ch
Feedback
Ethio funny pp

Ethio funny pp

前往频道在 Telegram

❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

显示更多
1 460
订阅者
-124 小时
+47 天
-930 天
帖子存档
10 ደቂቃ ይቀራል ተሳተፉ😍

እስከ 4:30 ይቆያል edit አይቻልም

2ተኛ ጥያቄ 1ኛ መላሽ 5መላሽ እና 8ተኛ መላሽ የ 100mb 3 እና 10 መላሽ 12min voice 🎁 ጥያቄ የእንጀራ እናቴ ባል ለኔ ምኔ ነው?😐

ቀጣይ ጥያቄ 4:15

ተጠናቋል ማንም react ያገኘ የለም በዚ ምክንያት ቀጣይ ጥያቄ ይዘጋጃል
ተጠናቋል ማንም react ያገኘ የለም በዚ ምክንያት ቀጣይ ጥያቄ ይዘጋጃል

ብዙ like የገኘ ነው ሚያሸንፈው

20 ደቂቃ አላቹ ተሳተፉ ቤተሰብ react እያስደረጋቹ

"2016ን በአንድ ቃል ግለፁ?" ብዙ react የገኘ አምስት ሰው እስከ 4 ሰአት ድረስ daily pakege🎁

ወድ የቻናላችን ተከታዮች የ አዲስ አመት ስጦታ ዛሬ 3 ሰአት ሲል ይጀምራል ዝግጁ?😊

ይሄ ዓመት ቀላል አልነበረም የማይታለፉ😔 ሚመስሉ ቀናትን ይዞ ነበር ጥርሳችንን ነክሰንሁሉንም ተጋፈጥን😊 አለቀስን ተስፋን ጨረስን ይህ ሁሉ ሲሆን ትላንት ላይ አልቀረንም😍 የሆነብንን አይቶ ያደረግነውን አይቶ ብርታታችንን አይቶ እንደምህረቱ ዛሬን ሰጠን ተመስገን💙🙏 መልካም ቀን ተመኘውላቹ❤️ @ethiofuny_88

ውድ የቻናላችን🥰 ተከታዮች አዲሱን አመት ምክንያት🌼 በማድረግ ከ ነገ ጳጉሜ 4 እስከ መስከረም 1 🌼ድረስ በየቀኑ ከ 50-100 ብር በቀን ከ 10 ሰው በላይ ለመሸለም🤩 ተዘጋጅቶዋል ዝግጁ ናቹ እስቲ በ comment እና react አሳዩን😋 https://t.me/ethiofuny_88

ሁሌም ለሳቄ ብዙ ሺ ምክንያት ሚፈጥር ልቤን ከመሰበር 💔ሚጠብቅልኝ መከፋቴን ለሰከንድ ማየት ማይፈልግ ሰው ስጠኝ.🙏 Amin🥹 #Share

💔ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር። 💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነውና። 👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ! ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እርሱ ሁሉን አዋቂ ነውና። 🙏 ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን              ለዚህች ቀን ያብቃን🙏                      ❤️~ አሜን❤️ 😍መልካም ሰንበት😍 ​https://t.me/ethiofuny_88

💔ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር። 💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነውና። 👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ! ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እርሱ ሁሉን አዋቂ ነውና። 🙏 ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን              ለዚህች ቀን ያብቃን🙏                      ❤️~ አሜን❤️ 😍መልካም ሰንበት😍 ​​​​               ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ @ethiofuny_88

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት  ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል። ከወዲው መልካም ውጤት እንኛለን ለተፈታኞች ሁሉ🙏

ቤተሰቦች 2016 እንዴት እያለቀ ነው እስቲ በ react አሳዩን😊

💸$ usdt እየገዛው ነው Dogs ያላችሁ wallet verify ያላደረጋችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ Proof ማሳየት እችላለሁ 🙌   💸 መሸጥ ለምትፈልጉ   📥 @Binish_a          ላይ አናግሩኝ 🙏

ነገህ ዛሬ በምታደርገው ነገር ነው የሚወሰነው። ዛሬን ምን እየሰራን ነው? መልካም ቀን😊

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ባዘጋጀነው የስጦታ ሽልማት ቃል በገባነው መሰረት ለተሳተፈው 1 ቤተሰብ ስጦታው ደርሶታል ላልተሳተፋቹ ለቀጣይ ተዘጋጁ የዛሬውን እስከ 4ሰአት ለሚገቡ ስጦታው ይደርሳቸዋል
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ባዘጋጀነው የስጦታ ሽልማት ቃል በገባነው መሰረት ለተሳተፈው 1 ቤተሰብ ስጦታው ደርሶታል ላልተሳተፋቹ ለቀጣይ ተዘጋጁ የዛሬውን እስከ 4ሰአት ለሚገቡ ስጦታው ይደርሳቸዋል