HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
前往频道在 Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
显示更多2 277
订阅者
-124 小时
+107 天
+3530 天
帖子存档
ነፃነታችን የዲያብሎስን አሳብ ሲያግዝ መማር ለጥፋትና ክፋት ኢየሱስ አልሞተም፣ አልተሰቀለም! || ሰው በሦስት ነገር ይፈተናል! #ethiopia 🚩💥🔥
https://youtu.be/Wo8tm3H6q6k
#እንዲህ_እያልን_እንሰገድ!
አንተ ሊቀ ካህናት ነኽ (X3)
አንተ ንጉሠ ነገሥት ነኽ (X3)
አንተ ታላቅ መምህር ነኽ (X3)
አንተ የእረኞች አለቃ ነኽ (X3)
አንተ የምትናገር በግ ነኽ (X3)
አንተ ፍሪዳ ላም ነኽ (X3)
አንተ የአንበሳ ልጅ አንበሳ ነኽ (X3)
አንተ የሕይወት ውሃ ምንጭ ነኽ (X3)
አንተ የመድኀኒት ቀንድ ነኽ (X3)
አንተ የጽድቅ መንገድ ነኽ (X3)
አንተ የሕይወት መንገድ ነኽ (X3)
አንተ የጽድቅ ፀሓይ ነኽ (X3)
አንተ የብርሃን ኮከብ ነኽ (X3)
አንተ የሕይወት እንጀራ ነኽ (X3)
አንተ የመድኀኒት ጽዋ ነኽ (X3)
አንተ የሰው ልጅና የእግዚአብሔር ልጅ ነኽ (X3)
በዚህ ወቅት መርሳት የሌለብን ጉዳይ የአምልኮት ስግደትን መስገድ እንዳናቆም! በብዙ ምክንያት ከጸሎትና ስግደት መራቅ ለመንፈስ ዝለትና ለዲያብሎስ ፈተና አሳልፎ ይሰጠናልና እንጠንቀቅ! በርቱ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
መምህር ግርማ ይናገራሉ! የጉባኤያችን ጠላቶች ተመሳስለው የሚያጠቁን መናፍስቶች ትዳር ሳይገባው መጋባት || የዝንጀሮ ትምህርት #ethiopia 🚩💥🔥
https://youtu.be/aO0PkhQgFD4
በቁም ከሞትንበት፣ ከጠፋንበት እንንቃ ዘመናዊ መንፈሳዊ ሰው ማን ነው ራስን የመግዛት ጥበብ || ምኞታችን ምንድነው? ሴት ለምን ቄስ አትሆንም? 💥🔥🚩
https://youtu.be/qY3LfGdvMz4
💥 እንኳን ለብርሃነ ትነሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን በእውነት። በቸርነቱ በምህረቱ ጠብቆ፣ በብዙ ፈተና በብዙ መከራ ውስጥም ቢሆን ረድቶን፣ ጠብቆን ለዚህ ለዛሬው ቀን ላደረሰን ቅዱስ እግዚአብሔር ለድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው።
ክርስቶስ ተንሥአ እምውታን በአብይ ኃይል ወሥልጣን 💥 "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት (የመጀመሪያ) ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።" [1ኛ ቆሮንቶስ 15: 20]
ሞት ኢየሱስን ሊይዘው አልቻልም.. ጌታችን ሞትን ያለበት ድረስ ሄዶ ኃይል አሳጣው.. እርሱ ራሱ በባህሪው መሞት መነሳት ያልነበረበት ሲሆን በፈቃዱ ስለ እኛ ሲል ሞተ ተነሣም.. ኢየሱስ የትንሳኤያችን በኩር ነው.. እርሱ ተነስቷልና እኛም እንነሣለን።
ስለርዚህም የእርሱ ትንሳኤ ትንሳኤያችን ነው። እኛስ የተሰቀለውን ይልቁንም ከሙታን ተለይቶ የተነሣውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን።
🙏🙏🙏🙏
የሙጬ ዘሪጋ መንፈስ ያለበት ሰው ምልክቶቹ ሰው የመሆን ዕድልን በዲያብሎስ ተነጥቀናል የጋብቻ ነገር በቤተክርስቲያን || ወዳጄ ሰው ሁን #eotc 🚩💥
https://youtu.be/zuCDNrWiB64?si=2RV8oXcdOWrFNf9m
ከኖሩት ይልቅ ያልኖሩት የተመሰገኑ ናቸው ከንቱ ውዳሴን ልንጠነቀቅ ይገባል ኦርቶዶክሳዊነት የቅዱስ ቁርባን ጉባኤ ነው || ትህትና እና ትዕብት 🚩💥🔥🙏
https://youtu.be/76pIQNrLNP4
ርኩሳን መናፍስት ከምስት ባል ላይ ሲያርፉ የሚያሳዩት ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ ትዳር እንዳንይዝ የምከለክሉ መንፈሶች | የዓይነጥላ መንፈስ ፈተናዎች 🚩💥
https://youtu.be/IivYsqlgKf8?si=U-G_BpS2zEb-ltAm
“በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና፤ በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።” (ዮሐንስ 13፥5)
✨ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ✨
🌹 #ጸሎተ_ሐሙስ 🌹
✥••┈┈••● ✞ ●••┈┈••✥
🍂 " #የሕይወት_እንጀራ_እኔ_ነኝ።
አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤
ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት
ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።
#ከሰማይ_የወረደ_ሕያው_እንጀራ_እኔ_ነኝ፤
ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤
እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው
#እንጀራ_ሥጋዬ ነው።እንግዲህ አይሁድ፦ ይህ ሰው ሥጋውን ልንበላ ይሰጠን ዘንድ እንዴት ይችላል? ብለው እርስ በርሳቸው ተከራከሩ።
ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ #ካልበላችሁ ደሙንም #ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
#ሥጋዬን_የሚበላ_ደሜንም_የሚጠጣ_የዘላለም_ሕይወት_አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
ሥጋዬ እውነተኛ መብል
ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ
በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ
ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ
ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤
አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤
#ይህን_እንጀራ_የሚበላ_ለዘላለም_ይኖራል። "
(ዮሐ 6 ፥ 48 - 58)
✥••┈┈••● ✞ ●••┈┈••✥
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
ከጸሎትና ስግደት በፍት ይሄን እናድርግ በሕማማት እያማተቡ መስግደና መጸለይ ይቻላል አሳማና አጋንንት || ሴቶች ለምን አይሰብኩም? በማለዳ ንቁ 🚩💥🔥
https://youtu.be/FuIgTIjNhOc
ትልቁ ሰው እንደ ነብሱ ምኞት ይናገራል ይድረስ ለዘመድኩንና መሰሎቹ በኃጢአት እየኖርን እስከመቼ! | በእምነት ለመድከም ፍቃደኞች አይደለንም! 🚩🔥💥
https://youtu.be/TOeQ9RH4r5c
◈ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኢትዮጵያውያን እሳት ውስጥ ከገባን ቆይተናል:: የሠለስቱ ደቂቅ እምነት ግን የለንም:: እንዲያውም ከእኛስ ናቡከደነፆር ሳይሻል አይቀርም:: ከእሳት እንዳወጣ እርስ በእርሳችን እየተባላን ከእሳቱ በላይ ጥላቻ እያቃጠለን ነው:: አንዱ በሌላው ሞት እየዘበተ አንዱ የሌላው ለቅሶ እያሳቀው የኢትዮጵያ ሠለስቱ ደቂቆች ለፈጣሪም አልመች ብለን ተጨካክነናል::
◈ አንዴ አናንያና አዛርያ ሚሳኤል ላይ ሲወርዱበት አንዴ አዛርያ ከአናንያ ሲጣላ እየዋልን እርስ በእርሳችን ተራ በተራ እየተናከስን በእሳት ውስጥ ሆነን እንኳን መደማመጥ አልቻልንም:: ናቡከደነፆርና ወዳጆቹ በጥላቻ ዓይናቸው እያዩን እንኳን መስማማት አቅቶናል:: ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እንደ ሠለስቱ ደቂቅ ከእሳት ሳታወጣን በፊት እኛን ከእኛ ውስጥ አውጣን::
◈ ራሳችን እያራገብን ከምንቃጠልበት እሳት አድነን:: ናቡከደነጾርን ግራ ያጋባ መገዳደላችንን እና መበሻሸቃችንን በምልጃህ አስቁምልን:: ከሞትህ ሞቴ ከደምህ ደሜ ይበልጣል ከዕንባህ ዕንባዬ ይበልጣል ብለን ልናልቅ ነውና ለኢትዮጵያውያን ድረስልን:: በግፍ የረገፉትን ንጹሐን በክንፎችህ ነፍሳቸውን ጋርድልን:: ተሰድደው ተፈናቅለው ያሉትን ሰብስብ:: ለኢትዮጵያም ድንግልን ባረጋጉ ቃላትህ፦ "ዕንባን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው" ብለህ አረጋጋት አሜን::
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
የራሔሎ የሴቷ አጋንንት ከባዱ ጣጣ የዶሮ ደም የምፈልጉ የዛር መንፈሶች የመምህር ግርማ ስህተት ምንድነው? || ጥቁር መተት ምንድነው? #eotc 🚩💥🔥
https://youtu.be/MLIgfY5SDk0
#ethiopia #ንቁ #ethiopian #ethiopianmusic #habeshatiktok #tewahido #sibket #orthodox #chrstian #copticorthodox #copticchurch
ሰይጣን በጭራሽ የራሱን ፕሮጀክት አይበጠብጥም || ሰው ለምወደው ነገር ይሸነፋል! || ልጆቹን የአብሾ መንፈስ ያጠጣው አባት ፈተና | ዘፈንና የእኛ ኑሮ 🚩💥🔥 https://youtu.be/zWit4nKv9dE
"እግዚአብሔርን አልፎ ወደ እግዚአብሔር ጉዞ"
🚩ጌታችን ስለ በጎ ባልንጀራ ተጠይቆ ለዚያ መልስ እንዲሆን በሰጠው ምሳሌ ላይ ያሉት ሁለቱ ሰዎች (ካህኑና ሌዋዊው) ያስገርማሉ፤ እነዚህ ሰዎች በመቅደሱ የሚያገለግሉ ሲሆኑ ቆስሎ የወደቀውን ታማሚ ያዩት ካህኑ የመቅደስ አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ ኢያሪኮ ሲወርድ ሌዋዊው ደግሞ ገና ለአገልግሎት ወደ ቤተመቅደስ ሲሄድ ሳይሆን አይቀርም። (ሉቃ 10፥30-35)
🚩ከቤተ መቅደስ የወጣውም ወደ ቤተ መቅደስ የሚሄደውም ያን በሽተኛ አይቶ ገለል ብሎት አለፈ፣ ለምን? ከመቅደስ የወጣው ለእግዚአብሔር የሚገባውን አገልግሎት ጨርሻለሁ ብሎ ስላሰበ፣ ወደ መቅደስ የሚሄደው ደግሞ የወደቀውን ሲረዳ የምስጋና ሰዓቱ እንዳይታጎልበት ሰግቶ እንደ ሆነስ? ማን ያውቃል?! ብቻ "ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁ ለእኔ አደረጋችሁ" በማለት የተናገረውንና ከታማሚው ጋር ያለውን እግዚአብሔር መንገድ ላይ ጥለው እግዚአብሔርን ለማመስገን ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ። እግዚአብሔርን አልፎ ወደ እግዚአብሔር መሄድ የሚሉት ፈሊጥ ምን ዓይነት ይሆን? ወደ ቤተ መቅደስ ስንሄድ ወይም ከቤተ መቅደስ ስንመለስ ስንት ጊዜ እግዚአብሔርን ገለል ብለን አልፈነው ሄድን?
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🚩 የነፍስን ቅድስናና ብልህነት ከአንድ ሰው ዓይን፣ ከአካሄዱ፣ ከድምጹ፣ ከሳቁ፣ ጊዜውን የሚያጠፋበት መንገድ እና ከያዛቸው ጓደኞች ይታወቃል። እነዚህ ነገሮች የተለወጠ ማንነትን እና ውስጣዊ ውበትን ያንፀባርቃሉ። በእግዚአብሔር ፍቅር የሚደሰት ብልህ ሰው ንቁ የበር ጠባቂ ነው እናም ክፋትን የሚያፈርሱ አስተሳሰቦች ወደ እሱ እንዳይገቡበት ያግዳል።
(ታላቁ ቅዱስ እንጦንስ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🚩 "የቱንም ያህል ቅዱሳት መፃሕፍትን እናጥና በትእዛዛቱ መኖር ካልተቻለን እግዚአብሔርን ማወቅ አይቻልም፤ እግዚአብሔርን በመንፈስ ቅዱስ እንጂ በሳይንስ ማወቅ አይቻልም፤ ብዙ የተማሩ ሰዎችና ፈላስፎች የእግዚአብሔርን መኖር ያምናሉ ነገር ግን እግዚአብሔርን አያውቁትም፤ እግዚአብሔር እንዳለ ማመን አንድ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ሌላ ነገር ነው፤ አንድ ሰው እግዚአብሔርን ያወቀው በመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ልቡናው በእግዚአብሔር ፍቅር ቀንና ሌሊት ይቃጠላል፤ ነፍሱም ምድራዊ ከሆነ አንዳች ነገር ጋር አትጣበቅም።"
(አባ ኒቆን)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
የቁራኛ መንፈስ ጤናችንን፣ ኑሯችንን ሲያበላሽ የመተት መንፈስ አደጋውና ጉዳቱ መንፈሳዊ ነን ወይስ ሃይማኖተኛ || የይቅርታ ዋጋው ስንት ይሆን? 🚩🔥💥
https://youtu.be/-jrIhO-cqIw
5ቱ ሰሞነ ሕማማትን የተመለከቱ መልእክቶች || ሰሞነ ሕማማትና ይቅርታ || ጸሎታችን እንዴት ይሁን? || ምቾትና ሐሰትን መቀነስ || በማለዳ ንቁ 2024 🚩💥 https://youtu.be/CGpq2HxIxfE
የአብር አንክርት መተት ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ መክሊታችን ሰማያዊ አይደለም ሁላችንም ቀባሪዎች ነን || ልጠፋ ያለ ህዝብ ከክህነት ይወጣል #ንቁ 🚩💥🔥
https://youtu.be/03_Nnx9_v-M
