ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 030 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 030 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 030
订阅者
+6724 小时
+2117
+65630
帖子存档
በሱራባያ እና ኢንዶኔዥያ ነዋሪዎች በአውቶብስ ለመሳፈር የፕላስቲክ ቆሻሻ መክፈል ይችላሉ። አምስት የፕላስቲክ ጠርሙሶች ወይም አስር የፕላስቲክ ኩባያዎች ለሁለት ሰዓት የሚቆይ ትኬት ያስገኛሉ። ይህ ተነሳሽነት የፕላስቲክ ቆሻሻን ለመቀነስ እና የህዝብ ማመላለሻ አጠቃቀምን ለማበረታታት ያለመ ነው።

እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ሐኪሞች የልብ ምትን ለመስማት ጆሯቸውን በቀጥታ በታካሚው የተጋለጠ ጡት ላይ ማስቀመጣቸው የተለመደ ነበር።🤦‍♂ በወቅቱ ስቴቶስኮፕ (stethoscope) ገና አልተፈለሰፈም ነበር።

ይህን ያውቃሉ⁉️ በታሪክ ውስጥ ረጅሙ የእስር ቅጣት የተላለፈው በፖስታቤት ሰራተኛ ላይ ነው ። ይህም 384,912 ዓመታትን አስፈርዶበታል። ገብርኤል ማርች ግራንዶስ የተባለ የ22 አመት ፖስታቤት ሰራተኛ  በሰራበት ዘመን 43,000 የሚሆኑ ደብዳቤዎችን ችላ ብሎ ስላላደረሰ ነው።

አንዲት ሴት ባሏ ከሞተ ከ11 ዓመታት በኋላ ማርገዝ መቻሏን አስታውቃለች። ሴትየዋ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ለሚለው ጥያቄ የሰጠችው መልስ #ባሏ_በሕልሟ እንደመጣና እንዳረገዘች ተናግራለች  በሳይንሳዊ መንገድ፣ አንዲት ሴት ባሏ ከሞተ ከረጅም ጊዜ በኋላ ማርገዝ የምትችልበት ብቸኛ መንገድ የሚከተሉት ናቸው፡ ባልየው በሕይወት እያለ የዘር ፍሬውን አስቀምጦ ከሄደችበት ፣ የዘር ፍሬው በቤተ ሙከራ ውስጥ በማዳበሪያነት አገልግሎ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ጊዜ የእርግዝናው ትክክለኛ የጊዜ አቆጣጠር ወይም ባልየው የሞተበት ጊዜ ሪፖርት ሲደረግ ስህተት ሊኖር ይችላል። ባጭሩ ሴትየዋ ያረገዘችበት ምክንያት የህልም ጉዳይ ነው ብላ ስታምን፣ ምክንያቱ ግን በሳይንሳዊ መንገድ ከላይ ከተጠቀሱት ዘዴዎች አንዱ ሊሆን ይችላል። ይህ ታሪክ በህንድ ነበረ የተፈጠረው

"እሱ" ማለት ተብሎ እንዲወራ ከሰራህ ድርሰት እየጻፍክ ነው ማለት ነው።

መኖር መፈለግ ነው     የመቆምን ሚስጥር በነጋ በመሸ ይህም ትርጉም አለው                       ማስተዋል ካልሸሸ።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ቀኑ ነግቶ ውሎ እስኪመሽ ‎ ደግሞም መሽቶ እስኪነጋ ‎ስንታችን ነን የምንኳትን ‎ ....... ያልጠፋብንን ፍለጋ ‎ @getmtg @getmtg
፡ ቀኑ ነግቶ ውሎ እስኪመሽ ‎            ደግሞም መሽቶ እስኪነጋ ‎ስንታችን ነን የምንኳትን ‎              ....... ያልጠፋብንን ፍለጋ ‎ @getmtg @getmtg

አንዳንዴ የምር ስቀህ ሸኛቸው! ትልቅ አቅም ነው የሚሆንህ ለነሱ ደግሞ ግራ መጋባት።

ከሞት ይልቅ በመኖር እርግጠኛ አትሁን! ሞት ድንገት መኖር ደግሞ ረጅም ደረጃ ነው።

አንድ ሰው የሌሎች ሰዎች ስራ ነው። ራሱ ላይ ከሰራው ይልቅ ሌሎች እሱን የሰሩበት ሳይበልጥ አይቀርም!!!        የማህበረሰብ ውጤት እስከሆንን ድረስ!

ምን ሆኛለሁ @Bookopia1 (1).pdf40.99 MB

ሳያዩህ እያቸው ፤ ሳያዩህ አድምጥ ያኔ ነው እነሱን ምታቃቸው።

. 👆👆👆👆👆👆 ሁላችንም ማንበብ ያለብን መፅሀፍ! .
. 👆👆👆👆👆👆 ሁላችንም ማንበብ ያለብን መፅሀፍ! .

ማጣትን ስትለምድ ከማጣት በላይ ምንም እንደማይመጣብህ ትረዳለህ ለዛም ነው ስሜት የለሽ መስለህ ስትታይ ሁኔታህ ከኩራት የሚፈረጅብህ!!!

ከሆንክበት የሆንክለትን መራስት አብዝቶ ይቀለናል ያ ነው አብሮ የኖረ ወዳጅ የሚያሳጣን!

ውስጥህ ሲናገር መናገር ጀምር።

አፍህን የሚዘጋ መሳሪያ “DentalSlim” የሚባል አዲስ የክብደት መቀነሻ መሳሪያ ተሰርቷል። አፍአቹን 2 ሚሊሜትር ብቻ እንድትከፍቱ ያስችላችዋል። ይህም ፈሳሽ ነገሮችን እንድታዘወትሩ ያስገድዳል።
አፍህን የሚዘጋ መሳሪያ “DentalSlim” የሚባል አዲስ የክብደት መቀነሻ መሳሪያ ተሰርቷል።
አፍአቹን 2 ሚሊሜትር ብቻ እንድትከፍቱ ያስችላችዋል። ይህም ፈሳሽ ነገሮችን እንድታዘወትሩ ያስገድዳል። ድንገተኛ ነገር ካለ ለመክፈት ከቁልፍ ጋር አብሮ ይመጣል።

🇮🇩ኢንዶኔዥያ በአለማችን ብዙ አጫጭር ሰዎችን የያዘች ቀዳሚ ሀገር ናት ።
🇮🇩ኢንዶኔዥያ በአለማችን ብዙ አጫጭር ሰዎችን የያዘች ቀዳሚ ሀገር ናት ።

ሰሜን ኮሪያ ራሳቸው ለማጥፋት ሞክረው ያልተሳካላቸውን ሰዎች በሞት ፍርድ እየቀጣች ነው ከንቱ አለም

ዘፈን እና ጭፈራ በአዲስ አበባ 1958 ዓም / Music and Dancing in Addis Ababa 1965
ዘፈን እና ጭፈራ በአዲስ አበባ 1958 ዓም / Music and Dancing  in Addis Ababa 1965