ch
Feedback
HiTech

HiTech

前往频道在 Telegram

HiTech | Learn. Fix. Create. 📱💻🎨 Your Ethiopian tech hub! We teach: ✅ Smartphone Repair ✅ Laptop & Chip-Level Repair ✅ Graphics & Motion Design ✅ Coding & Web Development ✅ Tools, Tips & Tech Reviews Join the HiTech family — grow your skills & build

显示更多
1 635
订阅者
+224 小时
+127
+2630
帖子存档
HiTech
1 636
ቴሌግራምዎን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ❓ ✔️መፍትሄውን እነሆ👇👇👇 👉ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc 👉ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል✅ ✴️ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ ማለትም 👉desktop app 👉android app አሉ። እናም በነዚህ👆 የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ #pc ላይ ሊኖር ይችላል✅ 1⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ 💢Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል። ⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው። ✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል። 2⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር👇 seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password *.. ⚠️ግን የ #gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል። ✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው። ✔️የሚጠቅመው #እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ📲 ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው። ✔️ ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ✴️ ማንም ሰው ለመግባት #በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ❌ መግባት አይችልም፥፥ ⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት:: መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏" ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

HiTech
1 636
የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡ ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡ ❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን? እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡ 🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡ “K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ ለምሳሌ Core i7-6700k እና Core i7-5820k ባሉ የሞዴል ቁጥር መጨረሻ ላይ unlocked(ያልተቆለፈ) ስለሆሀን Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) የተሠሩ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት Unloc Processors ከፋብሪካ ዋና ፍጥነቶች በበለጠ ፍጥነት ከመጠን በላይ ሊጫኑ ይችላሉ ፡፡ የተቆለፉ ማቀነባበሪያዎች (Processors) ከመጠን በላይ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) አይችሉም። ስለዚህ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K “H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው። “Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU ናቸው፡፡ 🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች ወስጥ አንዱ ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ ”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡ “Y” - Extremely low Power “U” – Ultra low Power ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U @cellphonetechnology

HiTech
1 636
📱ስማርት ስልክ ባትሪ ለረጅም ሰዓት አገልግሎት⏰ ✅ Background process ሚያደርጉ አፖችን ማስቆም ✅ የማትጠቀሙባቸውን Apps Uninstalled ማድረግ Apps በበዛ ቁጥር ባትሪ የመጠቀም አቅም ስለሚጨምር። ✅ ስልካችሁን በማይግልበት መልኩ ይጠቀሙ። ✅ የስልኩን Back cover በማውለቅ ይጠቀሙ። ✅ የያልኩ Internal Storage and SD Memory full ማለት የለበትም። ✅ ቪዲዮ ሲመለከቱ Brightness ይቀንሱ። ✅ ባትሪዎን በጣም የሚጠቀሙ አፕ ማወቅ እና እገዳ መጣል ወይም እንዳይሰሩ ማድረግ 👉 🔧Setting-battery ✅ Facebook E-mile. Instagram, Twitter, You tube... ከፍተው አለመተው ✅ Bluetooth, WiFi, GPS... በተርታ ክፍት ሲቀመጡ ስልክዎ ሁሌም Searching process ሲለሚጫወት ባትሪዎን ይጨርስቦታል ✅ ስልክዎን በማይጠቀሙበት ወቅት Ultra Power Save 🔐Øn ማድረግ ስልክዎ ከመደወል እና ሜሴጅ ከመቀበል ሌላ ስራ አይኖረውም ሰለዚህ ባትሪዎን ለረጅም ሰዓት ይጠቀማሉ 👍 ✅ Animation app አይጠቀሙ ✅ Screensaver ጥቁር ነገሮችን መጠቀም ✅ Night mode መጠቀም ለምሳሌ የፌስቡክ፣ የቴሌግራም ወደ Night mode መቀየር ✅ የስልክዎ Brightness በዝቅተኛው ደረጃ🔅ማድረግ 🐒Setting 🔄Manage 🔄apps 🔄Process ማይገለገሉትን አፕ Force #stop ማድረግ ✅ ስልካችሁን በማይጠቀሙበት ሰአት Lock ያድርጉት ✅ የስልካችሁን Auto Lock ዝቅተኛውን ያድርጉ። ✅ ስልክዎ ላይ 24ሰዓት ሙጭጭ አይበሉ ✅ ስልክዎን Power off በማድረግ ይቻርጁት። ✅ ቢያንስ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሰአት Off ቢደረግ ይመረጣል ወይም 1 ግዜ off አድርጎ እንደገና ማስነሳት እነዚህ ተግባራዊ ያድርጉ! ለተጨማሪ መረጃ Telegram channel ይቀላቀሉ @cellphonetechnology

HiTech
1 636
✅የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም! ''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም'' ✅#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም! ✅PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ! ❓መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል❕ ✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን! 🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል! 🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም! 🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም ✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር! ✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ! ✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ! ✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር! 💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

HiTech
1 636
በኮምፒውተር ላይ የምናሲቀምጠዉ መረጃ ሁሉም በሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ላይ ነዉ የምቀመጠዉ .... ለምሳሌ ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ድቫሲ የምባሉት ሀርድድስክ hard disk ፥ ሲድ cd ፥ ዩኤሲብ USB ሌሎችም ናቸዉ ✅✅✅ ክፍል ፦ ስድስት ✅✅✅ የኮምፒውተር ሀርድድስክ እና ዓይነቶች ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ በቋሚነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ እኛ ወደ ኮምፒውተር የምናሰግባዉ file ,document, music ማንኛውም መረጃ የምቀመጠዉ በኮምፒዉተራችን ሀርድድስክ ላይ ነዉ ሀርድድስክ በሁለት ይካፈላል ✅ 1፥ እክስተራናል ሀርድድስክ External hard disk ✅ 2 ፥ እንተርናል ሀርድ ድስክ Internal hard disk ✍እክስተረናል ሀርድድስክ ከላይ በተጫማሪ ለኮምፒዉተራችን የምንጨምርዉ የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ እንተረናል ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ከዉስጥ የምንጨምርዉ ሀርድ ድስክ ነዉ እንተርናል ሀርድ ድስክ በአምስት ይካፈላል 👉1:- PATA ፓት 👉 2 :- SATA ሳታ 👉 3 ፦ SSD ኤስ ኤስ ድ 👉 4 :- MSATA ኤም ሳታ 👉 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ✅1፦ PATA ፓታ ሀርድድስክ የድሮ ኮምፒዉተሮች ሀርድድስክ ነዉ PATA ማለት Parallel Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ.. ✅2፦ SATA ሳታ ሀርድድስክ ማለት ደግሞ ይህኛው ሀርድድስክ ለድስክቶፕ ኮምፒውተር አሪፍ ሀርድድስክ SATA ማለት Serial Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ ። ✅3፦ SSD ኤስ ኤስ ድ ሀርድድስክ በጣም አርፍ የሆነ ሀርድድስክ በተለይ ለላብቶፒ ኮምፒውተር SSD ሀርድድስክ ማለት ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በጣም ተመርጭ የሆነ በፍጥነት ተመራጭ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ SSD ማለት Solid state dirave ማለት ነዉ ። ✅✅✅ ክፍል :- ሰባት ✅✅✅ ከክፍል ስድስት የቀጠለ የኮምፒውተር ሀርድድስክ 🌲ሀርድድስክ ማለት የኮምፒዉተራችን መርጃ ፈይል ዶክመንት ሁሉም መርጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ብለን ነበር በክፍል ስድስት ትምህርታችን ✅ 4 ፦ MSATA ሀርድድስክ ማለት በቅርፅም አነስተኛ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ ✅ 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ሀርድድስክ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት በመጠንም በፍጥነትም ከሁሉም ሀርድድስክ ዓይነቶች ያነሰ ነዉ በተላይ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት ለላብቶብ ይጠቅማል ሀርድድስክ በምን ይለካል ✳️1:- በ bit (b) ✳️2:- በ byte (B) ✳️3:- በ megabytes (MB) ✳️4:- በ gegabyte (GB) ✳️ 5:- በ tribyte (TB) 🌈 ከሁሉም ከፍተኛው በጣም ትልቁ ሀርድድስክ TRIBYTE ቴራባይት ነዉ ♈️ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዴስክቶፓችንን ወይንም የላብቶፓችንን ሀርድድስክ መቀየር ቀላል ነዉ ♈️ ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት በላብቶፓችን ትንሺ መጠን ያለውን ሀርድድስክ በመቀየር ትልቁን እኛ የፈለግነውን የሀርድድስክ መቀየር ማለት ነዉ ። ሌለዉ ሁለትና ከዛ በላይ ሀርድድስክ መጠቀም ይቻላል በላብቶፒም በዴስክቶፒም እንዴት ብትሉ External hard disk በመጠቀም External hard disk ማለት ተጫማሪ በኬብል ከላብቶፓችን ጋ በመጋነኛት የምንጠቀመው የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ ። ✅✅✅ ክፍል ፥ ስምንት ✅✅✅ የኮምፒውተር ማዘር ቦርድ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንደምገኙ ቦርዶች በኮምፒውተር ላይ የምገኙ ቦርድ ነዉ ። ማዘር ቦርድ ማለት የኮምፒውተር መሰረታዊ እቃዎች የምገኙበት ቦታ ነዉ ። በማዘር ቦርድ ላይ ከምገኙ ከኮምፒውተር መሠረታዊ እቃዎች መካካል ኖሪዝብሪጅ ፥ ሰዉዝብሪጅ ፥ ኮኔክተርዎች ፥ ሲሞሲ ባቲሪ ፥ ራም፥ ሲ .ፒ. ዩ ፣ ፒሲእይ እሲሎት ሌሎችም የማዘር ቦርድ ዓይነቶች የማዘር ቦርድ ዓይነቶች በአጠቃላይ 40 ያህል ይደርሳሉ በመሰረታዊነት ግን በ 3 ይካፈላሉ ✅1፦AT ኤት ✅2፦ATX ኤ ቲ ኤክስ ✅3፦BTX ቢ ቲ ኤክስ በነጋራችን ላይ እነዝህ ሦሱቱም እያንዳንዱ በተላያዩ ክፍሎች ይከፋፈላሉ ... ➡️1 :- AT ኤቲ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት በድሮ ኮምፒዉተሮዎች ላይ ብዙ መሰክያ ብዙ ካርድ ማስገቢያ የለዉ የማዘር ቦርድ ዓይነት ነዉ ይህ የማዘር ቦርድ ዓይነት አብዛኛውን የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን በመሰክያ ነዉ AT ማለት Advanced Technology ይባላል ። ➡️2 :- ATX ኤ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት Advance technology Extended ይባላል ከ AT ማዘር ቦርድ የምለየዉ ATX ማዘር ቦርድ ሁሉም መሠረታዊ ነገሮች በቦሩዱ ላይ አለ ። ➡️3 ፦BTX ቢ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት ደግሞ ከሁለቱም ማዘር ቦርዶች የምላይ በዘመናዊ ኮምፒዉተሮች የምገጠም ቦርድ ነዉ BTX ማለት balanced technology extended ነዉ ። ✅✅✅ክፍል ፥ ዘጠኝ✅✅✅ የኮምፕዩተር ሙኒተር እና ዓይነቶች ..... በመጀመሪያ የኮምፒውተር ሙኒተር ማለት ምን ማለት ነዉ ሙኒተር :- ማለት በአጭሩ የኮምፒውተር እስክሪኑ ነዉ ። ሙኒተር ማለት ልክ እንደ ቴሌቪዠን ቪድዮዎችን ፎቶዎችን የምያሰየን የኮምፒዉተሩ እስክሪኑ ነዉ ። ሙኒተር :- ማለት እኛ የምናስገባውን መረጃ ዉጤት የምያሰየን በቪዲዮ በምስል ማየት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ። ሙኒተር ፦ ማለት በኮምፒውተር ሀርድዌር ክፍል ነዉ የምመደበዉ። ሙኒተር በአጭሩ በሦስት ይካፈላል ▶️1 :- CRT /ሲአሪቲ ሙኒተር ▶️2 :- LCD /ኤልሲድ ሙኒተር ▶️ 3 :-LED /ኤልኢድ ሙኒተር 1⃣ኛዉ ፦ CRT ሙኒተር ማለት በድሮ ኮምፒውተርዎች ላይ የምገጠመ ሙኒተር ነዉ ። በሆዱ ሰፈ ከበስተጀርባ ሰፈ በምሉ ኮምፒውተሮች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ CRT (cathode ray tube) ማለት ነዉ 2⃣ኛዉ፦ LCD ሙኒተር ማለት ደግሞ ፊላት በሆኑ ኮምፒዩተርዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ ቀላል በሉ ኮምፒውተረዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ LCD Liquid crystal display ማለት ነዉ 3⃣ኛዉ :- LED ሙኒተር ማለት ይህ የሙኒተር ዓይነት በተላይ በላብቶፒ ኮምፒውተሮች ላይ የምገጠም ሙኒተር ነዉ ከሁሉም በምስል ጥራትም የተሻለ ቀላል የለ የሙኒተር ዓይነት ነዉ LED Liquid emitting diode ማለት ነዉ ሰላም የቴክኖሎጂ ለሁሉም ቻናል ቤተሰቦች ✅✅✅ክፍል :- 10 ✅✅✅ የኮምፒውተር ሲ.ፒ.ዩ በመጀመሪያ ሲ.ፒ.ዩ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ሲ.ፒ.ዩ ማለት የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ :: በኮምፒውተር ላይ የምንሰራቸው ማንኛውም ሥራ በሲ .ፒ.ዩ. ላይ ነዉ የምሰርዉ በኮምፒውተር ላይ ሲ.ፒ.ዩ ከሌላ ኮምፒዉተሩ ምንም አይሰራም በዶ ቀፎ ነዉ ማለት ይቻላል ። ሲ.ፒ.ዩ እኛ ወደ ኮምፒውተራችን የምናስገባውን መረጃ ከብላላ (process )ከደርገ ቦኃላ ወጤቱን የምሰጠን የኮምፒውተር የሃርድዌር ክፍል ነዉ ። የኮምፒውተር ፍጥነትም የምወስነው በሲ.ፒ.ዩ.አቅም ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ነጋር

HiTech
1 636
✅የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!! ✅ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡ ✅የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦ ✅1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦ Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡ ✅2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦ ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡ ✅3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡ ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡ ✅ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።

HiTech
1 636
#ሰለ_imo_ማወቅ_ያለባችሁ_ስምንት_ወሳኝ_ነገር . ሰለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮች ... በመጀመሪያ imo ማለት ምን ማለት ነዉ imo :- ማለት ፈጣን የሆነ የመልዕክት መላዋዉጫ በተጨማሪ ኔቶርክ /በዳታ የሚሰራ ቴክኖሎጅ ነዉ ... በተጨማሪ ሰንዳዋዉል ከዳዋዩም ከተደወለለትም ሰዉ እኩል ብር ሚበላ ቴክኖሎጅ ነዉ በIMO ላይ ማወቅ ያለብን ስምንት ነገሮች 👉1ኛ እኛ online ላይ መሆናችንን ለመደበቅ ከፈለግን ሰዉ እንዳያውቅ ከፈለግን ... በመጀመሪያ imo እንከፍታለን ከዛ ከኢሞዉ ከታች ሦስት መስመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ privacy አንዴ እንነካለን ከዛ last seen ሰንነካ ሦስት አማራጭ ያመጣል ከነዛ አማራጮች no body የሚለውን እንነካለን ከዛ online መሆናችን አይታወቅም ። 👉 2ኛ chat እያደረግን እኛ የምንፅፍዉን ሳንልክም እየፃፈን እየለ የሚነበብ ከሆነ ማለት send ሳንልም እየፃፈን እየለ የምንፅፍለት ሰዉ የሚያነብ ከሆነ ... በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ privacy የምለውን አንዴ ትነካላችሁ ከዛ real time chat የሚለዉን ላይ ቦዶ ተዉት አታብሩት ወይም አታረሙ ባዶውን ተዉት ከዛ እየፃፈን እየለ አይነበብም ማለት ነዉ ። 👉 3ኛ የሚላክልን ፎቶም ቪድዮም በ imo ላይ ብቻ እንዳይቀመጥ በሚሞሪያችን እንዲገባ ከፈለግን ... በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወድ ታች ወርደን storage የሚለውን አንዴ እንነካለን ከዛ store photo አንዴ ንኩት በተጨማሪ store video የምለውንም አንዴ ንኩት በአጭሩ ራይት አድርጉት ከዛ በ imo የምለክልን ሁሉም ወደ ሚሞሪያችን ይገባል ማለት ነዉ ። ማስጠንቀቂያ:- ይህንን ካደረግነው ማንኛውንም ፎቶና ቪዲዮ ወደ ስልካችን ስለሚወርድ ዳታ የምንጠቀም ከሆነ ብር ስለሚቆርጥ ይጠንቀቁ! 👉 4ኛ የተላላክነዉን ፅሁፎች ሁሉንም delete ለማድረግ ከፈለግን ... በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳ ታች ወርደን delete all chat history የምለዉን አንዴ እንነካለን ከዛ የተፃፀፈነዉ ሁሉም delete ይሆናል ማለት ። 👉 5ኛ በ imo ሲደዉልልን የደወል ጥረ ለመቀየር ከፈለግን ማለት ringtone ለመቀየር ከፈለግን... በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳታች ወረድ ብለን ringtone የሚለዉን አንዴ ነካ ታደርገላችሁ ከዛ አማራጭ ያመጣል የተለያዩ ሙዝቃዎችን ከነዛ ዉስጥ አንዱን መረጣችሁ ነካ ታደርገላችሁ ማለት ነዉ ከዛ በ imo ሲደወል እኛ የመርጥነዉ ጥረ ይጣራል ማለት ነዉ ። 👉 6ኛ የ imo ስማችንን ለመቀየር ከፈለግን ... በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ imo account setting ላይ እንገባለን ከዛ አንዴ እንነካለን ከዛ request name የምለዉን አንዴ ነክተን የፈለግነውን ስም ፅፈን ok እንላለን ከዛ ስማችን ይቀየራል ማለት ነዉ ። 👉 7ኛ የኢሞ አካውንት delete ለማድርግ ከፈለግን ሙሉ በሙሉ imo መጠቀም ካልፈለግን delete ለማድረግ ከፈለጋችሁ ... በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ imo account setting ላይ ገብታችሁ ከሉት አማራጮች delete imo account የሚለውን አንዴ ነካ እናርገለን ከዛ ስልክ ቁጥራቹሁን አስገቡ ይላል ከዛ ታስገባላችሁ ከገባቹሁ ቦኃላ delete ይሆናል ማለት ነዉ ። 👉8ኛ :- block ለማድረግ ከፈለግን እኛ የልፈለግነዉን ሰዉ block ለማድረግ ከፈለግን.. በመጀመሪያ block ለማድረግ የፈለግነዉን ሰዉ ፎቶዉን አጥብቀን እንይዛለን ከዛ profile የሚለዉ ይመጣል ከዛ እሱን አንዴ ነካ እናደርጋለን ከዛ መጨረሻ ላይ block የሚል ፅሁፈ አለ እሱን አንዴ እንነካለን ወይም እናበራለን ከዛ የልፈለግነዉ ሰዉ ከ imo ከኦሞችን ይጠፈል block ይሆናል ማሳሳቢያ ፦ በፅሁፍ ዉስጥ setting ያልኩት የኢሞዉን ዉስጥ የለዉን setting ነዉ እንጅ የስልኩን setting አይደለም ።

HiTech
1 636
💢#ሞባይል #ባትሪና #ቻርጀር ስንገዛ ኦርጅናልና ፌክ ኮፒ መሆኑን እንዴት ማወቅ (መለየት) እንደምንችል እነሆ...⬇️⬇️⬇️ ✔️ከሌሎች በይበልጥ ሳምሰንግ ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ ቁጥር፣ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ #ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችም📱 በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡ 🔆ሳምሰንግ የጉግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣ የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች #ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡ ⚠️ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን እነዚህን 👇 መንገዶች በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ... ✅ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም 👇 💢#ፌክ ሳምሰንግ ስልክ፡ 1⃣. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም‼️ 2⃣. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል‼️ 3⃣. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል‼️ 4⃣. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል‼️ 5⃣. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ❌ መሆናቸዉን ይመለከታሉ‼️ ✅የስልኩን ፍጥነት እና የትእዞች አፈጻፀም በመገምገም * 1⃣. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል 😡 2⃣. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች 🎮 እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡ 😡😡 3⃣. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም😡😡😡 ✅የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም * 1⃣. ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ... 2⃣. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ #Settings የሚለዉን ይጫኑ... 3⃣. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ #ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ 4⃣. እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም #ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡ ✅የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም * 💢ወደ ስልክ📱 መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል ✔️ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን 😭 ፌክ ስልክ ነዉ፡፡ 1⃣. *#0*# 👉 አጠቃላይ መገምገሚያ 2⃣. *#1234# or *#9999# 👉 ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ 3⃣. *#12580*369# 👉 ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ 4⃣. *#06# 👉 የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ማወቂያ 5⃣. *#9998*246# 👉 የስልኩን የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ ✅ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም * 💢ከላይ 👆 በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡ 1⃣. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት💻 ላይ ይጫኑት... 2⃣. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት 3⃣. ሶፍትዌሩ ስልኩን 📱ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል✅፤ ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ @cellphonetechnology

HiTech
1 636
💢 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች⚠️ 1⃣. ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ ⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል ) 2⃣. የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ ⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ። 3⃣. በሚጠቀሙበት ጊዜ ባትሪ አይንቀሉ። 4⃣.በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ❌ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ወይንም አላስፈላጊ ስራ እንዲሰራ ያደርጋሉ። 5⃣. አንቲ ቫይረስ ይጫኑ ⚠️ አፕዴት መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ። 6⃣. ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት። 7⃣. ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት ። @cellphonetechnology

HiTech
1 636
ኡቡንቱ(Ubuntu Operating system) 1980ዎቹ ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ብዙ ኮንፒተሮች ይጠቀሙ ስለነበር የተለያዩ ሰዎች የኦፕሬትንግ ሲስተምን ኮድ(source code) ባለቤትነት ጥያቄ በማቅረብ የኒክስ ኮዱን ማጋራት አንዲከለከል ወሰኑ፡፡ ይህን ቀድሞ ያየው ተዋቂዉ የኮንፒተር ባለሙያ ሪቻርድ ስታልማን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ተመሳሳይ ግለባጭ ለመስራት ወስነ፡፡ በሪቻርድ ስታልማን እምነት ሶፍትዎር መጋራት(share) ምንም ጉዳት አንደሌለው እና የሶፍትዌር ጥራትንም እደሚጨምር ያምን ነበር፡፡ ሪቻርድ ስታልማን የሰራውን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ለማንም ሰው እዲጠቀመው በነጻ ለቀቀው፡፡ በሪቻርድ ስታልማን እና ኮናኪያል ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም በማሻሻል አንዲሁም ለአንድ ኦፕሬትንግ ስሰተም ከሃርድዌርጋ ለመግባባት ወሳኝ የሆነው ከርንል በማካተት 2004 ለመጀመሪያ ግዜ ተለቀቀ፡፡ሰሙም ኡቡንቱ ተብሎ ተሰየመ፡፡ ኡቡንቱ ማለት አፍሪካዊ ቃል ስሆን ትርጉሙ “ለሌላው ማስብ” ወይም “ሰብአዊነት” ማለት ነው፡፡ ኡቡንቱ ተወዳጂነት ያተረፈው ወዲያው ነበር ከሌላው ሉኔክስ ኦፕሬቲንግ ስሰተም ቀላል እና ለመልመድ የማያስቸግር በመሆኑ ተወዳጅነትን አትርፍዋል፡፡ኡቡንቱ ከፈተኛ ድጋፍ ከሚደረግላቸው ትልቅ ኦፕሬትንግ ሲስተም ስለሆነ በየስድት ወር ይዘምናል(update)፡፡ ኡቡንቱ ከሌላ ኦፕሬትንግ ሲስተም ምን ይለየዋል፡ 👉 የቨይረስ ጥቃት ነጻ መሆኑ 👉 በፍጥነት የተሻለ በመሆኑ 👉 ድራይቨር መጫን አለመጠየቁ ወይም አለማስፈለጉ 👉 የራም አና የሲፒዩ አጠቃቀሙ የተሻለ በመሆኑ 👉 ትልቅ ድጋፍ ስላለው ለሪሰርች 👉 ለሳይንቲፊክ ጥናት ተመራጭ በመሆኑ

HiTech
1 636
Blower . . . 8000 birr

HiTech
1 636
photo content
+5

HiTech
1 636
8000 birr

HiTech
1 636
☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ?| Who is a Hacker ⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ሲስተም ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ። ♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :- ⚪️White Hat Hackers :-እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉደ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት። እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ። ⚫️ Black Hat Hackers :-የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ ። እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ። ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ፣ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ...ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው። 🔘 Grey Hat Hackers :-ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ። ☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy ❇️ Scriptkiddies :-እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ። ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ። በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ። አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ። ❇️ Intermediate hackers :-ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉደ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ።ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ። ❇️ Professional or Elite hackers :-እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ።ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ። 🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል?| What Takes to Become a Hacker? በአንድ ምሽት master የምናደርገዉ ነገር አይደለም። በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል። ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ። ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ። ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርገዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል። ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ። ስለዚህ ከ programming ጀምሩ!! #የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው #ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏

HiTech
1 636
🔘ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? 🔐መፍትሄውን እነሆ🔐 ❖.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc 📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል ❖. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ.... ❖. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ ❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል። ■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ። 📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት። ☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል። ❷ Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል። ❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው። ❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው። ❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም። ⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት። ⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም ለምሳሌ ☛Kali linux. ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። ╚═════📌Share📌════╝

HiTech
1 636
የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶ!! 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111# 2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#* 3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*# 5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497 1539#*#* 6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*# *#* 7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#* 8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197 328640#*#* 9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#* 10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#* 11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842# *#* 12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#* 13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369# 14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090# 15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900# 16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279# 17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564# 18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625# 19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- *#*#7780#*#* 20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855# 21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✍️ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።

HiTech
1 636
We buy any screen damaged phones ማንኛውንም አይነት የተበላሸ ስልክ እንገዛለን! እንሠራለን @cellphonetechnology +251922888396

HiTech
1 636
የሞባይል ሚስጥሪዊ አልግሎቶች 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111# 2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#* 3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*# 5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497 1539#*#* 6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#2732 82*255*663282*#*#* 7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#* 8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197 328640#*#* 9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#* 10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#* 11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842# *#* 12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#* 13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080* 369# 14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090# 15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900# 16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279# 17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564# 18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625# 19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- *#*#7780#*#* 20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855# 21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426

HiTech
1 636
Mobile Problem Solution: መሰረታዊ የኤሌክትሪክ ጥንቃቄዎች/Basic Electrical Safety 💡💡💡መግቢያ/introduction:- ~ቤት ውስጥም ሆነ ስራ ቦታ የኤሌክትሪክ ጥንቃቄ ወሳኝ ነው። መወሰድ ያለባቸው መመሪያዎችም አሉ። እነርሱን ከማየታችን በፊት: •ኤሌክትሪክ ሾክ/የኤሌክትሪክ ንዝረት ምንድን ነው? •ኤሌክትሪክ ለምንድን ነው ሰወችን የሚነዝረው/የሰው ልጆች የሪዚስታንስ መጠናቸው ስንት ነው? . ኤሌክትሪክ ንዝረት/Electric shock:- ~የኤሌክትሪክ ንዝረት የሚከሰተው አንድ ሰው ከኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ከሆነ ነገር ጋር ቀጥተኛ ወይም ኢ-ቀጥተኛ የሆነ ንክኪ ሲኖረው ነው። ~የኤሌክትሪክ ሃይል/ቻርጅ በሰወች የሰውነት ክፍል ሲፈስ ኤሌክትሪክ ሾክ ይፈጠራል። •ኤሌክትሪክ ለምንድን ነው ሰወችን የሚነዝረው/የሰው ልጆች የሪዚስታንስ መጠናቸው ስንት ? ~የአንድ ማቴሪያል ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅም የሚወሰነው የኤሌክትሪክ ቻርጅ ፍሰት የመቃወም አቅም ነው። ~ከፍተኛ የሪዚስታንስ ዋጋ ካለው ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ:- ኤሌክትሪክ በማስተላለፍ ጥሩ የሚባለውና በየቀኑ የምንጠቀምበት መዳብ/Copper ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅም 1.72×10^-8 ኦም ሜትር ሲሆን ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ የሆነው አየር ደግሞ 1.5×10^14 ኦም ሜትር ነው ። ~በዚህ መሰረት የኛ ሰወች ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅማችን እናያለን። ~ሰውነታችን የኤሌክትሪክ ፍሰትን የሚቃወም ሪዚስታንስ አለው። ነገር ግን ከ 99% በላይ የሚሆነው ኤሌክትሪክ ሪዚስታንስ የሚገኝው ቆዳችን ላይ ነው። በዚህም መሰረት ቆዳችን ውሃ ወይም እርጥበት ካልነካው ኤሌክትሪክ ሪዚስታንሱ 100,000 ohm ሲሆን ውስጣዊው የሰውነት ክፍላችን ድግሞ 300 ohm ነው። ስለዚህ ዉስጠኛው የሰውነት ክፍላችን ወይም እርጥበት የነካው እጃችን ደግሞ ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ከቆዳችን አንፃር ሲታይ እጅግ ከፍተኛ ነው። ~ ስለዚህ በኤሌክትሪክ አደጋ የምንጠቃው ቆዳችን ከፍተኛ በሆነ ቮልቴጅ(500Vና ከዛ በላይ) ከተሰነጣጠቀ ወይም ቆዳችን በእርጥበት አማካኝነት ኤሌክትሪክ ሪዚስታንሱ ከቀነሰ ነው። ~ ከማንኛውም ኤሌክትሪክ ሀይል መጠን ካለው ሲስተም ራሳችን መጠበቅ አስፈላጊ ሲሆን መውሰድ ያለብንን ጥንቃቄዎች ቀጥለን እናያለን። @cellphonetechnology