ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 009 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 009 名订阅者。

根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 558,过去 24 小时变化为 -20,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.15% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 488 次浏览,首日通常累积 344 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 009
订阅者
-2024 小时
+2227
+55830
帖子存档
እንዳታሳፍራቸው ዝም ብትል እውር ያደርጉሃል። እረፉ!

አንዳንዴ ምን እንደሆነ ታውቃለህ የ እይታህ መገደብ ተጎጂ እንደሆንክ እንዲሰማህ ያደርግሃል።         እይታህ ራስህ ላይ ብቻ ሲሆን ማለት ነው!

ነግቶ ነቅተህ እንደምተኛው እንቅልፍ የሚጥምም የሚጎዳህም የለም። ነግቷል?

እስቲ ለቀድሞ የፍቅር አጋራቹ መልዕክት አስቀምጡ !!!
እስቲ ለቀድሞ የፍቅር አጋራቹ መልዕክት አስቀምጡ !!!

ጉንዳን ከሰማይ ጠቀስ ህንፃ ላይ ብትወድቅ ጉዳት አይደርስባትም።

ዋጋ ከፍለን ቆይተን አቆይተናል ግን ቀድመው የወቀሱት የተከፈለውን ዋጋ ነው።

ባለህ ካልተደሰትክ ባለህ ታዝናለህ

አንዳንዴ ስኬትህና ማግኘትህን ማሳየትህ በዙሪያይህ ላለ መነቃቃትን አይፈጥርም! እንደውም የልብን ሀዘን ያጋጥማል ያ ማለት ግን ቅናት ውስጡ ተፈጥሯል ማለት አይደለም።       ራሱን እንዳይለውጥ ያደረገውን ጉዳይ የውስጥ ህመሙን ስለሚያስታውሰው ነው።

በቅርቡ ሊተገበር ይችላል የተባለው ባለ 500 ብር ይሄን ይመስላል።
በቅርቡ ሊተገበር ይችላል የተባለው ባለ 500 ብር ይሄን ይመስላል።

ጠቅላላ እውቀት
ጠቅላላ እውቀት

ጥቁር ጉንዳኖች ሁለት ሆድ አላቸው። አንዱ ለግል ጥቅማቸው ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከራሳቸው ቆርሰው ለሌሎች   ለማካፈል የሚጠቀሙበት ነው ተካፍሎ መብላት 🙌

ይህን ያውቃሉ? ጥፍርን መብላት በሽታን ከመከላከል አንፃር ጥሩ ነዉ እንደሚባል...ምክንያቱም በየጊዜዉ በትንሽ ቦታ ያለዉን ተዋህሲያን(germs) ወደ ውስጣችን ባስገባን ቁጥር...ሰዉነታችን ፀረ ባክቴሪያ  (Antibodies) ይገነባል።

የሚሆነው ላይቀር ለማይሆነው እንሆናለን።

ሐሳብ ሸክም ሲሆን እብደትን ይጠራል።       ሸክሞ ደግሞ በወንድ ይብሳል!

ቁምነገረኛ ስትሆን ዓለም ገሃነም ነው ምትሆንብህ።

ለ አንዱ ሰሪ ዘጠናዘጠኙ ሐሳብ ሰጪ ናቸው ፈራጅም እንደዛው።

📓#አንድጥያቄ ✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟

📔መጽሐፈ ሄኖክ📔