ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 022
订阅者
-324 小时
-417
-7030
帖子存档
إذا أصلحت المرأة ما بينها و بين خالقها ، أصلح الله لها زوجها و أبناءها ، فأنجبت الصالحين الأبرار... أما إن أدمنت الأفلام والمسلسلات والأسواق والتجمعات النسوية فكيف ستنتج لنا الابناء الصالحون والبنات الصالحات!!

💎ሐያእ የሌላት ሴት መዓዛ እንደሌላት አበባና ብርሃን እንደሌላት ፀሐይ ናት ። ~

ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ። t.me/https_Asselfya

ኢማናችን ሲደክም ልቦናችን ዝገት ሲገጥመው ከምንጠቀማቸው መፍትሄዎች ውስጥ:- የእነዚያን ደጋግ ቀደምቶች አላህ ዘንድ የነበራቸውን የፍራቻ ጥግ መመልከት: የአምልኮ ተግባራት ላይ ያላቸውን ጥንካሬ ማስተዋል: ለዚህች አለም የነበራቸውን ቸልተኝነት: መልካምነታቸውን በአጠቃላይ ታሪኮቻቸውን በማስተዋልና በመማር ወደ ነፍሳችን መለስ ብለን ቀልባችንን ለማከምና ኢማናችንን ለማደስ ከሚጠቅሙ መንገዶች ናቸው:: https://t.me/UstazKedirAhmed

💎«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ !! ዚክር የልባችን ቀለብ ነውና። =
💎«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ !! ዚክር የልባችን ቀለብ ነውና። =

🔖ጅልባቦች የሶላት ሸርሸፎች ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ ↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲ በመስመር ፦+966532934803 👉ወደ ጉሩፑ
+3
🔖ጅልባቦች የሶላት ሸርሸፎች ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ@Hayat_Bint_Seid_Aseleflyበመስመር ፦+966532934803 👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦   t.me/+sI9FMpZ84-YwZmU0

🔍ትዝብት...! ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአሏህና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም አትጓዝ ብለዉ ሳለ .. ለምን ነዉ በዚህ ነገር ትብብር የምናደርገዉ እህት ወንድሞቸ ?? በተለይ አዋቂ ከሚባሉ ሰዎች ሲሆን ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል።

💎አንቺ የዐይኑ ማረፊያ ትሆኚ ዘንድ በአንቺ ጉዳይ በለሊት ከጌታው የሚመሳጠር፡ ጌታውን የሚለምን ብዙ ነው። 🔖ስለሆነም፡ ~በኒቃብሽ ተሰትረሽ፡ ~በሀያእ ተውበሽ፡ ~ቤትሽን አዘውትረሽ፡ ~ጌታሽንን ፈርተሽ፡ 🎈ያረብ የተሻለውን ስጠኝ በይ! ትዳርን በመገላለጥና በሀራሙ አቋራጭ በፍፁም አታስቢ፡ አቋራጭ ሳይሆን ከአሏህ እዝነት መቆረጥ ነውና። منقول t.me/https_Asselfya

🔖«አንድ ሰው የተዋቸውን ጣፋጭ ነገሮች በቀላሉ መልሶ ማግኘት ይችላል፣ የኢማን ጥፍጥና ብቻ ሲቀር። ኢማን ከተወ በልፋት እንጂ አይመለስም። ምክንያቱም ኢማን ኩሩ ነው። የተወውን እርግፍ አድርጎ ይተወዋል» t.me/https_Asselfya

አላህ ወንጀሌን ይቅር ይለኝ ይሁን!? የ ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ ደንቅ ታሪክ! 🎙ወንድም አቡ ሱፍያን =t.me/Sle_qelbachn1

📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🤲🤲 📣📣📣😋🥳😄🫣😬 💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም በትዳርና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ እሁድ 🎁 የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ 💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 💙🅰️🅰️
🤲🤲 📣📣📣😋🥳😄🫣😬 💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም በትዳርና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ እሁድ 🎁 የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ 💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል 💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00 🔠🔠🔠🔠 🔗@tdarna_islam👈 🔗@tdarna_islam👈 🤲 🤲 🤲