ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 890 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 890 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 628,过去 24 小时变化为 31,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.09% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 332 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 890
订阅者
+3124 小时
+1507
+62830
帖子存档
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
photo content

በመጥፎ ተግባሩ ጠላት የሆነህን ሰው ከብዙ ጠጠር በአንዱ ትመታዋለህ የሚወድህን ግን ሁሉም ያገኘዋል።

ህልም ነው የኔስ የህልም…

ሰው ሕይወቱን በፈገግታ ለመሸፈን ቢሞክርም ውስጡ ያለውን ጦርነት ሁልጊዜ መደበቅ አይችልም። በቀን ብዙዎች እንደ ጠንካሮች ይታያሉ፤ በሰዎች ፊት ይስቃሉ፣ ተስፋ ይሰጣሉ፣ ራሳቸውንም እንደማይሰበሩ ያቀ
ሰው ሕይወቱን በፈገግታ ለመሸፈን ቢሞክርም ውስጡ ያለውን ጦርነት ሁልጊዜ መደበቅ አይችልም። በቀን ብዙዎች እንደ ጠንካሮች ይታያሉ፤ በሰዎች ፊት ይስቃሉ፣ ተስፋ ይሰጣሉ፣ ራሳቸውንም እንደማይሰበሩ ያቀርባሉ። ነገር ግን ሌሊት ሲመጣ እና ዝምታ ክፍሉን ሲሞላ፣ ሰው ከራሱ ጋር ብቻ ሲቀር እውነቱ ይገለጣል። በዚያ ጊዜ ያልተነገሩ ህመሞች፣ የተደበቁ ፍርሃቶች እና የተረሱ ቁስሎች በውስጡ ይነሳሉ። ሕይወት አንዳንዴ ሰውን እስኪሰበር ድረስ ትፈትነዋለች፤ ነገር ግን እውነተኛ ጥንካሬ ያለው ሰው ወድቆ እንኳ ልቡን ጨለማ እንዳይበላው የሚታገስ ነው። ምክንያቱም ጨለማን በቅርብ ያየ ሰው ብርሃንን ከሁሉ በላይ ያውቃል፤ ከህመም የተነሳ ልብ ደግሞ ሌሎችን ለማስተዋል ይቀርባል።    ✍ Henok

⭐ ጽሑፋችንን በአጠቃላይ ቻናላችንን ወዳችሁት #star ⭐ የምትሰጡንን ቤተሶችን ከልብ እናመሰግናለን ከሁሉም ደግሞ #የፍቅር_ሰው ለሚል አካውንት ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው🙏 ቤተሰቦች እናንተም ሐሳባችሁን በ #star ብትገልጹልን ደስተኞች ነን☺️ ⭐⭐⭐

እንኳን ለ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ                 ❤️ መልካም በዓል ❤️

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ምንአልባት ከአንዳንድ ጥፋት የዳንከው ራስህን ስለቆጠብክ ላይሆን ይችላል እድሉን ስላላገኘህ እንጂ!!!

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

በስተመጨረሻም እኔና እግዚአብሔር ....... ያኔ አለሁልሽ፤ከጎንሽ ነኝ፤ሁሌም እደግፍሻለው፤ደሞ ያንች ያልሆነ ቅብርጥስ...ምንትስትስ ሲሉ የነበሩት ሁሉ ዛሬ የሉም 🙂 ለምን ስለደከመኝ፤ስለሌለኝ፤
በስተመጨረሻም እኔና እግዚአብሔር ....... ያኔ አለሁልሽ፤ከጎንሽ ነኝ፤ሁሌም እደግፍሻለው፤ደሞ ያንች ያልሆነ ቅብርጥስ...ምንትስትስ ሲሉ የነበሩት ሁሉ ዛሬ የሉም 🙂 ለምን ስለደከመኝ፤ስለሌለኝ፤ ችግር ስለገጠመኝ እንዲሁ ትናንት ያሉኝ የነገሩኝ ነገር ሁሉ ካንገት እንጂ ካንጀት ስላልነበረ ዛሬ ሁሉም ተውኝ። ተስፋዬን ጥዬባቸው ነበር እግዚአብሔር ደግሞ ተስፋ ከርሱ ለእርሱ በእርሱ እንደሚጣል አስተማረኝ። እንዲሁ ተደግፌኣቸውም ነበር ነገር ግን የማይወድቀው እግዚአብሔርን የተደገፈ ሰው ብቻ እንደሆነ አስተማሩኝ ትናንት የካድኩት አምላክ ዛሬም ድረስ ያምነኛል ብቻ ተመስገን🙏🏻 ጽዮን ✨

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?