቷታል
እኔም አልፈራሁም እሺ እንሂድ አልኳቸው
ከዛ ሰዎቹ ግራ ገባቸው ከመሄዳችን በፊት ብለው ልጅቷን ሌላ ስልክ ስጭን አሏት አላውቅም ብላ ግግም አለች
ሲሰለቸኝ በቃ ፖሊስ ጣቢያ እንሂድ እነሱ ይረከቡ እኔም ወደቤቴ ነው መግባት ምፈልገው ብዬ አምባረኩ
በዛ መሀል ልጅቷ ደነገጠች ፖሊስ ጋር አትውሰዱኝ በቃ እናገራለሁ ብላ ተናገረች ስልኩ ጠራ ነገር ግን አይነሳም አሁን አማራጭ የለም ሰዎቹም ሊያምኑኝ አልፈለጉም ስለዚህ ፖሊስ ጋር መሄድ የመጨረሻው አማራጭ ሆኖ መሄድ ስንጀምር ልጅቷ አክስቷ የምትሰራበትን ሬስቶራንት አሳየችን ገባን አክስትየው ገና ስታያት አያገባኝም አላውቃትም ብላ ግግም አለች
ሴትየዋም ትነጫነጫለች በዚ መሀል ኬት መጣ ሳይባል ዝናብ ረገጠን የአፍጥር ሰአት እያለፈ ነው ለጾመኛዋ አሳስቦኛል ነገር ግን እኔም ከሷ ብሼ ነበረ በስተመጨረሻ ያለን አማራጭ ፖሊስ ሆነና ፖሊስ ጣቢያ ገባን እዛም ያሉን ነገር ቢኖር እንደዚህ አይነት ኬዝ ቢሮው ላይ እንደማይቀበሉና ነገር ግን ወደዋናው ቢሮአቸው እንድንሄድ ነገሩን
መብራት ጠፍቷል እየዘነበ ነው ጾመኛ ናት
የጠቆሙን ቢሮ ሩቅ ነው
ሴትየዋም ተመልሳ ልጅቷን ይዛ መግባት አልፈለገችም ብቻ በመሀል በመሐሀል ወንድሜን ላማክር ቆይ እያለች ስልክ ታወራለች በስተመጨረሻም በቃ ይዘሻት ሂጂ ነገር ግን ፎቶ ላንሳሽ የሆነ ነገር እንኳን ቢፈጠር ለፖሊስ ፎቶሽን እበትናለሁ ብላ ፎከረች እኔም ቶሎ መግባት ስለፈለኩ ተስማምቼ እንደወንጀለኛ ተነሳሁ
እንግዲህ ስቃዬ የጀመረው ከዚ ሰአት ጀምሮ ነው
አልጨረስኩም ይቀጥላል .....
# እናት | 943 |
| 15 | እነሆ የማይረሳ ገጠመኜ
አንድ ቅዳሜ ለት በማለዳ ተነሳሁ ቁርስም ሳልበላ ስራዎቼን በግዜ ለመጨራረስ አስቤ ቤት ውስጥ ሚሰራውን ሰራርቼ እንደጨረስኩ በዛ ብሎ የተጠራቀመብኝን ልብስ ማጠብ ጀመርኩ ያው ቤት ስትውሉ እና ስራ ስትሰሩ ቀለል ያለ ልብስ አደል የምትለብሱት እኔም ስስ ቲሸርት እና ስስ ሱሪ ለብሼ ልብሱን ጀመርኩ ሚገርማችሁ ቁርስ እንኳን አልበላሁም ነበር ልብሱንም የጨረስኩት ወደ 10 ሰአት አካባቢ ነው እና እንደጨረስኩ ምግብ ለመብላት ከመቸኮሌ የተነሳ ልብሴን ራሱ አልቀየርኩም እና ስልኬን እንደያዝኩ ቁጭ አልኩ ከዛ ወደ ቴሌግራም ስገባ ከጓደኛዬ መልእክት አገኘው ስገባ የአንዲት ትንሽ ልጅ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ ነው ልጅቷን አንዲት ደግ ሴት አግኝታ ቤተሰቦቿን እንድታገኝ የተለቀቀ ነው ሳያት አዲስ አልሆነችብኝም የተጻፈውንም ሳይ እኔ ያለሁበት አካባቢ ተጠቅሷል ለጓደኛዬ ደወልኩ አስረዳችኝ ከዛ በአእምሮዬ እናቷ ምን ያህል ጭንቅ ውስጥ እንደሆነች ተሰማኝና ልበላ ያዘጋጀውትን በቅጡ ሳልበላ ስልኬን እንደያዝኩ ወጣሁ ፎቶውን ማሳያቸው ሰዎች እንደማያቋት በንቀት ነበር ሚመልሱት በስተመጨረሻ ከድካም በኋላ የሆነች ሴትዮ ለምን እንደሆነ ጠይቃኝ ስነግራት ይቺ የተረገመች ልጅ መጥፋት አዲሷ አደለም ትመጣ የለ ምን አስለጠፋችሁ ብላ ተመነቃቅራ ሄደች ነገሩን የሰሙ ሌሎችም እያጉረመረሙ ቤቷን ጠቆሙኝ ከረጅም ማንኳኳት በኋላ እናቷ ከፈተች ነገር ግን የማዘንም የመደሰትም ነገር ስሜት አላየሁባትም እናም ያለችበትን ስነግራት እኔን እሺ አትለኝም እባክሽ ተባበሪኝ ስትለኝ እናት ናት ብዬ አዝኜ በተቀመጠው ስልክ ደወልኩ ያሉበትን ነግረውኝ ልብሴን እንኳን ሳልቀይር እብድ እንደመሰልኩ ወደ ቦታው አመራሁ
ሰዎቹ የጠበቁኝ ቦታ ላይ ሰዎች የበዙበትና ነገሩን መጨረሻ ለማወቅ ጓጉቶ እየጠበቀ ያለ ህዝብ የበዛበት ቦታ ነው
እቀጥለዋለሁ
# እናት | 851 |
