ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Tinsae Holistic School

Tinsae Holistic School

前往频道在 Telegram
2 707
订阅者
-324 小时
+37 天
+5930 天

数据加载中...

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+18
在0个频道中
九月 '26
+117
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+107
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+158
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+79
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+67
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+49
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+122
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+108
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+194
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+97
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+134
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+107
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+200
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+66
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+166
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+223
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+87
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+1 487
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月0
07 十月+2
06 十月+2
05 十月+3
04 十月+1
03 十月+1
02 十月+3
01 十月+6
频道帖子
ለቱሉዲምቱ ፣ ቂሊንጦ እና አካባቢው ትንሿ ባስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ። ውድ ወላጆች ከትላንት ጀምሮ የተፈጠረው የባሱ ቴክኒካል ችግር ሙሉ በሙሉ የተስተካከለ መሆኑን እያሳወቅን በእነዚህ ሁለት ቀናት በእናንተ በወላጆች እና በተማሪዎቻችን ላይ ስለተፈጠረው እንግልት ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር

2
ለቱሉዲምቱ ፣ ቂሊንጦ እና አካባቢው ትንሿ ባስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ። ውድ ወላጆች ከትላንት ጀምሮ የተፈጠረው የባሱ ቴክኒካል ችግር ሙሉ በሙሉ እስከአሁን ድረስ ያልተፈታ በመሆኑ ስለተፈጠረው መጉላላት ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን በዛሬው ዕለትም ልጆቻችሁን አማራጭ የትራንስፖርት መንገዶችን በመጠቀም ወደ ትምህርት ቤት እንድታመጧቸው ወይም እንድትልኳቸው በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር
977
3
ማክሰኞ/መስከረም 26 ቀን/2019ዓ.ም ውድ ወላጆች የጥቅምት ወር የሰርቪስ ክፍያ መክፈያ ጊዜ ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 5፣ 2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ  መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን ክፍያውን ከፈፀሙ በኋላ የባንኩን ደረሰኝ ወደ ሂሳብ ክፍል በመላክ ክፍያውን እንዲያወራርዱ ማሳሰብ እንወዳለን። ክፍያውም የሚፈፀመው መውደድ አበራ ሳህሌ በሚል ስም - በኦሮሚያ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1366406700001 ወይም - በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000481876609  መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                                               እናመሰግናለን፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር፡፡
1 104
4
በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ  ይኑራችሁ _ የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ። _ እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማሳካት እፈልጋለሁ? _ በዓላማ የሚያጠና ተማሪ በትኩረት ያነባል፣ የተሻለ ያስታውሳል፣ ጊዜውን አያባክንም። ምሳሌ፡- “ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ አጠናለሁ” ከማለት ይልቅ “የሰው ልጅ ልብ እንዴት እንደሚሰራ ••• እረዳለሁ” በሉ። 2. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ - ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ _ ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። - ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። - በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 👉 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። 3. ጊዜያችሁን በጥበብ አስተዳድሩ - ጊዜ ትልቁ ሀብት ነው። ስኬታማ ተማሪዎች ተነሳሽነትን አይጠብቁም - የራሳቸውን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጅተው በዚያ ይመራሉ። - ጊዜያችሁን በጥበብ ለመጠቀም የሚከተሉትን ቴክኒኮች/ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ - አእምሮአችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ ከ25–50 ደቂቃዎች ያህል በትኩረት አጥኑ። - በመካከል አጭር እረፍት ውሰዱ። - ከባድ ለሆኑ ትምህርቶች ቅድሚያ ስጡ 👉 አስተውሉ: በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 4. አስቀድማችሁ በማቀድ በተደራጀ ሁኔታ አጥኑ 👉ግልጽ የሆነ እቅድ ጭንቀትን ይቀንሳል፤ በራስ መተማመንንም ይጨምራል። 👉 ማስታወሻ ደብተር ወይም እቅድ ማውጫ ተጠቀሙ። 👉 ትላልቅ የጥናት ተግባራትን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች ከፋፍሏቸው። 👉 ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የጥናት ግቦችን አዘጋጁ። 👉 ጊዜያችሁን ስታቅዱ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ትቆጣጠራላችሁ። 5. አዘውትራችሁ ከልሱ - መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። - በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። - ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። - ያለፉ ጥያቄዎችን በመስራት ተለማመዱ 👉አስተውሉ:  አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። 6. ማንበብ ብቻ ሳይሆን ለልምምድ ትኩረት ስጡ - በተለይ እንደ ሂሳብ፣ ፊዚክስ ወይም ኬሚስትሪ ላሉ ትምህርቶች ልምምድ ሁሉም ነገር ነው። - ኘሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረት አድርጉ Solve Problems -ማስታወሻዎችን (notes) ሳትመለከቱ እራሳችሁን ፈትሹ 👉 ከስህተቶቻችሁ ተማሩ -ስህተቶች ውድቀቶች አይደሉም—ምርጥ አስተማሪዎች ናቸው። 7. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። - ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። - ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። - በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። - ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 8. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ 👉የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። - በቂ እንቅልፍ አግኙ - ጤናማ ምግብ ተመገቡ - በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ 👉 ጠንካራ ሰውነት ጠንካራ አእምሮን ይፈጥራል። 9. በየጊዜው አቅማችሁን ማሻሻል እንደምትችሉ እምነት ይኑራችሁ - ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ከሌሎች ያነሰ የማሰብ ችሎታ ስላላቸው ሳይሆን በራሳቸው እምነት ስለሌላቸው ነው። አስታውሱ፡- 👉ብልህነት (የማሰብ/የመማር አቅም) በጥረት ያድጋል። - እያንዳንዱ ስኬታማ የሆነ ባለሙያ በአንድ ወቅት ጀማሪ ነበር። - ያለፈው ውጤታችሁ የወደፊቱን አይገልጽም። 👉 ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፡- “ማንኛውንም ትምህርት መማር እችላለሁ። አሻሽላለሁ።” ከየካ ት/ጽ/ቤት ገጽ የተወሰደ
1 919
5
没有文字...
2 069
6
ዉድ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ መስከረም 18 ቀን ፣ 2019 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
3 033
7
没有文字...
4 102
8
没有文字...
3 913
9
没有文字...
3 937
10
没有文字...
3 918
11
+8
没有文字...
3 929
12
+9
没有文字...
2 731
13
+9
没有文字...
2 312
14
+9
没有文字...
2 096
15
🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎊🎊🎊🎊🎉🎊 Welcome to the New Academic Year! 🎉🎊🎉🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊 Here begins a new academic year with our little angels. To our little stars: We wish you a wonderful and exciting academic year filled with laughter, growth, and joy. To our dedicated teachers: Let us remember our professional responsibility to nurture, guide, and properly handle these bright minds with care and excellence. To our administration team: Let us lead and support our teachers in the right direction so we can successfully achieve our shared goals. As we begin today, may God guide all of us and help us finish this journey safely and successfully. Wishing everyone a wonderful academic year! ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Thank you. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2 036
16
没有文字...
2 154
17
没有文字...
2 091
18
没有文字...
2 072
19
Grade 1 to 3 Students Class Allotment.xlsx
2 048
20
Prep Students' Class Allotment.xlsx
2 099