ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 742
订阅者
-124 小时
-417 天
-9530 天
帖子存档
~ጉዳይ ኖሮሽ ለማሳካት አቅሙ ከሌለሽአቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለሽና ፊትሽን ወደ እርሱ አዙሪ........ አብሽሪ ያ ኡኽቴ

✅ ኡዙር ቢልጀህል በሐድስ t.me/IbnuMunewor/5230 t.me/IbnuMunewor/5230 አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሠዉ ያደርጋል።

~የሕይወታችሁን መቀጠል ፣ የኑሯችሁን መስተካከል፣ የደስታችሁን መዝለቅ ከሆነ ሰዉና ነገር ጋር አታስተሳስሩት። ሰው ሲቆም የምትቆሙ፣ ሲሄድ የምትሄዱ፣ ያሰባችሁት ነገር አልገኝ ሲላችሁ ሲል የምትወድቁ ከሆነ ገና ራሳችሁን ያልቻላችሁ እንጭጭ ናችሁ ማለት ነው ። መጀመሪያ በአላህ ተመኩ። ቀጥሎም በራሣችሁ ትጉ።  ሰዉንም ነገርንም በመተማመን አትደገፉ። t.me/https_Asselfya

መልካም የሆነች ሚስት.mp31.03 MB

አጭር ምክር ለወንድም መንሱር ጀማል 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ           t.me/Darutewhide

~ኢባዳ ስታረግ የደረሰብህ ድካም ትረሳዋለህ ምንዳው ግን እየጠበቀህ ነው ታጣጥመዋለህ ~ወንጀል ስትሰራ ያገኘሀው ጣእም ጥፍጥና ይወገዳል ቅጣቱን ግን እየጠበቀህ ነው ~

﴿كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْآيَٰتِ لِقَوْمٍ يَعْقِلُونَ﴾

🎙ቀጥታ ስርጭት― الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 📗 «ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»           ―በ ወንድም አቡ ሱፍያን! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream

~በትዳር አለም ውስጥ ከታማኝነት ቀጥሎ ግልፅነት በጣም አስፈላጊ በሁለቱ ጥንዶች መካከል መደባበቅ ካለ መቼም ጣዕም ያለውን ኑሮ መኖር አይችሉም። ~

~ልስላሴ የተቆራኘው የሴት ልጅ ንግግር ቀልበ በሽተኛ ወንዶች ብልግናን እንዲያሥቡ የሚገፋፋ ከሆነ ግድፈት ያለው አለባበስ ሲጨመርበት በወንዶች ቀልብ ላይ የሚፈጥረውን ተጽእኖ አስቡት። "فلا تخضعن بالقول فيطمع الذي في قلبه مرض وقلن قولا معروفا " الأحزاب ~

እህቴ ተነሽ...እንደ..አዲስ ለመጀመር የሚያስፈልግሽ......አዲስ ሰኞ: አዲስ ወር ወይም አመት ሳይሆን....አዲስ አስተሳሰብ እና አዲስ አመለካከት ነዉ። ቀጠሮ አትያዥ ተነሽ ትችያለሽ!🥀
እህቴ ተነሽ...እንደ..አዲስ ለመጀመር የሚያስፈልግሽ......አዲስ ሰኞ: አዲስ ወር ወይም አመት ሳይሆን....አዲስ አስተሳሰብ እና አዲስ አመለካከት ነዉ። ቀጠሮ አትያዥ ተነሽ ትችያለሽ!🥀

📍ኹጥባ፦ስለ ኢማን መድከም 🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba

➙አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ ➰ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል ▪️የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ➰ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን ➰ የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው ➰አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል። 📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)] = t.me/https_Asselfya

📌قَالَ شيخ الإسلام ابن تيمية رَحِمَهُ الله تعالى: ‹ إِذَا نَاجَیٰ العَبْدُ رَبَّهُ فِي السَّحَرِ ، وَاسْتَغَاثَ بِهِ
وَقَالَ : يَا حَيُّ يَا قَيُّوم، لا إِله إلَّا أنْت، بِرَحْمَتِكَ أسْتَغِيْث،
أعْطَاهُ الله مِنَ التَمْكِيْنِ مَا لا يَعْلَمُهُ إلَّا الله.. 📚 مجموع فتاواه ( ۲۸ /٢٤٢ ) •••🌴

تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ ٱلْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًۭا وَطَمَعًۭا وَمِمَّا رَزَقْنَٰهُمْ يُنفِقُونَ ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ፡፡ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡ فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌۭ مَّآ أُخْفِىَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍۢ جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን (ጸጋ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም፡፡ ~

✅ ከመኝታ በፊት ሱረቱል ካፊሩን መቅራት. 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ فضل سورة الكافرون قبل النوم 🎙عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله ~ t.me/https_Asselfya

❀የምሽት ስንቅ تلاوة من سورة الإسراء. القارئ: عصام حمود

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 አልዑቡዲያህ ሊብኒ ተይምያህ  -ክፍል 37- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የላይቩ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream