COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
前往频道在 Telegram
Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel. It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው! JOIN @Computer_Mobile21 Contact @seen311 or @seen3bot Group👉 @Computer_Mobile3
显示更多7 954
订阅者
无数据24 小时
+77 天
-3130 天
数据加载中...
吸引订阅者
五月 '25
五月 '25
+6
在0个频道中
四月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+113
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+15
在1个频道中
Get PRO
十一月 '240
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+102
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+179
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+107
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+156
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+136
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+120
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+105
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+121
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+80
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+155
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+219
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+264
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+126
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+107
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+269
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+89
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+83
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+99
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+69
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+54
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+57
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+223
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+343
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+205
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+128
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+351
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+203
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+173
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+218
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+191
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 612
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+7 863
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 02 五月 | +1 | |||
| 01 五月 | +5 |
频道帖子
Attention‼️
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️
👉 መተግበሪያው ያለደንበኛው ፈቃድ ገንዘብ ይቆርጣል
ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ።
ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።
ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።
መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።
ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።
ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE
| 2 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 669 |
| 3 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 680 |
| 4 | ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 10 ተጠቃሚዎች ወደ ዊንዶውስ 11 እንዲያሻሽሉ አሳሰበ
ማይክሮሶፍት እ.ኤ.አ. ከጥር 10/2023 ጀምሮ ለዊንዶውስ 8.1 ሁሉንም የደህንነት ዝመናዎች እና ቴክኒካዊ ድጋፎች ማቆሙን አስታውቆ ነበር። በተመሳሳይ የዊንዶውስ 7 ድጋፍ በጥር 14/2020 ማብቃቱ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የዊንዶውስ 10 ድጋፍ እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 14/2025 ጀምሮ እንደሚያቆም ማይክሮሶፍት ገልጿል። ይህም እነዚህ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ሁሉንም አይነት ዝመናዎችን ስለማያገኙ ለደህንነት ስጋቶች ተጋላጭ ይሆናሉ።
በአሁኑ ጊዜ ዊንዶውስ 7ን፣ ዊንዶውስ 8.1ን ወይም ዊንዶውስ 10ን ለሚጠቀሙ ስርዓቶች፡-
• ኮምፒውተርዎ ዊንዶውስ 11ን ለመጫን አነስተኛ መስፈርቶችን የሚያሟላ መሆኑን እንዲያረጋግጡ፤
• በዊንዶውስ ዝመና ውስጥ ያለውን የማሻሻያ አማራጭ እንዲከተሉ፤
• ኮምፒውተርዎ መስፈርቶቹን የማያሟላ ከሆነ ወይም ምትክ የሚያስፈልገው ከሆነ ዊንዶውስ 11ን ወደሚደግፍ አዲስ ኮምፒውተር ለመሸጋገር የሚያስችልዎትን አማራጭ እንዲወስዱ ማይክሮሶፍት በሰጠው ማሳሰቢያ ገልጿል፡፡
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 3 292 |
| 5 | #computer
① Motherboard
❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
②Central Processing Unit (CPU)
❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር #አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
③ Random Access Memory (RAM)
❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል
④Hard Drive
❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
⑤Power Supply Unit
❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 2 937 |
| 6 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 1 |
| 7 | ስልካችሁ ወይም ኮምፒውተራችሁ ላይ Microsoft word, microsoft excel, Microsoft powerpoint ካልጫናችሁ በቀላሉ ብሮዘራችሁን ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሊንኮች ብታስገቡ በቀላሉ ይከፍትላችኋል።
⚫ docs.new = Google docs
⚫ slides.new = Google slides
⚫ sheets.new = Google sheets
⚫ meet.new = Google meet
⚫ forms.new = Google forms
እነዚህን ለመጠቀም የGoogle account መክፈት አለባችሁ።
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 2 376 |
| 8 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 626 |
| 9 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 454 |
| 10 | 💥 ታህሳስ 30 ድረስ ሚቆይ ስልጠና እና ፓኬጅ አዘጋጅተናል
🎄🎄🤶FOR Christmas 🤶🎄🎄
⚪️ የ25 ሺ ብር ፓኬጅ
ባለ16 የሱቅ ሻማ ማሽን
5 ኪሎ ዋክስ
100 cartoon
1 ጥቅልል ክር
2 ቀለም
✨ ከሙሉ ስልጠና ጋር
⚪️ የ 45ሺ ብር ፓኬጅ
ባለ 20 የሱቅ ሻማ
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
200 cartoon
2 ቀለም
ከሙሉ ስልጠና ጋር
⚪️ የ 60ሺ ብር ፓኬጅ
ባለ 34 የሱቅ ሻማ ማሽን
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
1 የቁጥር ሻማ መስሪያ ሞልድ
500 carton
6 ቀለም
ከሙሉ ስልጠና ጋር
⚪️ የ80ሺ ብር ፓኬጅ
ባለ 50 የሱቅ ሻማ ማሽን
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
1 የቁጥር ሻማ መስሪያ ሞልድ
500 carton
5 ሞልድ
5 ቀለም
ከሙሉ ስልጠና ጋር
⚪️ለመመዝገብ ⚪️
ሙሉ ስም, ስልክ ቁጥር እና የበጀታቹን መጠን ከታች ባለው የቴሌግራም አካውንት ይላኩልን
Contact @bright_plc1
ለበለጠ መረጃ 📲 0930257172
https://t.me/bright_plc | 508 |
| 11 | ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?? | 696 |
| 12 | የ Telegram ግሩፕ ለከፈታቹ ብቻ💷💸💸
Congratulations የ ድሮ ጉሩፖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ስለሆነ; ያላቹ ቶሎ እድሉን ተጠቀሙት
✅የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ😎
❗️❗️ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለውም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው::
በተሻሻለው ዋጋ
2018 = 550 birr
2019 = 500 birr
2020 = 450 birr
2021 = 450 birr
2022 = 400 birr
የአከፋፈል ዘዲ በተለያዩ አማራጮች
በ :በባንክ፣በካርድ፣በቴሌ ብር
በሚመቾት አማራጭ መቀበል ይችላሉ
contact us ☝️☝️
Inbox or
ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🫡
እውነት እንደ ሆነ ለማረጋገጥ እና Old የቴሌ ግራም ግሩፕ ለምን መግዛት አስፈለጉ አይነት ጥያቄዎችን በተመለከተ ቻናላችንን join ብለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
@bright_plc1
yanagrun 100% trusted ✅ | 126 |
| 13 | የኤሌክትሪክ አደጋን ለመከላከል የጥንቃቄ መንገዶች
የኤሌክትሪክ አደጋ በኤሌክትሪክ ምክንያት የሚመጣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊከሰት የሚችል ሲሆን በሰው ህይወትና አካል፣ እንዲሁም በንብረት ላይ ጊዜያዊ ወይም ዘላቂ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡
በመሆኑም ራስዎን ከኤሌክትሪክ አደጋ ለመጠበቅ፡-
👉 በረገቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች ስር ሾልኮ ለማለፍ አይሞክሩ፤
👉 ኃይለኛ ንፋስ በሚነፍስበት ወቅት ከኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመሮች ርቀትዎን ጠብቀው ይንቀሳቀሱ፤
👉 ተበጥሶ የወደቀና የተንጠለጠለ የኤሌክትሪክ ገመድ ወይም ሽቦ ሲያዩ ከመንካት በመቆጠብ ለሚመለከተው አካል ያሳውቁ፤
👉 በከፍተኛ ቮልቴጅ የኤሌክትሪክ መስመሮች ስር ወይም አጠገብ ማንኛውንም የግንባታ ሥራ ከማከናወን ይጠበቁ፤
👉 ህንፃዎች ሲገነቡ ከኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲከናወኑ፤ዛፎች ሲቆረጡ የኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ ያድርጉ፤
👉 የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ከቆርቆሮ ጣሪያ፣ አጥር፣ ከልብስ ማስጫ ገመዶች ጋር እንዳይገናኙ ያድርጉ፤
👉 የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት በባለሞያ እንዲከናወን ያድርጉ፤
👉 ደረጃቸውን የጠበቁ የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶችን ይጠቀሙ፤
👉 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መሳሪያዎች ላይ ቃጠሎ ሲነሳ በውሀ ከማጥፋት በመቆጠብ ትክክለኛውን የእሳት ማጥፊያ ይጠቀሙ፤
👉 የኤሌክትሪክ መስመሩን ከመቆጣጠሪያው ሳያጠፉ በኤሌክትሪክ የተያዘን ሰው ለማዳን አይሞክሩ፤
👉 የኤሌክትሪክ ሀይልን ከራስዎ ቆጣሪ ወደ ሌላ ሰው ቤት አሳልፎ ከመዘርጋት ይቆጠቡ፤
👉 ብረት ነክ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከኤሌክትሪክ ሶኬቶች ወይም ማከፋፈያዎች ጋር በፍፁም አያገናኙ፤
👉 በአንድ ማከፋፈያ ላይ ብዙ ኬብሎችን ማገናኘት ለአደጋ ስለሚያጋልጥ በፍፁም አያድርጉ፤
👉 በኤሌክትሪክ ሥራ ሲሰሩ ርጥብ ነገሮች ለአደጋ ሊያጋልጥዎ ስለሚችሉ መጠንቀቅ አይዘንጉ፤
contact @seen311
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 4 118 |
| 14 | ሰላም ብራይት ካንድልቤተሰቦች😊
ከላይ በምስሉ የምታዩአቸዉን ከ10-20 ደቂቃ 204 የሱቅ ሻማ የሚያመርት የሀገር ዉስጥ ማሽን እኛ ጋር ታገኛላችሁ !!
የሀገራችን ምርት 🇪🇹
✨በቀን ከ 2500-4500 ሻማ የምያምርቱ በት
✨አያንዳንዱ ሻማ ጋር ከ 50-1.5 ያተርፉበታል
✨አንዲሁም የ ወር ገብዎን በ ሶስት ቀን ያገኙበታል
✨በተጨማሪም ማሽኑ የራሱ የሆነ ኩለር ፣ 2 ጊር ሲስተም አና የ 1 ዓመት ነጻ ጥገና ተመቻችቷል።
🔥ካሉበት ድረስ አናቀርባለን🔥
የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ማሽኑን መረከብ ለምትፈልጉ
Contact @bright_plc1
📲 0930257172
join 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
https://t.me/bright_plc | 755 |
| 15 | #TV
ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ 5 ነገሮች
1️⃣ ሀይል መቆራረጥ (የቮልቴጅ መጨመር መቀነሰ)
⚠️ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የአገራችን ችግር የመብራት ሃይል (የቮልቴጅ )መጨመር እና መቀነስ ነው አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው Voltage መቆጣጠሪያ ስለሌላቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ እንደየሚጠቀሙት የዲቫይሶች ብዛት: ከ 500 - 5000V ያሉትን Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ። ማስጠንቀቂያ 500 V Stabilizer ሲጠቀሙ ፍሪጅ በተጨማሪነት አይሰኩ
2️⃣ ድምፅ አለው ምስሉ ጠቁሮ ይታያል ወይም (አይታይም) 90% የቲቪ የጀርባ መብራቶች. (Backlight) መቃጠል ነው ባክ ላይት መቃጠሉን መለያ መንገድ በቤት ውስጥ ብርሀን ወደሌለበት ቦታ ቴሌቪዥንኑን መውሰድ የስልካችንን መብራት በማብራት ወደ እስክሪኑ አስጠግተን ምስል መታየት አለመታየቱን ቼክ ማድረግ ከታየ Backlight ችግር አለበት ካልታየ Backlight V አልደረሰውም ወይም ወደ እስክሪኑ v አልደረሰውም ወይም ቴኮኑ ወይም ቦርዱ ላይ ችግር አለ ወዘተ
ለጠቅላላ እውቀት የአንድ ፍላት ቴሌቪዥን ባክላይት ዲዛይን የተደረገው (የአገልግሎት ቆይታ ጊዜው) ለ5አመት ነው ይህ ማለት ግን 5አመት ብቻ ያገለግላል ማለት አይደለም ሊጨምርም ሊያንስም ይችላል
3️⃣ ፅዳት: ውሀ (ፀበል) መርጨት
⚠️ ስክሪኑ ላይ Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ውሀ ወይም ፀበል ሲረጩ ቲቢው እንዳይፈስ ይጠንቀቁ ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁህ ለስላሳ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ።
4️⃣ ኬብል
⚠️በክረምት ወቅት HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።
5️⃣ የስክሪን መሰበር ነው።
⚠️ በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማስጠንቀቂያ እስክሪኑ 75% የቴሌቭዥኑን ዋጋ ይይዛል #በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል። ስክሪኑን ላይገኝ ስለሚችል በደንብ ልንጠነቀቅለት ይገባል።
መፍትሔ
⚠️ ቤት ውስጥ ልጆች ካሉ ወይም የንግድ ስራ ቦታ ላይ ቲቪዎን ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል።
⚠️ ደብል እስክሪን ብትገዙ ይመረጣል
contact @seen311
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 1 642 |
| 16 | የኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው?
በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
#1_Power_option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
#2_Disable_unwanted_start_up_programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ
ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right
click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete
የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ
disable ባታረጉ ይመረጣል።
#3_Defragment_and_optimize_drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
optimize ማድረግ
#4_Delete_unnecessary_temporary_file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን
መምረጥ አልያም
window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን
ሁሉንም ሲመርጥልን
ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ
ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ
folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ
ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
#5_Clean_up_Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት
#6_Reduce_run_time_service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ
በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
#7_Registry_tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
#8_visual_effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ::
contact @seen311
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 1 710 |
| 17 | #mobile #security
ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ::
ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።
እንደ አልዓይን ዘገባ ከሆነ ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡
ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
contact @seen311
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#SHARE #SHARE | 2 692 |
| 18 | @computer_mobile21
💻 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ
@computer_mobile21
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho
◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo
❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho
መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo
❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so
◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro
◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So
❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so
◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo
◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo
◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To
◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co
◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No
❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no
◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko
❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho
❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO
❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe
❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo
✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo
✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo
❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo
✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo
✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po
✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go
✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do
❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to
❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co
❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to
❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to
✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo
✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁
ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa
ለሌሎች እንዲደርሳቸው #FORWARD ያድርጉ
@computer_mobile21 | 5 417 |
| 19 | በአዲሱ ዓመት ምን አቅደዋል?
👉የሞባይል ጥገና ስልጠና
👉መሠረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና
👉የሶላር ጥገና ስልጠና
👉 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና
በብቁ ባለሙያዎች በተመጣጣኝ ክፍያ መሰልጠን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ፈጥነው ይመዝገቡና የሙያው ባለቤት ይሁኑ!
ዛሬ የያዙት ሙያ ለነገ ሕይወትዎ ወሳኝ ነው!
የምዝገባ ቦታ: ዋርካው የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ቁ.50(Bright Candles) ,ባህር ዳር
በቴሌግራም ለመመዝገብ: @tanatech23 ላይ የሚፈልጉትን የስልጠና ዘርፍ: ሙሉ ስምና ስልክ ቁጥር በመላክ መመዝገብ ይችላሉ! | 6 953 |
| 20 | እንኳን ለ 2017ዓ.ም አደረሳችሁ! አደረሰን | 4 462 |
