ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 764
订阅者
-424 小时
-357 天
-6930 天
帖子存档
''ለማስተማር እውቀትን ብቻ ማወቅ በቂ አይደለም, ማስተማርንም መማር ያስፈልጋል''። ~ t.me/https_Asselfya

ሲፈቱ ሶላቲ ነብይ ﷺኪታብ ቂርአት
    🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»  ጀ        መ                 ረ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed?videochat

بركة الوقت 0×0 اللهم بارك لنا في أوقاتنا. .

~መልካም አንደበት ሕይወት ናት.. ከሁሉም ጋር ወዳጅ ታደርጋለች ~

ግቡ ተከታተሉ አስፈላጊ ትምርት ነዉ

ኪታቡ ሲያም - ከዑምደቱል አሕካም የተወሰደ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ እየቀረበ ያለ

~ምርጥ ጓደኛ! ➀.ከፈገግታህ ጀርባ ያለዉን ሀዘን ያዉቃል ! ➁.ከቁጣህ ጀርባ ያለዉን ፍቅር ይረዳል ! ⓷.ከዝምታህ ጀርባ ያለዉን ምክንያት ካላወቀ ይጠይቀሃል። ~ t.me/https_Asselfya
~ምርጥ ጓደኛ! ➀.ከፈገግታህ ጀርባ ያለዉን ሀዘን ያዉቃል ! ➁.ከቁጣህ ጀርባ ያለዉን ፍቅር ይረዳል ! ⓷.ከዝምታህ ጀርባ ያለዉን ምክንያት ካላወቀ ይጠይቀሃል። ~ t.me/https_Asselfya

~ጌታችን ሆይ በእዝነትና በእዉቀት ሁሉን ነገር ሠፍተሀል ።ለነዚያ ለቶበቱ አማኞችህ ላንተ መንገድ ለተከተሉት ማር የጀሀነምንም እሳት ጠብቃቸዉ። ~

🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ  «ሐፊዘሁላህ»                 ......... ሶላት የዲናችን መሰሶ ........ https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup?videochat

🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 🎙ወንድም  አቡ አይመን ጀማል ከሳኡዲ «ሐፊዘሁሏህ»                 ......... በመልካም ነገር መሽቀዳደም........ https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup?videochat=9bf03bbb146198b946

يا ابن آدم، اعلم أنك تموت وحدك، وتدخل قبرك وحدك، وتبعث وحدك، وتحاسب وحدك. يا ابن آدم: لو أن الناس كلهم أطاعوا الله، وعصيت أنت، لم تنفعك طاعتهم. -بحر الدّموع لابن الجوزيِّ.🌱

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ➄ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

ፕሮግራም ሊጀመር ነዉ...! ~ ገባ ገባ በሉ 👇👇👇👇 https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2?videochat

ብዙ ጊዜ የተሻለ ሰው መሆን እንፈልጋለን ግን የጨመርነው ነገር የለም።የተለያዩ ነሷኢሖች"ምክሮችን"በሰማን ጊዜ ወደ ራሳችን መለስ ብለን እራሳችንን ማስተካከል እንፈልግና አይሳካልንም።ወይንም በቁጭት እንጀምረውና እድሜ የለውም።ይሄ ሁኔታችን መሯችሁ አያውቅም?ሌት ተንስቶ ስለመስገድ፤ቁርአንን አብዝቶ ስለ መቅራት፤በተለያዩ ሱናዎች ላይ…ወዘተ ስለመበረታት እንሰማና ያለፉትን ደጋጎች ታሪክ ነበብ እናደርግና ወደ ራሳችን ስንመለስ ከዚህ ቡኋላ'ማ ብለን ቆርጠን ከተነሳን ቡኋላ ብዙ መሄድ ሳንችል ሁሉም ይቀራል።ይህ ሁኔታችን አላሳሰባችሁም? እራሳችሁን እስከምትጠሉት ድረስስ  አልተቆጫችሁም? ጌታዬ ሆይ እኔ በማንኛውም ነገር ላይ ደካማው ባሪያህ ነኝ ታውቃለህና ብርታትን ስጠኝ። ጉልበቴ ሳይደክም ልቤ ደክሞ፣ አጥንቴ ሳይሳሳ ዝሎ፣ ቆዳዬ ሳይሸበሽብ ተንጠልጥሎ፡ በጥዋቱ አቅሜ ደክሟልና እገዛን እጠይቅሃለሁ።ከመጥፎ አያያዝም በአንተ እጠበቃለሁ።አምላኬ አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida