ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 269 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 242,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 083

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 269 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 677,过去 24 小时变化为 51,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 420 次浏览,首日通常累积 333 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 269
订阅者
+5124 小时
+1727
+67730
帖子存档
🙋‍♀ ጥያቄ ======= ➪ የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ማን ነው?

photo content

🙋‍♀ ጥያቄ ------------------- ❖◉ ያዕቆብ በሕልሙ ከምድር እስከ ሰማይ የተዘረጋች የወርቅ መሰላል ያየበት ቦታ..?

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ መለኮቱን ለገለፀበት ለደብረ ታቦር(ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በዓል እንዲሆን ተመኘን ቤተሰቦች!

🙋‍♀ ጥያቄ ------------------- ❖◉ ያዕቆብ በሕልሙ ከምድር እስከ ሰማይ የተዘረጋች የወርቅ መሰላል ያየበት ቦታ..?

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

🎚ጥያቄ --------------- 💠• ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ወደ ረጅም ተራራ ያወጣቸው ሰወች ማን ማን ናቸው ❓️

ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነዉ ያለፈዉ ወይም የሚያልፈው ገና የወደፊቱ፣ አምላክ ባንተ ፈቃድ ነው ቀኑ መምሸት መንጋቱ፣ አንተ ካልደረስክልኝ ፣ ከፊት ካልቀደምክልኝ፣ ሰዉ ባለው ጥበብ ወይም መምህር በዉቀቱ፣ የልቤን አይሞላልኝም አንተ ከሌለህበት ህይወቴ ምንም ነው ከንቱ፣ ስለዚህ ባክህ አግዘኝ አለማመኔን አርዳው፣ አረማመዴን አቅናልኝ ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነው፣ ትናንት እነዛ ቀኖች ችግሮች ሲደራረቡ ፣ ያማልደርስበት ሲመስለኝ ከጎኔ ያለው ከቅርቡ፣ አምላኬ ትግስቱን ሰተህ ትናንትን ካሳለፍክልኝ፣ ዛሬም እምነቴን ጨምር ነገየን አሳምርልኝ፣ አንተን ተስፋ አድርጋለሁ የልቤን መሻት ሙላልኝ፣ ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነዉ ጌታየ ተመስገንልኝ። ✍ ደብሪቱ

ጭንቀትህን በእጥፍ ለመቀነስ ይህ ለዛሬ በቂ ነው በል ያኔ ለራስህ ደና የመሆኛ ቀናቶችን ታስረዝማለህ!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እምነት እና ተስፋ እምነት እና ተስፋ እነዚ ሁለቱ ፣ ገንዘብ እናረጋቸዉ አንዳንቀር በከንቱ፣ መጓዝ አለብነ በእኒህ በሁለቱ፣ ተሰብሮ መጠገን አሁንም ያለ ነዉ፣ አግኝቶ ማጣትም የተለመደ ነው ፣ እምነት ግን ካለነ ተስፋ ካደረግነዉ፣ ይሆነናል ይሳካል ብለን ካሳለፍነው፣ ሁሉንም በትግስት እያየን ካለፍነው፣ ጠንክረን ከፀለይን ሁሌ ከሰራነዉ፣ ሰላም ያለው ኑሮ ነው የምንኖረው፣ ሁሉን ለበጎ እንበል ህይወት እንደዚህ ነው ለአሁኑ ባናውቀዉ ባይገባን ስሜቱ፣ ደስታችን ያበስራል ግን ለወደፊቱ ፣ ፍቅር እምነት ተስፋን ይስጠን በምህረቱ፣ ማስተዋል ያድለን እንዳንቀር በከንቱ ፣ ፍቅር እምነት ተስፋን ይስጠን በምህረቱ። ✍ ደብሪቱ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የዝናብ ላይ አልቃሽ በይሉኝታ ኗሪ ነው።

፡ "ላየኝማ ...... ስፈግግ ደልቶኝ ይመስላል ሳቀና ያልጎደለብኝ ለቃኘኝ ለአይን ሞልቼ እንደፈካሁኝ ታይቼ ለእኔ ግን መች አማረብኝ ባዶ ነው ሁለ ድባቡ ተማምነውበት አለልኝ ያሉት ሰው ሲታጣ ከጎን ምን አለ ልብ የሚያጨልም ሙሉነት እየናፈቁ ሰው ከቦት ብቻ እንደመሆን ተጓዝኩኝ በቀናው መንገድ ወና ቤት መሆኔን ሳ'ቅ ነው ተስቶኝ የምንገዳገድ እረገጥኩ የእግዜር ደጁን ዝምታው ቢበረታ እንኳ አይተውምና ወዳጁን ፡ ከራስ ጋር መኗኗር ይዞት ብቻነት ዙሯን ስታጦፍ ለፀና እየታገለ ምንጊዜም ከርሞ እንዳዲስ ሰው መቅረብ ያስፈራስ የለ? ቀን ደርሶ ስኬት ሲለግስ "ታድሎ" ሲሉ ሰማሁኝ ለራሴ ከሰው ጎድዬ በናቀኝ ባከበረኝ አፍ ስመጥር ሆኜ ታማሁኝ መች አዩትና የውስጤን ወዳጁ በራቀው ቁጥር ተዛዝኖ እንደጠቆረ አብሮነት ትርጉሙን ሲያጣ ያኔ ነው እንደ ልማዱ ባዶነት ጓዙን ያቆረ" (ሀሳቡን በግጥም እንድፅፍለት ለጠየቀኝ ሰው ይድረስልኝ🙏) ✍Mekdi @amen1995

😜🤣 ለጨዋታ ---------- ሰሞንኛ የማራቶን አሰልጣኝነት ቀላል የሚመስላችሁ ሰዎች ግን ክፉኛ ተሳስታችሁዋል! የማራቶን አሰልጣኝ ከሆንክ ሲነጋጋ ትነሳለህ፤ አትሌቶች እንጦጦ መግቢያው ላይ ተከማችተው ይጠብቁሀል፤ ከዛ ታጣፊ ክላሽ ታወጣና ወደ ላይ ተኩሰህ ታስጀምራቸዋለህ ፤ እነሱ መሮጥ ሲጀምሩ ቀለል ባለች ፎርድ ትራክ መኪና ቀስ እያልህ ትከተላቸዋለህ፤ እንደመዘግየት ሲሉ በ”ክላክስ” እያስደነበርህ ታሯሩጣቸዋለህ፤ ዳገቱ ላይ ስትደርስ፥ የፌሮ ከዘራህን መዘዝ አድርገህ በጋቢና መስኮት በኩል ታሾልክና ከሁዋላ የቀረውን አትሌት ትዠልጠዋለህ ፥ የተኮማተረ ትከሻውን እያሻሸ ዞር ሲል “ ገና መሮጥ ከጀመርክ እኮ አንድ ሰአት አልሞላም፤ ምናባህ እግርህን እንደ ተሳቢ መኪና ትጎትታለህ፤ ከዚህ በላይ ከዘገየህ የጫንኩትን ጀርመን ሼፓርድ ውሻ ነው ፈትቼ የምለቅብህ፤ ” ብለህ ታስቦካዋለህ፤ እና በዚህ መንገድ የሰለጠነ አትሌት እንኳን ሪከርድ የጎረቤት አገር ድንበር አይሰብርም? ለማንኛውም ሽልማት አይናቅም፤ ባይሆን ወደ ዶላር ተርጉሙና አስቀምጡልኝ ማለት ይቻላል፤ አበበ ቢቂላ በቸርኬ ነድቶ( በባዶ እግሩ ሮጦ) የግልገል ፈረስ ጉልበት ያላት ቮልስዋገን፥ ካጼ ሀይለስላሴ ሲሸለም እንኳ አልደበረውም ፤ “ ጃንሆይ ለኔ ቮልስ እንደሸለሙኝ የእርስዎም መጨረሻዎ በቮልስ ይሁን “ ብሎ አልተራገመም🙂 እደግመዋለሁ ሽልማት አይናቅም! እኔ ይሄን ዘመን ያህል በስነጽሁፍ ለናት አገሬ ተሩዋሩጫለሁ፤ በየመድረኩ እየተጋበዝኩ፤ የቀበሌ የባህር መዝገብ የሚያክል ሰርተፍኬት ከመሰብሰብ ውጭ ምን አገኘሁ? ኮለኔል መንግስቱ እንዳሉት “Nothing” ይልቅ ታምራት ቶላ ሰባት ሚሊዮን ብር በመሸለሙ ደስ ብሎኛል! ታሜ በቅርቡ የራስህን የኮሪደር መሮጫ እንደምትገነባ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ! ©በእውቀቱ ስዩም

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ዘማሪ አቤል መክብብ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧