Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览
频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 792 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 378,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 255 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 792 名订阅者。
根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 238,过去 24 小时变化为 2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.09% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 516 次浏览,首日通常累积 1 593 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።”
凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 792
订阅者
+224 小时
+1737 天
+23830 天
帖子存档
የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ የሆነው ወንድማችን ይሰሐቅ ወርቅዬ በምሥራቅና በኢትዮ ሱማሌ ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብጹዕ አቡነ መቃርዮስ #መጋቤ_ፍትሕ የሚለው የቤተክርስቲያን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል፡፡
ለሰ/ት/ቤታቸን ለደብራችን እና ለአካባቢያችን ላደረጉት አስተዎጽኦ መድኀኔዓለም ይክፈልልን ፡፡
ለመጋቤ ፍትሕ ይሰሐቅ ወርቅዬ መልካም የአገልግሎት ጊዜን ተመኝን!
አራተኛ ዙር ዓመት ስድስተኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ (ተፈጸመ ጽጌ)
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም
ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም
ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም
ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም
ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
#_26_ለዓለም ብርሃን የሆኑ #ኢትዮጵያዊው_ጻድቅ_አቡነ_ሀብተ_ማርያም፡፡
::
፩ኛ. #መብረቅ፣
፪ኛ. #ቸነፈር፣
፫ኛ. #ረሃብ፣
፬ኛ. #ወረርሽኝ፣
፭ኛ. #የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡
በግንቦት 26 ተወልዶ፤ በ1490 ዓ.ም. በወርኀ ኅዳር 26 ባረፈ ጊዜም፤ ካህናት በመልካም ልብስ ገንዘው በዝማሬ በማኅሌት ከቅዱስ አባታችን ከአቡነ ተክለሃይማኖት አጽም ጋር በደብረ ሊባኖስ ቀበሩት፡፡
(ከወርቅ ንፁህ ከብርም የጠራ ከሁሉ የሚበልጥ የተመረጠ ሃብተማርያም መልአክ ዘበምድር ነው መልካሙ ዜናው እስከ አጽናፍ ተሰማ፡፡)
ክብርት በሆነችው ጸሎቱና ምልጃው ይማርን ይጠብቀን፡፡
#ሰላም_ለጽንሰትከ_እማኅፀነ_ቅድስት_ዮስቴና፤
#በብሥራተ_ጻድቅ_ባሕታዊ_ሠናየ_ዜና፡፡
#ሀብተማርያም_ጴጥሮስ_ሐዋርያ_ወልደ_ዮና፤
#መሐረኒ_ምግባረ_ጽድቅ_ወጸግወኒ_ልቡና፤
#አፍቅሮ_ቢጽ_እኅሥሥ_ዘምስለ_ፍጽመት_ትሕትና፡፡
https://youtu.be/GIzYreXgSOY
