💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 805
订阅者
+124 小时
-167 天
-1130 天
帖子存档
"ሰው ሊወድህ የሚችለው ቃልህን ስታከብር እንጂ ምለህ ቃል ስለ ገባህለት አይደለም። ቃልህን ለመፈፀም አቅሙ ከሌለህ ሮጠህ ቃል አትግባ።"
👌
🔖ኢማን ያልቃል ያለን ግንዛቤ በየጊዜዉ እየሟሸሸ ሊሄድ ይችላል። ከግዜ ርዝመት ጋር የልብ ድርቀት ሊገጥም ይችላል። ኢማናችን ልክ እንደ ልብስ ሊያልቅ ይችላል ።
عن عبد الله بن عمرو قال: قال رسول الله ﷺ: إن الإيمان ليخلق في جوف أحدكم كما يخلق الثوب، فاسألوا الله أن يجدد الإيمان في قلوبكم
📚 [رواه الطبراني في المعجم الكبير: ،وصححه الألبانيفي صحيح الجامع:
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
~በአንዳችሁ ቀልብ ዉስጥ ኢማን ያልቃል። ልክ ልብስ እንደሚያልቀዉ ኢማን ያልቃል ።አላህ ኢማናችሁን እንዳዲስላችሁ ለምኑት ።
~በየግዜዉ ዲናችንን ማደስ አንድ ጊዜ ተረድቻለሁ ብለን አለመዘናጋት ለማስፋት መታገል አለብን።
~ሼኽ ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ሰዎች ሲያወዲሷቸዉ እንዲህ ይላሉ፦
~በአላህ ይሁንብኝ አሁን ድረስ እስላሜን በየጊዜዉ አድሳለሁ በሁሉም ወቅት ገናየተሟላን የሆነ እስላምን ሰልሜለሁ ማለት አልችልም።
من أقوال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : (وأنا أحلل كل مسلم . وأنا أحب الخير للمسلمين بل لجميع الناس . والله إني إلى الآن أجدد إسلامي كل وقت وماأسلمت بعد إسلاماً جيدا
~ድናቸዉን ለመጠበቅ ግንዛቤቸዉን ለማስፋት ወደ አላህ ያላቸዉን ቅርበት ለመጨመር ። የበለጥ እታገላለሁ እያሉ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
~አብራሀቸው የምትውላቸው ሰዎች የስኬት ጉዞህ ላይ ተጵእኖ አላቸው እና ውሎህ አስተካክል።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁
🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱
👇 የኪታቡ አስቀሪ
🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
~ እንደ ልጆቻቸዉ እንክብክብ አርገዉ ለያዙን አሰሪዎቻችን ላይ የአላህ ዉዴታና ሰላም ይስፈን.....!
~
ውዱእ ካደረግን በኋላ ሰውነታችን ወይም ልብሳችን ነጃሳ ቢነካው ውዱአችን አይፈርስም። ነጃሳ የነካውን ቦታ ማጠብ በቂ ነው።
ሙሓደራ 211
ርዕስ = አደብ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8191
Repost from N/a
🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
✅
ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።"
📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
አንድ ሰው ይህንን ዱአ ከመጨረሻው ተሸሁድ በኋላ ከማሰላመቱ በፊት ቢለው ይበልጥ የተሻለ ነው።Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ ኪታብ ይጀመራል
የኪታቡ ስም
ቀዋኢዱል አርበዓ
የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ
የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን ሲሆን
ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ
የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf
ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
🔖ኢኽቲላጥ (የወንድና የሴት ቅልቅል) የተከለከለ ተግባር ነው። ወደ ዝሙት መቃረቢያ መንገድ ነው።
~በመስጅድ
~በስራ ቦታ
~በትምህርት ቤት
~በሰርግና በሀዘን ጊዜም
ቢሆን አይፈቀድም። ከዚህ ከባድ ጥፋት እራሳችንን ልናቅብ ይገባል።
t.me/https_Asselfya
🔸 يا طالب العلم تعلّم اللغة العربية.
🎙 الشيخ الفاضل/ د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-.
🔖ሰዎችን ሁሉ በመሪያቸው የምንጠራበትን ቀን አስታውስ ..
﴿ يَوْمَ نَدْعُوا كُلَّ أُنَاسٍ بِإِمَامِهِمْ ﴾
~ከፊል ሰለፎች ይህን ቁርአን አያ ሲፈስሩት👇
- قَالَ بَعْضُ السَّلَفِ: هَذَا أَكْبَرُ شَرَفٍ لِأَصْحَابِ الْحَدِيثِ؛ لِأَنَّ إِمَامَهُمُ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ.
【 تفسير القرآن العظيم ( ٩٩/٥ ) 】
~
t.me/https_Asselfya
