ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 777
订阅者
-924 小时
-227 天
-7630 天
帖子存档
ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ‼️
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:- «ከሥራችሁ ሁሉ በላጭ የሆነ፣ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመቁረጥ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን? በማለት ጠየቁ፣ ሰሃቦችም አዎ ያረሱለላህ! አሏቸው፣ አላህን ማውሳት ነው በማለት መለሱ»። 📚ቲርሚዚ ዘግበውታል اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ» ◂◂t.me/https_Asselfya

🔖በየቀኑ ማሣደግ ያሉብን ነገሮች..! ⓵))በራስ መተማመን በየቀኑ መጨመር ⓶))ጥልቅ መሻታችንን ማሳደግ ⓷))በየቀኑ የግዜ አጠቃቀምን ማሳደግ ⓸))ጠንካራ ማንነትን ማሳደግ ⓹))ማለዳህ ማማር አለበት ⓺))ራስህን እያወክ መሄድ አለብህ ⓻))ሙያ ፦እዉቀትህን በየ ግዜዉ ማሳደግ ⓼))በየቀኑ ደስታህን መጨመር t.me/https_Asselfya

- مَن كـانَ يَعبد الله فِـي رمَـضَان فَإن رَمـضَان  رحلَ ومَن كَان يَعبـدُ الله فَإِنّ الله حَي لَايَمُوتُ. وَ مَن يَعرِفُ الإِسلامَ فِي رَمـضَان فَالإِسلاَم حقُ و الحقُ بَاق🌷

«ከረመዷን ጋር አብረህ አትውጣ !» ☞ከረመዷን በኋላ የአማኞች አቋም ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~የሸዋል ስድስት ቀናትን ጾም የሚመለከቱ ነጥቦች. t.me/IbnuMunewor/4393 t.me/IbnuMunewor/4393
~የሸዋል ስድስት ቀናትን ጾም የሚመለከቱ ነጥቦች. t.me/IbnuMunewor/4393 t.me/IbnuMunewor/4393

ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበ
ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን። t.me/Darutewhide

#انتبـــه لا تقل تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال الشيخ: عبدالله القصيّر رحمه الله تعالى.

- الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله - الله أكبر الله أكبر ولله الحمد - الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله - الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد - الله أكبر كبيرا والحمدلله كثيراً وسبحان الله بكرة وأصيلاً🌷 .

ከለሊቱ ጥቂቱን እንጂ አይተኙም ነበረ የጀነት ሰዎች 👆 ይህ የሁል ጊዜ ተግባራቸው ነበረ በረመዷን ብቻ አይደለም ትላንትና እየሰገድክ አድረህ ዛሬ ዊትር ሳትሰግድ ምታነጋ ከሆነ በረመዷን ያልተፈወሰ
ከለሊቱ ጥቂቱን እንጂ አይተኙም ነበረ የጀነት ሰዎች 👆
ይህ የሁል ጊዜ ተግባራቸው ነበረ በረመዷን ብቻ አይደለም ትላንትና እየሰገድክ አድረህ ዛሬ ዊትር ሳትሰግድ ምታነጋ ከሆነ በረመዷን ያልተፈወሰ የውስጥ ችግር አለ ማለት ነው
እንቁም ሸይጣን ከዛሬ ጀምሮ ሊያስተኛን ነው ፍላጎቱ እንቢ አይሆንም ልንለው ይገባል።
منقول

ــ وداعًا شهـرَنا الغالـي... .

⭕️👉 እህቴ ሆይ አደራ !!
ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስትወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!
🔖የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
       t.me/https_Asselfya

✅ ጣፋጭ ተክቢራ 〰〰〰〰〰〰 تقبل الله منا ومنكم عيد مبارك

አደራ !!ከሰዎች እርቃችሁ  ስሰሩ የነበረዉን መልካም ስራ ሠዎችን በማማት ፦በመዋሸት፦ሠዉጋ በመቀላቀል  ፦የሠሙትን ሁሉ ያዩትን ሁሉ በማዉራት እንዳታበላሹት።ጥንቃቄ አድርጉ ።
ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና ከፊል ሰለፎች እንዲህ ብለዋል አሉ።
⭕️👉 ማፍጠሪያህ ሞት እስኪሆን ድረስ በዱንያ አለም ላይ እስካለህ ከሀራምና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች ሁሉ ፁም (ተከልከል)። 📚لطائف المعارف       t.me/https_Asselfya

🔖ዉድ የቻናላችን ቤተሠቦች .....! ኢድ ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم ከእኛም ከእናንተም አላህ ይቀበለን። ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን ።
🔖ዉድ የቻናላችን ቤተሠቦች .....!
ኢድ ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم ከእኛም ከእናንተም አላህ ይቀበለን። ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን ።

❀•° اختموا رمضان بالاستغفار | عبدالسلام الشويعر حفظه الله .

‏قال ‎#ابن_القيم رحمه الله : «أهلُ الاستِقامةِ فِي نِهاياتِهم، أَشدُّ اجْتِهادًا منهُم فِي بِداياتِهِم». *የኢስቲቃማ ባለቤቶች ከጅማሯቸው* ይልቅ ፍፃሜያቸው ይበልጥ የበረታ ነው::
مَدارجُ السَّالكِين
t.me/https_Asselfya

~አህቴ ሆይ !
እስከመጨረሻ ራስሸን ለመቀየር ጽናትና አላማ ይኑርሽ !! = t.me/https_Asselfya

ረመዳን ቀን 30 ደስተኛ ህይወት ሁለት ዱአዎች