ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

تُعد قناة Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 789 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 373 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 257 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 789 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 239، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.68‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.16‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 528 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 605 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 14.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 789
المشتركون
+124 ساعات
+1667 أيام
+23930 أيام
أرشيف المشاركات
የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ የሆነው ወንድማችን ይሰሐቅ ወርቅዬ በምሥራቅና በኢትዮ ሱማሌ ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብጹዕ አቡነ መቃርዮስ #መጋቤ_ፍትሕ የሚለው የቤተክርስቲያን የማዕረግ ስ
+2
የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ የሆነው ወንድማችን ይሰሐቅ ወርቅዬ በምሥራቅና በኢትዮ ሱማሌ ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብጹዕ አቡነ መቃርዮስ #መጋቤ_ፍትሕ የሚለው የቤተክርስቲያን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል፡፡ ለሰ/ት/ቤታቸን ለደብራችን እና ለአካባቢያችን ላደረጉት አስተዎጽኦ መድኀኔዓለም ይክፈልልን ፡፡ ለመጋቤ ፍትሕ ይሰሐቅ ወርቅዬ መልካም የአገልግሎት ጊዜን ተመኝን!

በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
+8
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1

በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
+7
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1

በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1
+6
በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1

በዓለ መድኀኔዓለም ወመባዓ ጽዮን 2013 ዓ.ም ከፎቶ ማኀደራችን ስብስብ 1

#_26_ለዓለም ብርሃን የሆኑ #ኢትዮጵያዊው_ጻድቅ_አቡነ_ሀብተ_ማርያም፡፡ :: ፩ኛ. #መብረቅ፣ ፪ኛ. #ቸነፈር፣ ፫ኛ. #ረሃብ፣ ፬ኛ. #ወረርሽኝ፣ ፭ኛ. #የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡ በግንቦት 26 ተወልዶ፤ በ1490 ዓ.ም. በወርኀ ኅዳር 26 ባረፈ ጊዜም፤ ካህናት በመልካም ልብስ ገንዘው በዝማሬ በማኅሌት ከቅዱስ አባታችን ከአቡነ ተክለሃይማኖት አጽም ጋር በደብረ ሊባኖስ ቀበሩት፡፡ (ከወርቅ ንፁህ ከብርም የጠራ ከሁሉ የሚበልጥ የተመረጠ ሃብተማርያም መልአክ ዘበምድር ነው መልካሙ ዜናው እስከ አጽናፍ ተሰማ፡፡) ክብርት በሆነችው ጸሎቱና ምልጃው ይማርን ይጠብቀን፡፡ #ሰላም_ለጽንሰትከ_እማኅፀነ_ቅድስት_ዮስቴና፤ #በብሥራተ_ጻድቅ_ባሕታዊ_ሠናየ_ዜና፡፡ #ሀብተማርያም_ጴጥሮስ_ሐዋርያ_ወልደ_ዮና፤ #መሐረኒ_ምግባረ_ጽድቅ_ወጸግወኒ_ልቡና፤ #አፍቅሮ_ቢጽ_እኅሥሥ_ዘምስለ_ፍጽመት_ትሕትና፡፡ https://youtu.be/GIzYreXgSOY