ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 278 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 265,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 082

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 278 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 705,过去 24 小时变化为 35,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 428 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 278
订阅者
+3524 小时
+2107
+70530
帖子存档
ስካይዲቪንግ ያለ ፓራሹት። ባንዛይ ስካይዲቪንግ አሽከርካሪዎች ፓራሹቱን መጀመሪያ ከአውሮፕላኑ ውስጥ የሚጥሉበት፣ ከዚያም እሱን ለመያዝ ከኋላው የሚዘለሉበት ትክክለኛ ስፖርት ነው። #People
ስካይዲቪንግ ያለ ፓራሹት። ባንዛይ ስካይዲቪንግ አሽከርካሪዎች ፓራሹቱን መጀመሪያ ከአውሮፕላኑ ውስጥ የሚጥሉበት፣ ከዚያም እሱን ለመያዝ ከኋላው የሚዘለሉበት ትክክለኛ ስፖርት ነው። #People

✅ከላይ የምታዪት ፎቶ በ1665 መላው አፍሪካ እትዮጵያ ተብላ የምትጠራበት ጊዜ ነበር
✅ከላይ የምታዪት ፎቶ በ1665 መላው አፍሪካ እትዮጵያ ተብላ የምትጠራበት ጊዜ ነበር

🧠🌟ይህን ያውቁ ኖሯል? ✨እያንዳንዱን ቁጥር በእንግሊዘኛ ፊደላት(σиє,тωσ,тняєє,...єт¢) ብትጽፉ አንድ ቢሊዮን(ʙɪʟʟɪᴏɴ) እስክትደርሱ ድረስ "B" የሚለውን ፊደል አታገኙም
🧠🌟ይህን ያውቁ ኖሯል? ✨እያንዳንዱን ቁጥር በእንግሊዘኛ ፊደላት(σиє,тωσ,тняєє,...єт¢) ብትጽፉ አንድ ቢሊዮን(ʙɪʟʟɪᴏɴ) እስክትደርሱ ድረስ "B" የሚለውን ፊደል አታገኙም

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

እድሜያቸው ከፍ ያሉ ሰዎች ጫማቸውን እንደሚንከባከቡትና እንደሚሳሱለት እኛም ያሉንን ነገሮችን በዛ ልክ ብንይዝ የምናጣው ባልበዛ ፤ እጃችንም ላይ ያለውን እድሜውን ባረዘምን ነበር።

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ረቂቋ ስህተት ግዙፍ ጥፋትን ለመፍጠር በቂ አቅም አላት! ደቃቋ ጉንዳን ልብስን የማስጣል አቅም እንዳላት ሁሉ!!!

፡ "ሰው እንዴት በቅሌቱ 'አንቱ' ለመባል ይጥራል በእግዚያብሄር፡፡" "ዙቤይዳ"

ብልጠት ውስጥ የእውነት ውበት ይቀዘቅዛል፤ ብልህነት የሌለው ማንነት ውስጥ ደግሞ እምቅ የዋህነት አለ።

፡ የደከምክለት ሁላ ፡ ልዩ ቦታ ያለህ፣ እጅ በ እጅ ይዞ ፡ ሌላ ሰው ታያለህ፤ ስለዚህ አንዳንዴ… መሻትህን ቀንስ ፡ መራቅን ተላመድ፣ ልታነድ አትፈልጥም ፤ የከሰመን አመድ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ) @Abu1219

፡ ሰው ሀሳቡ ጠመም ሲል ተቻችሎ ከማቃናት ይቀናናል ቂም መቋጠር በመልካም ቃል ማለፍ ሲቻል ከቶ ለምን አስፈለገ ነግቶ ለጥል መቀጣጠር ✍Mekdi @amen1995

፡ "ጩኸትም ቁጣም የሚያስደነግጠው ለካ ለተቆጪው ባለን ክብርና ፍቅር ልክ ነው፡፡" "ዙቤይዳ"

ብዙዎች ከወራት በኋላ የሚያቆሙትን ወዳጅነት ከወራቶች በፊት ለመለያየት አስቀድመው ወስነዋል ለምስኪኑ ግን ያቺ ቀን የማትረሳው ናት።

ቤተሰቦች የመወያያ ግሩፕ እንደ አዲስ ስለከፈትን ይቀላቀሉት https://t.me/getemmmmmmm

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇