ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 107 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 107 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 107
订阅者
+2924 小时
+2067
+66030
帖子存档
በብዛት ማጣት እና ማግኘት ሁለት ምላስ ይሰጡናል። የየራሳቸውን አንዳንድ ሁሉም ላይ ግን ላይሆን ይችላል!!!

#መስከረም_ሁለት_በታሪክ_ሲታወስ 👉በኢትዮጵያ ታሪክ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱበት ቀን ነው። መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም የደርግ አባላት 13 ሆነው ወደ
+1
#መስከረም_ሁለት_በታሪክ_ሲታወስ 👉በኢትዮጵያ ታሪክ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱበት ቀን ነው። መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም የደርግ አባላት 13 ሆነው ወደ ቤተ-መንግሥት ሄዱና ጃንሆይ የአገዛዝ ዘመናቸው ማብቃቱን አረዷቸው፡፡ የደርግ አባላት ቤተ-መንግሥት ደርሰው ንጉሱን አስጠሯቸው፡፡ ንጉሱም በዝግታ ከፎቅ ላይ ወርደው በዙፋናቸው ላይ ሲቀመጡ የደርግ አባላት ደነገጡ፡፡ ሻምበል ደበላ ዲንሳ ደርግ የወሰነውን የውሳኔ ሃሳብ አነበቡ … " … ለሀገርና ለህዝብ ደህንነት ሲባል በዛሬው ዕለት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከስልጣን ወርደዋል፤ ለደህንነትዎ ሲባልም አስተባባሪው ኮሚቴ ወዳዘጋጀልዎ ቦታ እንዲሄዱ ተወስኗል …" የሚል ይዘት ያለው ደብዳቤ አነበቡ፡፡ ሻምበል ደበላ ውሳኔውን አንበበው ሲጨርሱ ንባባቸውን ሲጀምሩ የሰጡትን ወታደራዊ ሰላምታ ደገሙ፡፡ ንጉሱም ዝም ብለው ቆዩና መናገር ጀመሩ፡፡ "ያነበባችሁትን ሰምተናል፤ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት ስንሆን ስም ብቻ አይደለም፡፡ ቢሆንም በየጊዜው የሚለዋወጠው ነገር ደግሞ ለሀገር የሚጠቅም ነገር እስካለበት … የኢትዮጵያን ታሪክ ጠብቃችሁ ማልማት ከቻላችሁ የእኛ ታሪክ እዚህ ላይ ያበቃል፤ ካልቻላችሁ የእናንተ ታሪክ ያበቃና የእኛ ይቀጥላል፤ አገራችንንና ሕዝባችንን በምንችለው አገልግለናል፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድል የእኛን መወገድ የሚጠይቅ ከሆነ ስራችንን አቁመን ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ ነን፤ 'አሁን ተራው የእኛ ነው' ካላችሁ ኢትዮጵያን ጠብቁ" በማለት ተናገሩ፡፡ … ከዚያም ንጉሱ ውብ በሆነችው ሮልስ ሮይስ መኪናቸው ሳይሆን ባረጀች ሰማያዊ ቮልስ ዋገን መኪና ተጭነው ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ተወሰዱ፡፡ ___//______ መልካም የበዓል ማግስት።

📚የማወቅ ጉጉት ያለው ተማሪ ለመምህሩ ጥያቄ አቀረበ:- “መምህር፣ ብዙ መጽሃፎችን አንብቤአለሁ… ግን አብዛኞቹን ረሳኋቸው። ታዲያ የማንበብ ጥቅሙ ምንድን ነው??” መምህሩ ምንም አልመለሰም። ዝም ብሎ ተመለከተው። ከጥቂት ቀናት በኋላ መምህሩና ተማሪው በወንዝ ዳር ተቀምጠዋል። በድንገት፣ ሽማግሌው መምህር፣ ለተማሪው እንዲህ አለ። "ጠምቶኛል በጣም። ውሃ ቀድተህ አምጣልኝ። … ያንን አሮጌ የውሃ መጨለፊያ ባልዲ ተጠቀም" ተማሪው ግራ በተጋባ ሁኔታ፣ ውሃውን ሊቀዳ ተነሳ። ባልዲውንም አነሳ። የባልዲው ሁኔታ፣ የመምህሩን ጥያቄ አስቂኝ አደረገበት። ባልዲው፣ በጣም አሮጌ፣ የቆሸሸና፣ ቂጡ በሽንቁር (ቀዳዳ) የተሞላ ነበር። ተማሪውም፣ አንድ ሰው ብዙ ሽንቁር ባለው ባልዲ እንዴት ውሃ ሊቀዳ ይችላል ሲል አሰበ። ግን ከመምህሩ ጋር ለመከራከር አልደፈረም። ባልዲውንም አንስቶ ከወንዙ ውሃ ሊቀዳ ሞከረ። አንድ ጊዜ። ሁለት ግዜ። ደግሞ ደጋግሞ…ሞከረ። ቀዳዳዎቹን በጣቶቹ ሸፍኖ ለመቅዳት ቢሞክርም የማይሆን ነገር ነበር። ሲደክመውም፣ በጣም በማዘን፣ በፍጥነት እየሮጠ ወደ መምህሩ ሄደ። በጣም ደክሞ እና ተበሳጭቶም ባልዲውንም ፈታኙን መምህሩ እግር ስር በመወርወር እንዲህ አለ፣ "ባልዲው አንዲት ጠብታ ውሃ እንኳን ሊይዝልኝ አልቻለም። ይቅርታ አልተሳካልኝም፥፥ የማይቻል ነገር ነው።" መምህሩም በደግነት ተመለከተውና፡፡ "አልተሸነፍክም። ባልዲውን ተመልከት።" ተማሪው ወደ ባልዲው ተመለከተ… እና የሆነ ነገር አስተዋለ። ያ አሮጌና ቆሻሻ የነበረው ባልዲ፣ አዲስ መስሎና ንጹህ ሆኖ ያብረቀርቅ ነበር። ምንም ውሃ መያዝ ባይችል እንኳን፣ ውሃ ለመያዝ በተደረገው ተደጋጋሚ ሙከራ ምክንያት፣ እስኪያንጸባርቅ ድረስ ታጥቦ ነበር። 💬 መምህሩ ቀጠለ፡፡ "ማንበብ የሚያደርገው ይህንኑ ነው። እያንዳንዱን ዝርዝር ነገር አለማስታወስ በራሱ ችግር አይደለም። ያነበብነው እውቀት የተዘነጋ ቢመስል ችግር የለውም፣ ምክንያቱም ስታነብ አእምሮህ ይታደሳል። መንፈስህ ይታደሳል። ሃሳቦች በኦክስጅን የተሞሉ ናቸው። ባታስተውለውም እንኳ፣ ባነበብክ ቁጥር፣ ከውስጥ ወደ ውጭ ይነፍሳሉ።" 📖 ትክክለኛው የማንበብ አላማ ይህ ነው። ትውስታህን ለመሙላት አይደለም… ነፍስህን ለማንጻትና ለማበልጸግ እንጂ!

መፍትሔ ለመስጠት የችግሩን ጥግ ብታውቀው ይቀልሃል። አንዳንዴ ምንቸገረው ከችግሩ መፍትሔ ሰጪው ባላወቀው ስለሚያደክመን ነው!!!

በዓል እንዴት ታለፈ ቤተሰቦች?

." ማሰብ ካልጀመርክ የትኛውም ሽቶ የሕይወትህን መጥፎ ሽታ ሊደብቅ አይቻለውም።" ---ዲዮጋን

አንዳንዴ መረሳት ነፃነት ሳይሆን ህመምን ይሰጣል ሊያውም በሚወዱት መረሳት።

ለአንዳንድ እውነቶች እንዲሁ ተሰጥተናል! ለህፃና ልጅ ማልቀስ አቅሙ እንደሆነ ማንም እንዳልነገረው?!!!

በ youtube ግዕዝ መማርን የምትፈልጉ እየገባቹ ተማሩ ቤተሰቦች https://www.youtube.com/@GeezEducation

ሰላምታዎች ዝምታን ለማራቅ ሲመጡ ተራና ስሜት የለሽ ይሆናሉ! በብዛትም ሰው የፈለገውን እንጂ የሆነውን ምላሽ አድርገን አናቀርበውም።

ከ ህንድ የሚመጡ የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948 አልያም inbox @Abu1219 ያናግሩኝ
+6
ከ ህንድ የሚመጡ የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948 አልያም inbox @Abu1219 ያናግሩኝ

እንኳን ደስ አለን መላው ኢትዮጵያውያን 🇪🇹
እንኳን ደስ አለን መላው ኢትዮጵያውያን 🇪🇹

ብዙ ነገሮችህን ከሰው ስትሸሽግ ልክ እብድ እንደሚባለው ሰው ትሆናለህ የራስህ ሐሳብ ለራሳህ ብቻ ነው የሚገባህ!

የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948
+9
የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948

አዲስ ታሪክ ከመስራት ወደአለፈ ታሪካችን መመለስ እጅግ ቀላል ነው ለዛም ነው ወጥተን ከነበረበት ለመመለስ ቀላል መንገድ የሚሆነው ግን መመለሳችን ዋጋ እንዲያሳጣን ነው እንጂ አብዝተን እንድናተርፍ ብዙ ጊዜ እድል አይሰጠንም! ብንችል አዲስ ነገር እንላመድ ዋጋችን የከበረ ሆኖ የሚገኝበት!!!

አንድ ወንድና ሴት ወ*ብ ከፈፀሙ ቡሀላ 2hormone ይመረታል። ወንዱ ላይ የሚኖረው Hormone ሴቷን እንዲንቃት፣ እሷን ችላ እንዲላትና እንዲተዋት የሚያረግ ሲሆን በተቃራኒው ሴቷ ላይ የሚመረተው
+1
አንድ ወንድና ሴት ወ*ብ ከፈፀሙ ቡሀላ 2hormone ይመረታል። ወንዱ ላይ የሚኖረው Hormone ሴቷን እንዲንቃት፣ እሷን ችላ እንዲላትና እንዲተዋት የሚያረግ ሲሆን በተቃራኒው ሴቷ ላይ የሚመረተው hormone ይበልጥ እንድትወደው፣ እና ከወትሮው በበለጠ እንድትናፍቀው ያረጋል።

✔️የእጃችን ጥፍር ከእግራችን ጥፍር በአራት እጥፍ ፍጥነት ቶሎ ያድጋል።
✔️የእጃችን ጥፍር ከእግራችን ጥፍር በአራት እጥፍ ፍጥነት ቶሎ ያድጋል።

በሎስ አንጀለስ የሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ወስጥ ከሼፉ በላይ በቁመት ረጅም የሆነ ማንኛውም ሰው የፈለገውን በነፃ መመገብ ይችላል።የሼፉ ቁመት 2ሜትር ከ3 ሳ.ሜ ነው
በሎስ አንጀለስ የሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ወስጥ ከሼፉ በላይ በቁመት ረጅም የሆነ ማንኛውም ሰው የፈለገውን በነፃ መመገብ ይችላል።የሼፉ ቁመት 2ሜትር ከ3 ሳ.ሜ ነው

ድንቃድንቅ ! ስዊዘርላንድ (Switzerland 🇨🇭) በፈረንጆች 2023 የተቆላ ቡናን አሽጎ ወደተለያዩ ሀገራት export በማድረግ 3.7 billion USD ገቢ አግኝታለች። ይህንን ገቢ ለማግኘ
ድንቃድንቅ ! ስዊዘርላንድ (Switzerland 🇨🇭) በፈረንጆች 2023 የተቆላ ቡናን አሽጎ ወደተለያዩ ሀገራት export በማድረግ 3.7 billion USD ገቢ አግኝታለች። ይህንን ገቢ ለማግኘት 200 million tone ቡናን በ1.3 ቢሊዮን ዶላር import አድርጋ እሴት በመጨመር ነው። ስዊዘርላንድ (Switzerland 🇨🇭) አንድ ዛፍ የቡና ተክል የላትም። 😁

በደቡብ ሱዳን በሚደረግ ብዙ ወተት የመጠጣት ውድድር ባክ ማጎክዲት የተባለ ሱዳናዊ ውድድሩን ቢያሸንፍም ሽልማቱን ሳይቀበል ህይወቱ ወዲያውኑ አልፏል። ለህይወቱ ማለፍ ምክንያት በጣም ብዙ ወተት መጠጣቱ
በደቡብ ሱዳን በሚደረግ ብዙ ወተት የመጠጣት ውድድር ባክ ማጎክዲት የተባለ ሱዳናዊ ውድድሩን ቢያሸንፍም ሽልማቱን ሳይቀበል ህይወቱ ወዲያውኑ አልፏል። ለህይወቱ ማለፍ ምክንያት በጣም ብዙ ወተት መጠጣቱ ነው ተብሏል ።