ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 801
订阅者
+124 小时
-177 天
-530 天
帖子存档
☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦ (اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا) 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله- t.me/https_Asselfya

إنَّ المرأَة لَا تبلُغ ڪَمالَ إنسانِيّتها، إلَّا حينَ تَقترن أنوثَتها بذهنٍ حصِيف، وخُلُقٍ شَرِيف. -

Repost from Abduljebar M/Nur
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ። ቻናሉ ይሄውና :-https://t.me/AbdusomedMuhammedNur

🔖በተቆጠሩ ቀኖች ዉስጥ አላህን አዉሱ ~
🔖በተቆጠሩ ቀኖች ዉስጥ አላህን አዉሱ ~

🔖አትቦዝን....! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌻﴿فَكُلُّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةٌ﴾ “ሁሉም ተስቢህ ‘ሱብሃንአላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሚድ ‘አልሀምዱሊላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሊል ‘ላኢላአሃኢለላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተክቢር ‘አላሁ አክበር ማለት’ ሰደቃ ነው።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 760
~ t.me/https_Asselfya

🔖ሙሓደራ 156 "" አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ "" 🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 قال تعالی : ( وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيراً وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ مَغْفِرَةً وَأَجْراً عَظِيماً ) 🌸                               ˓٭˛✿🌹🍃

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته تقبل الله مني ومنكم ኢዳችን ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታችን ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ እጠንክር። ~ጌታችን አላህን እናል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته تقبل الله مني ومنكم ኢዳችን ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታችን ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ እጠንክር። ~ጌታችን አላህን እናልቀዉ الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد =

ربِّ اغفر لي و لوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربياني صغيرا .

ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922 ይድረስ ኢድ ለሚወጡ እህቶች ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915 ኢድ ማለትኮ አላህን መታዘዣ ነዉ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918 ለኢድ ሶላት ሲወጣ መንገድ መቀያየቀር t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ =

~አህቴ ሆይ !ወደ ኢድ ሶላት ስቴዱ አደራ አላህን ፍሩ ። አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ተቆጠቡ ።ለአንድ ቀን ኢድ ብላችሁ ዱኒያ አኼራችሁን እንዳታበላሹ = t.me/https_Asselfya

~ፁሞ ወደ ኢድ ሰላት ሂዶ ከሶላት በኋላ ማፍጠር ከሱና ነዉ። ~

لا اله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير

هذا الدعاء لا يكاد يرد أبدا...

ኢብኑ ተይሚያ ሴቶች በሴቶች ትዉዉስ የተገጠመች ግሩፕ አንብቧት ~

👉  የስደቷ እህቴ ....! በስደት ያለሺዉ  አብሽሪ ጀግናየ ፣ ምንም እዳይከፋሽ ኸይር ነዉ እህቴየ ፣ አዉቃለሁ ስሜቱ እጂጉን ከባድ ነዉ ፣ ኢድማ ሲመጣት መከፋት ልምድ  ነዉ ፣ ግን እዳትከፊ ሁሉም አላፊነዉ፣ ባለን እንደሰት የሙስሊም አኽላቅ   ነዉ፣ 📛ኢጃዛ ላሰብሽዉ.....!! ኢጃዛ ላሰብሽዉ  አደራ ልበልሽ ፣ ኡዱን ስታከብሪ አደብም ይኑርሽ ፣ ከወንዶች   ኢኽቲላጥ. ዋይ ተከልለሽ ፣ ኢድ አይደል እያልሽ  እዳትዉይ. አብደሽ ፣ እራቁት አትሁኝ  እዋባለሁ ብለሽ ፣ ሸሪዓን ጠብቂ በአደብ ላይ ሁነሽ ፣
አላህ በእዝነቱ  ኢብራሂምን  አዞት ፣ ለአረፋ በአል ልጁን እርድ  ብሎት ፣ ኢብራሂምም ታዞ ልጁን አስተኝቶት ፣ ኢስማኢል አገት ላይ ቢላዋ  አድርጎበት ፣ አላህ በእዝነቱ በግ አወረደለት ፣ በኢስማኢል ፈታ በጉ ታረደለት ፣ የኢብራሂምን ስራ  አሏህ ወደደለት ፣ ይሄኮ አረፋ እጂጉን. ልዩነዉ ፣ ከብቶች ይመኛሉ ለርሱ እንታረድ ብለዉ፣ የአረፋ ባአል እጂጉን ልዩነዉ ፣ አፊሮች አመቱን  በአል አደረጉት ግን  በአዱም እኳን  አልተደሰቱበት ምኑ  ያስደስታል ትእዛዝ የለለበት ? የኛ ግን ልዩነዉ አንድ ግዜ ባመት ✍ኡሙ አብዲል ወሓብ