ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 030 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 030 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 030
订阅者
+6724 小时
+2117
+65630
帖子存档
ብድርህ ስጦታ እንዲሆን መጠበቅህ ነው ያለመመለስህ ውጤት።

እንደማትፈለግ እና እንደማትችል የሚነግርህን ሰው ማመስገን ይገባሃል ምክንያቱም ከሱ በላይ ማንም ወደ መቻሉ አይገፋህም።

፡ ሳምንሽ የከዳሽኝ ‎ ‎በፈለግሽኝ ሰአት ‎ከጎንሽ ለመቆም የቋመጠ ነፍሴ ‎ና ባልሽበት ሁሉ ‎በጠራሽኝ ጊዜ አቤት ነበር መልሴ ‎ ‎ለምን ይሆን ታዲያ ‎ማጠፍ የቀለለሽ የሰጠሽኝን ቃል ‎መታመኔን አይተሽ ‎ያጎደፍሽው ልቤ       ‎መሄድሽን አይቶ ዘውትር ይማቅቃል ‎ ‎ላትኖሪልኝ ነገር ‎አለሁልህ ማለት እንዴትስ አስቻለሽ ‎ላንቺ ቀላል ነወይ ‎ክዶ ርቆ መሄድ ‎    የታመነልሽን አፍቃሪ ሰው ጥለሽ     ‎፡

Zeritu_Kebede_-_Endaygelegn(256k).mp34.53 MB

90s_Gosaye_tesfaye_music_Oromo_ጎሳዬ_ተስፋዬ_ኦሮሞ256k.mp35.39 MB

"ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር"

ኤፍሬም_ታምሩ_ሰው_መሰረቱ_ከግጥም_ጋር_Ephrem_tamiru_sew_meseretu_with_lyrics256k.mp38.13 MB

ና ገነትን እንኑራት………….. ከርምጃህና እርምጃዬ ከትከሻህና ትከሻዬ ከሸባበተዉ ፀጉርህና ጠጉሬ መሀል የመላዕክት ዝማርያቸዉ ይሰማሀል? ምርኩዝህን አይተሀዋል እንደሙሴ………… ድካምህን ወንድነትህን ማጣትና ማግኘትህን አሉባልታ ስሜትህን ከፈልክበት ተሸለምከዉ ተደገፍከዉ። ማርያምን ስወደው ሽብሽብ ገፅህን የፈዘዘዉ ቅንድብህን የጐደጐደዉ አይንህን እኔልሙት……..       ስትስቅ እኮ ምድር ቀዉጢነዉ ምትሆነዉ ደመና ሳቋን - መቆጣጠር አቅቷት ዝናቧንም የምትለቀዉ። ና ገነትን እየኖርናት ነፋሴና ነፍስህ ይሙቃት ትዝታ ወልዴ✍️

ፈልገህም ኮርተህም አይሆንም ነጥብ ለመጣል እንደመሔድ ነው።

ከወጥመዱ በላይ አጥማጁ ነው አስፈላጊ ልምዱ ማጥመጃውን ስለሚተካ።

Abdu_Kiar_Endet_new_Miresaw_እንዴት_ነው_ሚረሳው_New_Ethiopian_Music_2015.mp35.47 MB

Sayat_Demissie_endegena_ende_lijnete_ethiopian_music_lyrics_video.mp33.43 MB

Sayat_Demissie_The_Official__Hasbun_Mesrek__Video_Clip(128k).mp35.12 MB

Tarekegn_Mulu_Fikrish_Gebto_Bedeme_New_Ethiopian_Music_Video_2015128k.mp34.05 MB

Tilahun_Gessesse_Yihchi_Agatami_ጥላሁን_ገሠሠ፡_ይህች_አጋጣሚ_Full_Music128k.mp33.95 MB

Aster_Aweke_Teyim_አስቴር_አወቀ_ጠይም_Ethiopian_music_lyrics128k.mp34.64 MB

eyob_mekonen_kanchi_belay_እዮብ_መኮንን_ካንቺ_በላይ_ቆንጆ_ሞልቶ128k.mp36.21 MB

ቤተሰቦች የማን ሙዚቃን እናጫውትላቹ?

ምን ሊወስድ ይመጣል (በእውቀቱ ስዩም) አንቺ ጻድቅ መሳይ፥ ጭምት ለማያውቅሽ እኔን  አርጎ ፈጥሮኝ፥  ስጋ -ለበስ ጥንቅሽ እንኳንስ መረቄ፥ ቅርፊቴ ማይጣል ሞት በቀጠሮው ቀን፥ ምን ሊወስድ ይመጣል::

አንዳንዴ ትንሹ ነገር ሲያስደንቅህ ትልቁ ነገር የማይገፋ እንደሆነ ይሰማሃል።