💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 804
订阅者
-624 小时
-337 天
-1430 天
帖子存档
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎙ማስታወቂያ 🎙
ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል
በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
ኡስታዝ👇 [ ርዕስ 👇
🎙 ኑረዲን አል አረቢ እውነተኞች እንሁን
🎙አብዱሰመድ መሀመድ ኑር / ታሪካችን እንወቅ
🎙አቡሂበቱላህ ርዕስ
🌿 ራሳችንን ከሲህር ከቡዳ እና ከጅን እንዴት ነው እንጠብቅ
ቀን 👇 ሰአት 👇
ዛሬ (እሮብ ) ከ3:00 ጀምሮ
ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
💐كيف تحول نومك من عادة لعبادة ؟
🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
╭┈─────── ⤵️ˊˎ-
╰┈➤
Repost from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇👇
1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893
2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869
3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876
4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884
5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227
6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214
7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261
8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269
9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294
10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882
11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298
12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886
13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234
14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898
15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277
16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878
17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34
18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624
19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309
20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918
21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
ማንም አንተን ሊያሻሽል የሚመጣ የለም ሁሌም እራስክን ከማስተማር እና ከማሻሻል እንዳትቆጠብ።
~
Repost from Dr. Seid Musa
በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ ከመغሪብ በኋላ በሸይኽ ኢብራሂም አልሙሐይሚድ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ የቻላችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
https://t.me/AbulBukhariSeid
🍀በሰዎች ላይ መልካምን መጠርጠር
አቡ በክር ቢን አብደላህ እንዲህ ይል ነበር
#ሽማግሌ ሰው ሲመለከት ይህ ከኔ ይሻላል አላህን ከኔ በፊት ተገዝቷል. ...#ወጣት ሲመለከት ደግሞ ይህ ከኔ ይሻላል እንደኔ ብዙ ወንጀል አልሰራም
ከዛም በተጨማሪ እንዲህ ይል ነበር
አደራችሁን ትክክል ብትሆኑ በምትመነዱበት ብትሳሳቱ በማትቀጡበት ጉዳይ እሱም መልካም ጥርጣሬ (ሁስነ ዘን)
ተጠንቀቁ..!! ትክክል ብትሆኑ ከማትመነዱበት ብትሳሳቱ ከምትቀጡበት ጉዳይ።እሱም በሰዎች ላይ መጥፎ መጠርጠር ነው።(ሱአ ዘን)
(ሂልየቱል አውልያ 2/226
🔖ጀናባን የሚመለከቱ ህግና ደንቦች
https://t.me/IbnuMunewor/5991
https://t.me/IbnuMunewor/5991
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ወሳኝ መልእክት ለሴቶች
ብዙ ሴቶች ካገባሁ በኋላ ኢማኔ ደከመ፣ የኢባዳ ጥፍጥና አጣሁ… ሌላም ይላሉ።
ሚስጥሩ ወዲህ ነው። እሱም የባልሽ ሀቅ ስላልተወጣሽ ነው ሚሆነው። ባልሽ የማታከብሬ ፣ ትእዛዙን የምትጥሺ፣ አዛ ምታደርጊውና አሳንሰሽ ምትመለከቺው ከሆነ እንኳን የኢማን ጥፍጥና ማጣት ሌላም ነገር ይፈራልሻል።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
(ሴት ልጅ የኢማን ጥፍጥና አታገኝም የባሏን ሀቅ በትክክል እስክታደርስ ድረስ።)
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruRepost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎁
🎈ርዕስ [محاسبة النفس
🎙<ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
የገደለ ሰው መገደል አለበት ፈፅሞ አናፍርበትም !
በኢስላማዊ ህጎቻችን ፈፅሞ አናፍርም!
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
➧ለኒካሕ ሃላፊ (ወልይ) የሚሆኑት እነማን ናቸው?
============================
ክፍል አንድ:– ያለ ሃላፊ (ወሊይ) ኒካሕ ዋጋ አለው?
~~~~
በመጀመሪያ ወሊይ ለኒካሕ ወሳኝ ቅድመ ሁኔታ ነው። ያለ ወሊይ እውቅና የተፈፀመ ጥምረት ፈፅሞ ከጋብቻ አይቆጠርም። ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
(لا نكاح إلا بولي )
"በወሊይ ካልሆነ በስተቀር ኒካሕ የለም!!" [አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል።]
•
* ስለዚህ ፈትም ሆነች ልጃገረድ አንዲት ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ
"ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!" [አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።]
•
ክፍል ሁለት:– ወሊይ የሚሆኑት እነማን ናቸው?
~
ወሊይ የሚሆኑት በቅደም ተከተል የሚከተሉት ናቸው:–
1ኛ:– አባት፣
2ኛ:– የአባት አባት፣
3ኛ:– ወንዶች ልጆች፣
4ኛ:– ወንድም፣
5ኛ:– የወንድም ልጆች፣
8ኛ:– አጎቶች …እያለ ይቀጥላል።
•
* በአባትም በእናትም የሚገናኝ ወሊይ በአባት ብቻ ከሚገናኘው ይቀደማል።
* ተቀዳሚ የሆነው ወሊይ በቀላሉ የማይገኝ ከሆነ ተራውን ጠብቆ ሌሎች ወሊዮች ኃላፊነቱን ይወስዳሉ።
•
* አንድ ሰው ወሊይ ለመሆን
~~~~~
• ሙስሊም መሆን አለበት። ካፊር ወሊይ ሆኖ ሊድር አይችልም።
• አእምሮው ጤነኛ መሆን አለበት።
• ለአቅመ ኣደም የደረሰ መሆን አለበት።
• ወንድ መሆን አለበት።
•
* ወሊይ ከነ ጭራሹ ከሌለ ወይም ለአቅመ ኣደም የደረሱ ካልሆኑ ቃዲ ወሊይ ይሆናል።
َ (فالسلطان ولي من لا ولي له )
"አስተዳዳሪ ወሊይ ለሌለው ወሊይ ነው።" [አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል]
•
* ወሊይ (ሃላፊ) በቅርብ ከሌለ ሌላ ሰው መወከል ይችላል። ውክልናው እንዲሁ "ይበጃል ላልከው ዳርልኝ" አይነት ክፍት ሊሆን ይችላል። ወይም "ለእከሌ ዳርልኝ" የሚል የተገደበ ሊሆን ይችላል።
* የሸሪዐ ቃዲዎች በሌሉበት ሃገር የኢስላማዊ መርከዝ ሃላፊ ወይም የመስጂድ ኢማም ወሊይ ሆኖ መዳር ይችላል።
* ወሊዩ ሺርክ ላይ የተዘፈቀ ወይም ሶላት የማይሰግድ ከሆነ ተራው ተጠብቆ ወደተሻሉት ኃላፊነቱ ይሻገራል።
* ወሊዩ #ያለ_ተጨባጭ_ምክንያት ለመዳር ፈቃደኛ ካልሆነ ተራው ተጠብቆ ወደተሻሉት ኃላፊነቱ ይሻገራል። ሌሎችም ፈቃደኛ ካልሆኑ ወደ ቃዲ ይሻገራል።
•
ጥንቃቄ ① ተራው ሳይጠበቅ (ሌሎች ወሊዮች እምቢ ሳይሉ) ዘሎ ወደ ቃዲ አይኬድም።
ጥንቃቄ ② ወላጅ ወይም የሚመለከተው ወሊይ በተጨባጭ ምክንያት ከከለከለ ሌሎች አማራጮችን መጠቀም አይፈቀድም። አርፎ መቀመጥ ነው።
ጥንቃቄ ③ የወሊዮች ምክንያት አሳማኝ ባይሆን እንኳ ያለ ወሊይ ይሁንታ የሚገባበት ጋብቻ አደጋዎች ሊኖሩት ስለሚችሉ ሴቶች ከመግባታቸው በፊት የሚችሉትን ያክል ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። ዛሬ ብዙ ሰው ስነ ምግባሩ ወርዷል። ሴቷ ከቤተሰብ ተቀያይማ የገባችበት ጋብቻ ወይ ተመልካች አጥታ የሰቆቃ ህይወት ስትገፋ ወይ ደግሞ እንደ ዋዛ እየፈረሰ "ከሁለት ያጣች" ስትሆን ማየት እየተለመደ መጥቷል። ስለዚህ ከፍ ያለ ስጋት ካለ የቤተሰብ ተቃውሞ ተጨባጭ ባይሆን እንኳ መግባት አይገባም።
ወላሁ አዕለም!!
🖊Ustaz Ibnu Munewor
([ حفظه الله تعالى ] )
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎙ማስታወቂያ 🎙
ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል
በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
ኡስታዝ👇 [ ርዕስ 👇
🎙አቡሂበቱላህ የባል እና የሚስት ሀቆች
🎙ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ [محاسبة النفس
ቀን 👇 ሰአት 👇
ዛሬ (እሁድ ማታ ) ከ3:00 ጀምሮ
ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
🔖አንዳንዴ……
👉ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።
የጀግና ሴት እቅድ ነው።
"የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ ሰዉ መሆን ነዉ።"
منقول
t.me/https_Asselfya
~ቁርአን ሲነበብ ማልቀስ ሕያዉ ቀልብ የመሆን ምልክት ነዉ።
خَاشِعَةٌ لِمن كَان لَه قَلبٌ!
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
