ch
Feedback
Afar Communication Bureau

Afar Communication Bureau

前往频道在 Telegram

Rakaakayak Doolat Angaarawih Biiro

显示更多
872
订阅者
无数据24 小时
无数据7
+1230

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
二月 '25
二月 '250
在0个频道中
一月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在2个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+70
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+80
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+69
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+59
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+89
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+863
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 二月0
03 二月0
02 二月0
01 二月0
频道帖子
2
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር ሐጂ አወል አርባ የብልፅግና ፖርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ስብሰባ በኋላ የነበራቸው ቆይታ
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር ሐጂ አወል አርባ የብልፅግና ፖርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ስብሰባ በኋላ የነበራቸው ቆይታ
557
3
没有文字...
611
4
ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት ለመሆን ያላትን ሰፊ አቅም በስራ ላይ እያዋለች ትገኛለች። ይህ ርዕይ የሀገራችን ግብርና የጀርባ አጥንት በሆኑት ረፍት አልባ ታታሪ
ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት ለመሆን ያላትን ሰፊ አቅም በስራ ላይ እያዋለች ትገኛለች። ይህ ርዕይ የሀገራችን ግብርና የጀርባ አጥንት በሆኑት ረፍት አልባ ታታሪ አርሶ አደሮች እና ወደፊት አርቆ በሚመለከተው አመራር የዘላቂ እድገት ምቹ ፖሊሲዎች ላይ የተገነባ ነው። እነሆ አስደናቂው የኢትዮጵያ የስንዴ አብዮት ምስል በቪዲዮ። Ethiopia is at work striving to achieve food security and unlocking its vast potential to become Africa’s breadbasket. This vision is built on the relentless dedication of its smallholder farmers, who form the backbone of the nation's agriculture, and the forward-thinking leadership driving policies for sustainable growth. Take a glimpse at Ethiopia’s remarkable wheat revolution in this video! #PMOEthiopia@afarcom
638
5
Angaaraw Biirok Naharsi Saqal Gifta Macammad Qali Biqdo EBC-Samarah Studiyo bicah temeeteh erga luk walale. Qafar Agatih Raka+2
Angaaraw Biirok Naharsi Saqal Gifta Macammad Qali Biqdo EBC-Samarah Studiyo bicah temeeteh erga luk walale. Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Angaaraw Biirok Naharsi Saqal Gifta Macammad Qali Biqdo EBC Samaral bicissah tan Television studiyoh bicah Addis Ababak temeeteh tan Mihratleela kee Injinerwa luk walal gexse. Qafar Rakaakayih Doolatak Naharsi Saqal Massakaxxale Cajji Awwal Qarba daffeyseh yan afkanal studiyo taama le waktil gaba akah kalta inna Communication kee media caddol faxxiimah yan qokol kee kattat keenit abaanam elle xiqan gurrittel baar le walal aben.
425
6
«Daqar Ayyunti Inki Mogoy Inki Maqar Akkuk Daddos taamoomi Arac Akah Xagtannah Abanam Faximta" Gifta Qali Qarba - Sifrâ Daqaarak Naharsi Saqal Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Naharsi Saqal Gifta Qali Qarba Miraacisa Daqar Miraacinni Daqaarak Mille Namma Qaxal tan Baxaa baxsale Buqraab Elle tan Caddo Wagiiten. Daqaarak Mille Namma Qaxal tan Buqraba Kee Boololek Caxaaxuw Kee Caxamiri Buqraba Asgaarawuk Caxaaxuwi Buqraaba Kee Garbaasilla Marak Xalootuh Ma Buqraaba Tayseemih Namma Buqraaba Asgaarabuk tammuleh tan Nummak Abak raag Akah beyan innah Abaanamih taama Abaka Maacise. Gifta Qali Qarba Tokkel Abeh yan Yaabal iyyeemih ta Buqraabal Bohoy yekke Weeqayti taqbik Daqar Calli Kak Gorisak Abelem Kinuk Awak Sissik Udurih Addat Faxiimah Yan Boyi taqbik Sisii Kuk Elle yakkem Faximtanal Buqrabah Asccassuk Baaxo Inkih Akah taaqubeh tan Boyi Bicah gide Sissik Calli Elle yaceenim faximanal Calli yakkeh yan Afkan Kak Daffeysaanam Abe. Daqaaral Sugteh tan Buqreera digoyysak Xalootlem Abqaruk Abnam Faxximtam Kee Qemsineh Nan Gilal Buqreh Kaaduk tonnah Daqaaral tanih tan Buqraaba Kee Daqar Miraaciinu Daqar Ayyunta Inki Mogoy Inki Maqar Akuk Daddos taamoomi Arac Akah Xagtannah Abanam Faximtamam Gifta Qali Qarba yescesseh yanim Daqaarak Doolat Angaarawih Kutbê buxah oyti yascasse. ==================================== Angaaraw Biirok Ayyuntiinô ratteemah doorititte: ⇆ Facebook: www.fb.com/afarcom1 ⇇ Twitter (X) : www.twitter.com/afarcom1 ⇆ Telegram: www.t.me/afarcom ⇆ Instagram: www.instagram.com/afarcom1 ⇆ Tiktok: https:www.tiktok.com/@afarcom ⇆ Youtube: https://www.youtube.com/@afarcom
278
7
+2
没有文字...
325
8
+9
没有文字...
313
9
没有文字...
261
10
የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በአል የማጠቃለያ መርሀግብር በአደዋ መታሰቢያ ተካሄደ የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት የምስረታ በአል የማጠቃለያ መርሀግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብ+1
የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በአል የማጠቃለያ መርሀግብር በአደዋ መታሰቢያ ተካሄደ የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት የምስረታ በአል የማጠቃለያ መርሀግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው እለት በአደዋ መታሰቢያ ተካዷል። በመርሀግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲውና የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የተከበረው። የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በአል "የሀሳብ ልእልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር መቆየቱ ይታወሳል። በአሉ በፓናል ውይይት፣ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ፣ በደም ልገሳ፣ በማስ እስፖርት፣ በፎቶ አውደርእይ፣ በከተማ ጽዳት እና በመሳሰሉ ተግባራት ሲከበር መቆየቱን ከፓርቲው ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። #etv #EBC #Ethiopia #prosperity #news
261
11
https://www.facebook.com/share/p/152fH4ytRG/
190
12
https://www.facebook.com/share/p/1B3DayYRni/
183
13
የአፋር ህዝብ ቋንቋውንና ባህሉን ለማሳደግና ለማበልፀግ ያደረገው ትግል ውጤት አምጥቷል ህዳር 20/2017 የአፋር ህዝብ ቋንቋውንና ባህሉን ለማሳደግና ለማበልፀግ ያደረገው ትግል ውጤት ያመጣበት መሆኑን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አሊ መሐመድ ተናገሩ። "አገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ማእከላዊ ኢትዮጵያና ሶማሌ ክልሎችና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አፈ ጉባዔዎች በተገኙበት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሰመራ ተከብሯል። በዚህ ወቅት አቶ አሊ መሐመድ እንደገለጹት፤ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀንን የአፋር ህዝብ እንደ ሌሎች ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች ቋንቋው እና ባህሉን በእኩልነት ለመጠቀም አስችሎታል። አቶ አሊ መሐመድ አክለውም፥ ይህ ቀን ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጎልበት ለሌሎች አገሮች ተምሳሌት እየሆንን የመጣንበት ነው ብለዋል። ላለፉት ዓመታት የአፋር መሬት ለልማት ሳይውል መቆየቱን ጠቅሰው፥ በቅርብ ዓመታት ሰብሎች፣አዝዕርት፣አትክልትና ፍራፍሬዎች በማልማት ከፍጆታ አልፎ ለውጭ ገበያ መቅረቡን አብራርተዋል። በመድረኩ ላይ "የእንኳን ደህና መጣችሁ" ንግግር ያደረጉት የአፋር ክልል አፈ ጉባዔ አሲያ ከማል በበኩላቸው፥ በዓሉን ማክበር የርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር አስችሏል ነው ያሉት። ENA
211
14
+6
没有文字...
252
15
Elektrik axxapter bicse qunxa numu- Cusen Seeko Cusen Seeko tahak kalah tan mango hadal taamoomi le madma le qunxa numu Viixi
Elektrik axxapter bicse qunxa numu- Cusen Seeko Cusen Seeko tahak kalah tan mango hadal taamoomi le madma le qunxa numu Viixiyo: Samarâ Jaamiqata
232
16
«Leeda Paarti Gidbaabinitel diggoowak Ummattâ Gabah assagolat Habbalsinni Taama Fiirisseh tan Parti Kinni»-Cajji Awwal Qarba+4
«Leeda Paarti Gidbaabinitel diggoowak Ummattâ Gabah assagolat Habbalsinni Taama Fiirisseh tan Parti Kinni»-Cajji Awwal Qarba 5 Heele Leedâ Paartih Ubkah Waynabo ''Mascaba Daga-Raaqal Inkih Tan Leedah'' inttah Itrol Yessekexen. Leedâ paartik 5 Heele Ubkah Waynabol Geytimak Farmo Tatruseh Yan Leedâ Partik Taama Selta Makaadoh Adoyta kee Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Massakaxxale Cajji Awwal Qarba Leedâ Paarti Gidbaabinittel diggoowak Ummatta Gabah assagolat Habbalsinni Taama Fiiriseh tan Paarti Kinnim Qaddoose. Naharsi Saqal Qagitaak elle Yescesenal Leedâ paarti 5 Liggidih addat abbinoseh tan Daddos taama Kulli Miraacinni Ummatta Gabah assagolat Farakka luk Baarisanam Faxximttam Kasisse. Qafar Rakaakayak leedâ Paartih K/buxah Saqal Macammad Cuseen Leedâ parti Qafar Ummattah Aydaadu Qusba gurral Fiirisseh tan Paarti kinnim Yescesse.
133
17
አፋር:ማራኪ የቱሪስት መዳረሻዎች መገኛ ⇆ Facebook: www.fb.com/afarcom1 ⇇ Twitter (X) : www.twitter.com/afarcom1 ⇆ Telegram: www.t.me/afarco
አፋር:ማራኪ የቱሪስት መዳረሻዎች መገኛ ⇆ Facebook: www.fb.com/afarcom1 ⇇ Twitter (X) : www.twitter.com/afarcom1 ⇆ Telegram: www.t.me/afarcom ⇆ Instagram: www.instagram.com/afarcom1 ⇆ Tiktok: https:www.tiktok.com/@afarcom ⇆ Youtube: https://www.youtube.com/@afarcom
270
18
+9
没有文字...
306
19
没有文字...
225
20
የጀጎል ግንብ ከዓለም አቀፍ ቅርስነት የመሰረዝ የስጋት መዝገብ ውስጥ ወጥቶ ምቹ የቱሪዝም መዳረሻ መሆን ችሏል - አቶ ኦርዲን በድሪ የጀጎል ግንብ ከዓለም አቀፍ ቅርስነት የመሰረዝ የስጋት መዝገብ ውስጥ ወጥቶ ምቹ የቱሪዝም መዳረሻ መሆን መቻሉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። አቶ ኦርዲን በድሪ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው የጀጎል ግንብ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) የአለም ቅርስ ስፍራነት ካስመዘገበቻቸው ቅርሶች መካከል አንዱ መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። የዚህ አይነት የቅርስ ከተሞች በዓለም ቀደምት የስልጣኔ ከተሞች ከሚጠቀሱ የአውሮፓና እስያ አህጉራት ውስን አካባቢዎች የሚገኙ ናቸው ብለዋል። ከለውጡ ዓመታት በፊት የጀጎል አጥሮች በህገ ወጥ ግንባታ ተወረው፣ ከአጥሩ ውስጥም የቅርስ ይዘቱን ያልጠበቁ ግንባታዎች ተበራክተው፣ የቆሻሻ መጣያና መፀዳጃ ከመምሰላቸው የተነሳ ቅርሱን ከዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ስፍራነት የሚያሰርዝ ስጋት ተፈጥሮ እንደነበር አስታውሰዋል። ይህ ደግሞ ለሀረር ከተማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያና ለዘመኑ ትውልድ የታሪክ ተወቃሽ የሚያደርግ ነበር ብለዋል። ይሁን እንጂ ይህ ስጋት በተጨባጭ ችግር ሆኖ ሳይመጣ በመሪዎች የሀሳብ ልእልና በተሰሩ ቅንጅታዊ ስራዎች ሁኔታውን በመቀልበስ የጀጎል ግንብ እና አካባቢው በቂ ጥበቃና እንክብካቤ የማግኘት እድል ማግኘቱን ገልጸዋል። በዚህም የጀጎል ግንብ ከዓለም አቀፍ ቅርስነት የመሰረዝ የስጋት መዝገብ ወጥቶ ምቹ የመኖሪያ አካባቢ እየሆነ መምጣቱን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ የገለጹት። ይህ የሆነው በብልጽግና ዘመን ነው ያሉት አቶ ኦርዲን የብልጽግና የወል ትርክት፣ የአብሮነት፣ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እሳቤዎች የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት እየፈጠሩ ነው ብለዋል። ስራውን ህዝብ የተቀበለውና የተሳተፈበት በመሆኑ ውጤቱ ያማረ እንዲሆን አድርጎታል ነው ያሉት። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጀመሩት የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት ኢንሼቲቭ የጀጎል ቅርስን መልሶ ለማልማት ከፍተኛ አቅም መፍጠሩን ገልጸዋል። በተጨማሪም የኮሪደር ልማቱ በቅርስ አካባቢዎች ምቹ የእግረኛ መንገዶች፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች፣ የመንገድ መብራቶች እና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ተሟልተው ምቹ የኑሮ አካባቢ እንዲሆን ትልቅ እገዛ ማድጉንም አመልክተዋል። ጀጎል ግንብ ዙሪያው 3 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ከፍታው ደግሞ በአማካይ 5 ሜትር መሆኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ ጨምረው ጠቁመዋል። <><><><><><><><><>><><<><><><><><><><><><><<><><><> የአፋር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ⇆ Facebook: www.fb.com/afarcom1 ⇇ Twitter (X) : www.twitter.com/afarcom1 ⇆ Telegram: www.t.me/afarcom ⇆ Instagram: www.instagram.com/afarcom1 ⇆ Tiktok: https:www.tiktok.com/@afarcom ⇆ Youtube: https://www.youtube.com/@afarcom
225