ch
Feedback
Soi kality kg campus

Soi kality kg campus

前往频道在 Telegram

Soi kality pre school

显示更多
1 039
订阅者
+224 小时
-17
+1430
帖子存档
photo content

የለገና በዓል ማዕድ ማጋራት በት/ቤታችን ማህረሰብ የተደረገ ድጋፍ በዛሬው እለት ለአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ት/ጽ/ቤት አስረክበናል። ላረጋችሁት ድጋፍ መላውን የት/ቤቱን ማህበረሰብ ከልብ እናመሰግናለን።

2016 ዓ.ም የተማሪዎች ክፍያ ኮድ.pdf7.95 KB

photo content

photo content

+2
KG1 Book.pdf11.87 MB

photo content

New Microsoft Office Word Document.docx0.25 KB

I am greatly happy and proud to see your amazing results. You all have really held my head high . Great work l wish you all the best for your higher education Zelalem Tesfaye

Cogratulations to our grade 12 students on your high-flying results!

photo content

photo content

ውድ ወላጆች : እንኳን ለመጪው በዓላት ማለትም ለመውሊድ፣ ለደመራ እና ለመስቀል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በነዚህ በዓላት ምክንያት ነገ ረቡዕ ፣መስከረም 16 እና ሐሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2016 ዓ. ም ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ በአክብሮት እያሳወቅን አርብ ዕለት መደበኛ ትምህርት ሙሉ ቀን ይኖራል። ት/ቤቱ

ሰኞ የ kg1 ተማሪዎችን እንደምንቀበል ይታወቃል በ ዕለቱ ተማሪዎች በሰርቪስ መላክ የማይቻል መሆኑን እየገለፅን ወላጆች በአካል በመገኘት ከልጅዎ መምህራን ጋር ይተዋወቃሉ 👉ሰኞ እና ማክሰኞ የኬጂ 1 ተማሪዎች ግማሽ ቀን ሲሆኑ ሁለቱም ቀን ወደ ት/ት ቤት ሲመጡም ሆነ ሲመለሱ ከወላጆቻቸው ጋር ነዉ የኬጂ 2 እና የኬጂ3 ተማሪዎች ግን ሙሉ ቀን የሚዉሉ ይሆናል።

photo content
+2