ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 791
订阅者
-824 小时
-167 天
-5330 天
帖子存档
بث مباشر - سلسلة الأخلاق الإسلامية ተከታታይ ኢስላማዊ ስነምግባሮች ክፍል 003 خلق الأمانة አደራን የመወጣት ሥነ-ምግባር *معنى الأمانة *الترغيب في أداء الأمانة من القرآن والسنة *أقوال السلف والعلماء في الأمانة *فوائد الأمانة *من صور الأمانة *نماذج للأمانة من حياة النبي صلى الله عليه وسلم والأمم الماضية *الأمانة في واحة الشعر 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም የስርጭት ሊንክ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ክፍል - 56 📚 سنن النسائى (٩) كتاب الإمامة ( ٢٥) كيف يقوم الإمام الصفوف رقم الحديث ٨٠٩ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النّ
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!      〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ (ቲርሚዝይ) ==

~ጣፋጭ የጧት ስንቅ.... እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ  ያመናችሁ ሆይ! ንፁህ የሆነችን ፀፀት በመፀፀት ወደ ጌታችሁ ተመለሱ።

~ምን ኸይር ሥራ ልሥራ አትበሉ። ወደዚህ ፔጅ ያልመጡ ሰዎችን መጋበዝ ራሱ አንድ ኸይር ሥራ ነው። ~

🛑ሁለተኛ ፕሮግራም    ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙 «አቡ ረይስ»ኢብኑ ኢማም  ጀ        መ                 ረ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

‎⁨التفسير الواضح على نهج السلف الصالح . [ የቁርኣን አያዎችኝ ለመረዳት ስትፈልጉ : ተፍሲር ለመቅራትም ይሁን ለማቅራት ስታስቡ : ይሄን ተፍሲር ብትጠቀሙ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ። ] https://t.me/AbulBukhariSeid

🛑የመጀመሪያ ፕሮግራም    ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአብዱረሕማን «አቡ ዑሰይሚን»  ጀ        መ                 ረ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

አንዳንዴ ..! ~ከቁጣህ ጀርባ ስላለው እውነት ፣   ከሳቅህ ጀርባ ስላለው እንባና ብሶት ፣ ካልተናገርካቸው ንግግሮች ጀርባ ስላለው የታመቀ ስሜትህ ፣ድንገት ከአይን ስጠፋ ከመጥፋትህ ባሻገር ስላለው  የሂዎት ውጣ ውረድህ የሚረዳህ ሰው ካለህ በቃ አንተ እድለኛ ነህ አላለሁ። ~

~ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለችሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣ ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና! منقول

~''የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአካላችን የሚጠቅመውን ያህል ንባብም ለአዕምሯችን ይጠቅማል።'' ~

የግጥሜ ርዕስ👇 አታለለሽ  አሉኝ ያ የዲን ነጋዴ የዲን ካባ ለብሶ ተጠቅሞ በዘዴ ግን ሁሉም ነገር  ያልፋል  ቅር እዳይልሽ  ውዴ የጎዳሽ  ሢመሥለው አስተምሮሽ ሄዴ ለቀጣይ  አነቃሽ  ደርስ  ተወሰዴ ሰለፍይ እህቴ አሰብኩኝ አርቄ አስተገዘኝና መውደቅሽ መውደቄ መልስሽን  ፈለኩኝ ለነዚህ ለጥያቄ ተቅዋ ካጣሽበት አሏህን ካልፈራ በተሠጠው እውቀት ባወቀው ካልሰራ ከኢልሙ ምን አለሽ ቢያሥተምር ቢያቀራ? በጀነት ቢያበስር ከሳት ቢያሥፈራራ ሰወችን ቢያነቃ በሌት በጠራራ እራሡን ከረሳ ተግባሩ ካልጠራ ከዳዕዋው ምን አለሽ ቢመክር ቢጣራ? አደራ እህት አለም አጣሪ ተግባሩን የአህላቁን ጉዳይ ውብ ሥነ ምግባሩን አደራ እህት አለም ይቅርብሽ መቸኮል እዳትጠለፊ  ባሥመሣዮች ተንኮል እሙ  አፍራህ✍️

{{ አል_ሂጃብ }}     ~  ~  ~ ➡️ሂጃብ ማለት፦ ትርጉሙ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ሠዉነቷን መሸፈን ማለት ነዉ። ➘አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ ءَابَآئِهِنَّ أَوْ ءَابَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَآئِهِنَّ أَوْ أَبْنَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَٰنِهِنَّ أ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡  ጉፍታዎቻቸውን በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው። 📚(አን ኑር 31) ➘ በሌላ የቁርአን አንቀጽ ላይ አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦ وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَٰعًۭا فَسْـَٔلُوهُنَّ مِن وَرَآءِ حِجَابٍۢ ۚ እቃንም( ለመዋስ )በጠየቃችኋቸዉ ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸዉ። 📚(አል _አህዛብ) t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya

بث مباشر - سلسلة الأخلاق الإسلامية ተከታታይ ኢስላማዊ ስነምግባሮች ክፍል 002 خلق الألفة የመግባባት ሥነ-ምግባር *معنى الألفة *الترغيب والحث على الألفة من القرآن والسنة *أقوال السلف والعلماء في الألفة *فوائد الألفة *أسباب الألفة *الألفة في واحة الشعر 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም የስርጭት ሊንክ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

ነፍስን  መተሳሰብ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed

~የሰዉ ደም፦ የሠዉ ላብ፦ የሰዉ እንባ፦ አይኑርብህ ,ካለብህ በእጥፍ መክፈልህ  አይቀርም። t.me/https_Asselfya

~የቱንም ያህል ብትመኝ የድርሻህን እንጅ ሌላ አታገኝም። ~