የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 269 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 242 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 083 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 269 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 677، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 51، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.58%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 420 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 333 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 269
المشتركون
+5124 ساعات
+1727 أيام
+67730 أيام
أرشيف المشاركات
16 259
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ መለኮቱን ለገለፀበት ለደብረ ታቦር(ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
መልካም በዓል እንዲሆን ተመኘን ቤተሰቦች!
16 259
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
16 259
ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነዉ
ያለፈዉ ወይም የሚያልፈው ገና የወደፊቱ፣
አምላክ ባንተ ፈቃድ ነው ቀኑ መምሸት መንጋቱ፣
አንተ ካልደረስክልኝ ፣
ከፊት ካልቀደምክልኝ፣
ሰዉ ባለው ጥበብ ወይም መምህር በዉቀቱ፣
የልቤን አይሞላልኝም አንተ ከሌለህበት ህይወቴ ምንም ነው ከንቱ፣
ስለዚህ ባክህ አግዘኝ አለማመኔን አርዳው፣
አረማመዴን አቅናልኝ ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነው፣
ትናንት እነዛ ቀኖች ችግሮች ሲደራረቡ ፣
ያማልደርስበት ሲመስለኝ ከጎኔ ያለው ከቅርቡ፣
አምላኬ ትግስቱን ሰተህ ትናንትን ካሳለፍክልኝ፣
ዛሬም እምነቴን ጨምር ነገየን አሳምርልኝ፣
አንተን ተስፋ አድርጋለሁ የልቤን መሻት ሙላልኝ፣
ህይወቴ ባንተ ፈቃድ ነዉ ጌታየ ተመስገንልኝ።
✍ ደብሪቱ
16 259
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 259
እምነት እና ተስፋ
እምነት እና ተስፋ እነዚ ሁለቱ ፣
ገንዘብ እናረጋቸዉ አንዳንቀር በከንቱ፣
መጓዝ አለብነ በእኒህ በሁለቱ፣
ተሰብሮ መጠገን አሁንም ያለ ነዉ፣
አግኝቶ ማጣትም የተለመደ ነው ፣
እምነት ግን ካለነ ተስፋ ካደረግነዉ፣
ይሆነናል ይሳካል ብለን ካሳለፍነው፣
ሁሉንም በትግስት እያየን ካለፍነው፣
ጠንክረን ከፀለይን ሁሌ ከሰራነዉ፣
ሰላም ያለው ኑሮ ነው የምንኖረው፣
ሁሉን ለበጎ እንበል ህይወት እንደዚህ ነው
ለአሁኑ ባናውቀዉ ባይገባን ስሜቱ፣
ደስታችን ያበስራል ግን ለወደፊቱ ፣
ፍቅር እምነት ተስፋን ይስጠን በምህረቱ፣
ማስተዋል ያድለን እንዳንቀር በከንቱ ፣
ፍቅር እምነት ተስፋን ይስጠን በምህረቱ።
✍ ደብሪቱ
16 259
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 259
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 259
፡
"ላየኝማ ......
ስፈግግ ደልቶኝ ይመስላል
ሳቀና ያልጎደለብኝ
ለቃኘኝ ለአይን ሞልቼ
እንደፈካሁኝ ታይቼ
ለእኔ ግን መች አማረብኝ
ባዶ ነው ሁለ ድባቡ
ተማምነውበት አለልኝ ያሉት ሰው ሲታጣ ከጎን
ምን አለ ልብ የሚያጨልም
ሙሉነት እየናፈቁ ሰው ከቦት ብቻ እንደመሆን
ተጓዝኩኝ በቀናው መንገድ
ወና ቤት መሆኔን ሳ'ቅ ነው ተስቶኝ የምንገዳገድ
እረገጥኩ የእግዜር ደጁን
ዝምታው ቢበረታ እንኳ አይተውምና ወዳጁን
፡
ከራስ ጋር መኗኗር ይዞት
ብቻነት ዙሯን ስታጦፍ ለፀና እየታገለ
ምንጊዜም ከርሞ እንዳዲስ
ሰው መቅረብ ያስፈራስ የለ?
ቀን ደርሶ ስኬት ሲለግስ
"ታድሎ" ሲሉ ሰማሁኝ
ለራሴ ከሰው ጎድዬ
በናቀኝ ባከበረኝ አፍ
ስመጥር ሆኜ ታማሁኝ
መች አዩትና የውስጤን
ወዳጁ በራቀው ቁጥር ተዛዝኖ እንደጠቆረ
አብሮነት ትርጉሙን ሲያጣ
ያኔ ነው እንደ ልማዱ ባዶነት ጓዙን ያቆረ"
(ሀሳቡን በግጥም እንድፅፍለት ለጠየቀኝ ሰው ይድረስልኝ🙏)
✍Mekdi
@amen1995
16 259
😜🤣
ለጨዋታ
----------
ሰሞንኛ
የማራቶን አሰልጣኝነት ቀላል የሚመስላችሁ ሰዎች ግን ክፉኛ ተሳስታችሁዋል!
የማራቶን አሰልጣኝ ከሆንክ ሲነጋጋ ትነሳለህ፤ አትሌቶች እንጦጦ መግቢያው ላይ ተከማችተው ይጠብቁሀል፤ ከዛ ታጣፊ ክላሽ ታወጣና ወደ ላይ ተኩሰህ ታስጀምራቸዋለህ ፤ እነሱ መሮጥ ሲጀምሩ ቀለል ባለች ፎርድ ትራክ መኪና ቀስ እያልህ ትከተላቸዋለህ፤ እንደመዘግየት ሲሉ በ”ክላክስ” እያስደነበርህ ታሯሩጣቸዋለህ፤ ዳገቱ ላይ ስትደርስ፥ የፌሮ ከዘራህን መዘዝ አድርገህ በጋቢና መስኮት በኩል ታሾልክና ከሁዋላ የቀረውን አትሌት ትዠልጠዋለህ ፥ የተኮማተረ ትከሻውን እያሻሸ ዞር ሲል “ ገና መሮጥ ከጀመርክ እኮ አንድ ሰአት አልሞላም፤ ምናባህ እግርህን እንደ ተሳቢ መኪና ትጎትታለህ፤ ከዚህ በላይ ከዘገየህ የጫንኩትን ጀርመን ሼፓርድ ውሻ ነው ፈትቼ የምለቅብህ፤ ” ብለህ ታስቦካዋለህ፤
እና በዚህ መንገድ የሰለጠነ አትሌት እንኳን ሪከርድ የጎረቤት አገር ድንበር አይሰብርም?
ለማንኛውም ሽልማት አይናቅም፤ ባይሆን ወደ ዶላር ተርጉሙና አስቀምጡልኝ ማለት ይቻላል፤ አበበ ቢቂላ በቸርኬ ነድቶ( በባዶ እግሩ ሮጦ) የግልገል ፈረስ ጉልበት ያላት ቮልስዋገን፥ ካጼ ሀይለስላሴ ሲሸለም እንኳ አልደበረውም ፤ “ ጃንሆይ ለኔ ቮልስ እንደሸለሙኝ የእርስዎም መጨረሻዎ በቮልስ ይሁን “ ብሎ አልተራገመም🙂
እደግመዋለሁ ሽልማት አይናቅም! እኔ ይሄን ዘመን ያህል በስነጽሁፍ ለናት አገሬ ተሩዋሩጫለሁ፤ በየመድረኩ እየተጋበዝኩ፤ የቀበሌ የባህር መዝገብ የሚያክል ሰርተፍኬት ከመሰብሰብ ውጭ ምን አገኘሁ? ኮለኔል መንግስቱ እንዳሉት “Nothing”
ይልቅ ታምራት ቶላ ሰባት ሚሊዮን ብር በመሸለሙ ደስ ብሎኛል! ታሜ በቅርቡ የራስህን የኮሪደር መሮጫ እንደምትገነባ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ !
©በእውቀቱ ስዩም
16 259
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ዘማሪ አቤል መክብብ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
