ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 278 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 265,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 082

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 278 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 705,过去 24 小时变化为 35,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 428 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 278
订阅者
+3524 小时
+2107
+70530
帖子存档
፡ ባጠፋሁት በበደሌ ይገባኝ ዘንድ ቅጣኝ አልኩት አፍ አጥቼ እንድል ማረኝ እሱ ግን ቸር በአባት ፍቅሩ አይዞሽ ብሎ እያፅናና በይቅርታው አስተማረኝ ሁላችሁም መፅናናትን ያድላችሁ🙏 ✍Mekdi @amen1995

Repost from N/a
🎁🏆🚨 ገናን ምክንያት በማድረግ የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN በሉ 🏃‍♀️🏃‍♂️

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

🎄የገና በዓል ስጦታ 🎁

🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓
🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

የልደት መንፈሳዊ ግጥም  እልል የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል እልል.. የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል በተባረከችው በዚያች በውብ ምሽት እረኞችም ሁሉ እደጅ ባደሩበት ህፃን ተወለደ በከብቶች ግርግም ውስጥ ቤዛ ሊሆን ኋላ ለዓለም ነፍሱን ሊስጥ ጌታ ተወለደ የእስራኤል ንጉስ ከአለም እርኩሰት ትውልድን ሊመልስ እልል ...የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል ከእናቱ ከማርያም ከማህፀኗ ወጥቷል። በዚያች ቅድስት ለሊት በከብቶች በረት ውስጥ በጨርቅ ተጠቅልሎ በረከተ ሥጋን በረከተ ነፍስን ለሰው ልጅ አድሎ ሊያኖረን ተወልዷል የሠራዊት አምላክ አልፋና ኦሜጋ ከእናቱ ከማርያም ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከስጋዋ ሥጋ እልል...የምስራች ኢየሱስ ተወልዷል አለምን ከጥፋት ሊያድን ምድር ወርዷል ከእግዜር የተላኩት ቅዱሳን መላዕክት ብሥራት አብስረዋል ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ሲሉም መዝሙር ዘምረዋል። እኛም እስቲ እንዘምር እናሸብሽብላት በምሥጋና ዜማ የጌታን መወለድ ያልሰማ እንዲሰማ የሰማ እንዲያሰማ። እልል..የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል ከእናቱ ከማርያም ከማህፀኗ ወጥቷል :: ዳግመኛ ከድንግል በሥጋ ተወልዷል

የልደት መንፈሳዊ ግጥም  እልል የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል እልል.. የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል በተባረከችው በዚያች በውብ ምሽት እረኞችም ሁሉ እደጅ ባደሩበት ህፃን ተወለደ በከብቶች ግርግም ውስጥ ቤዛ ሊሆን ኋላ ለዓለም ነፍሱን ሊስጥ ጌታ ተወለደ የእስራኤል ንጉስ ከአለም እርኩሰት ትውልድን ሊመልስ እልል ...የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል ከእናቱ ከማርያም ከማህፀኗ ወጥቷል። በዚያች ቅድስት ለሊት በከብቶች በረት ውስጥ በጨርቅ ተጠቅልሎ በረከተ ሥጋን በረከተ ነፍስን ለሰው ልጅ አድሎ ሊያኖረን ተወልዷል የሠራዊት አምላክ አልፋና ኦሜጋ ከእናቱ ከማርያም ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከስጋዋ ሥጋ እልል...የምስራች ኢየሱስ ተወልዷል አለምን ከጥፋት ሊያድን ምድር ወርዷል ከእግዜር የተላኩት ቅዱሳን መላዕክት ብሥራት አብስረዋል ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ሲሉም መዝሙር ዘምረዋል። እኛም እስቲ እንዘምር እናሸብሽብላት በምሥጋና ዜማ የጌታን መወለድ ያልሰማ እንዲሰማ የሰማ እንዲያሰማ። እልል..የምስራች ክርስቶስ ተወልዷል ከእናቱ ከማርያም ከማህፀኗ ወጥቷል :: ዳግመኛ ከድንግል በሥጋ ተወልዷል :: ልሳነ ቤተክርስቲያን

♌️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የቻናላችን ቤተሰቦች😊 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🥰🙏🙏 መልካም በዓል❤️
♌️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የቻናላችን ቤተሰቦች😊 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🥰🙏🙏 መልካም በዓል❤️

፡ የዚህ ቀን ሲሳይ እለቱ ክርስቶስ እሰይ ተወልደ ኃጢአት ስር ጨልመን ሳለን ሊያድነን ምድር ወረደ በሄዋን የደፈረሰው በድንግል ማርያም ሊጠራ የጥፋት ታሪክ ሊታረም በቤቴልሄም ተወልዷል ክርስቶስ መዳ
፡ የዚህ ቀን ሲሳይ እለቱ ክርስቶስ እሰይ ተወልደ ኃጢአት ስር ጨልመን ሳለን ሊያድነን ምድር ወረደ በሄዋን የደፈረሰው በድንግል ማርያም ሊጠራ የጥፋት ታሪክ ሊታረም በቤቴልሄም ተወልዷል ክርስቶስ መዳኛ አለም መልካም በዓል🙏 ✍Mekdi @amen1995

፡ አያልፍ ቃል ከመናገር ዝም ማለት በረከት ነው ዋጥ ማድረግ ትጉህ ብርታት ሺ ልፋትህ ባክኖ እንዳይቀር ከደጃፍህ ፀፀት ነግሶ ቻይ ልብህን እንዳይረታት ✍Mekdi @amen1995

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

ከልጅነታቹ ጀምሮ የምታደንቁት የናንተ ተወዳጅ ዘማሪ/ት ማነው ⁉️

በአሜሪካ ሱዛን ዋረን የተባለች ሴት የተለያዩ ቤቶች ሰብራ በመግባትዋ ለእስር በቅታለች አስገራሚው ነገር ሱዛን ሰብራ በገባችባቸው ቤቶች ሁሉ አንድም እቃ አልሰረቀችም ነገር ግን የገባችባቸውን ቤቶች
በአሜሪካ ሱዛን ዋረን የተባለች ሴት የተለያዩ ቤቶች ሰብራ በመግባትዋ ለእስር በቅታለች አስገራሚው ነገር ሱዛን ሰብራ በገባችባቸው ቤቶች ሁሉ አንድም እቃ አልሰረቀችም ነገር ግን የገባችባቸውን ቤቶች በሙሉ ከላይ እስከታች አገላብጣ ካጸዳች በኋላ ቢልና አድራሻዋን አስቀምጣ በመውጣት ሂሳቤን ክፈሉ ስራ ፈጠራዬን አበረታቱ ስትል ትጠይቃለች።