የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 411,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 932 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 604,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.10% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 419 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 932
订阅者
-2324 小时
+1447 天
+60430 天
帖子存档
15 974
+1
#ስፖርት : አርሴናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዋንጫ ማሸነፉን አረጋገጠ።
ቡድኑ ከዚህ ስኬት በተጨማሪ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚም ነው።
#ቲክቫህ ስፖርት
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ/ም
ለደጋፊዎቹ እንኳን ደስ ያላቹ!… ፍሬ እንደንቁላል ያፈረጣችሁ ግን በጊዜ ተኙ እንድታገግሙ።
15 974
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
15 974
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 974
Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
15 974
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
15 974
በእርግጥ ያደረከው ከሌላው አንፃር ትልቅ ነገር አይደለም! ግን የመጣህበት ሁኔታ ነገሩን ትልቅ ያደርገዋል!!!
ያንንም በማድረግህ ራስህን አክብረው በትንሹ የታገለ ማንነት ለክብር ይሾማል።
15 974
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 974
ሀበሻና ፈረንጅ ወደላይ ኣንጋጠው ሙሉዋን ጨረቃ ሰላም ማለት ቋምጠው
እንዲህ ተናገሩ...
ፈረንጁ በስሜት ...
ምነው ሰው ሁናልኝ እቅፍቅፍ ኣድርጊያት
ስስማት ቆይቼ ሌሊቱን ብተኛት.!
ሀበሻው በተራው...
ምነው ዳቦ ሆኗ ጐምጀ ብጠግባት.!
— በዕውቀቱ ስዩም ✍️🏼
15 974
ትንሽ ጎጆ
ጠፍር ሙሉ
« ጣሪያ ያላት ...»
ዝናብ የምታስጥል
ከጽሐይ የምትከልከል ፡፡
ስራ ውለህ- አንገት አዝምመህ
---የምትገባባት !
« ጥቁር - እንግዳ »
እግሩን ጥሎት ቢመጣ
የሚያድርባት...
ፍቅረኛ .. ወዳጅ
ከንፈሯ የሚፋጅ
አቅፍ ህ የምትስምባት!
« ንጋት! »
ከአምላክ ጋር...
ፆለት የምትደርስባት
በቀዘቀዘ (በወረጬ ) ማለዳ
ለብ ያለ ውኃ ፤ በማንቆርቄሪያ
ጺም መላጫ..
«ማዳረቂያ..»
እድፍ * ያልወጋው ፎጣ
ከቁ ም ሳ ጥ ን የወጣ!
አሰማምረህ ስራ እንድትወጣ!
ለቁርስ የሚሆን ..
ዳቦ - ቋሊምያ!
« አንድ ስኒ ቡና መረር ያለ »
በቅመም መጎንጨት
ሀዘን... ናፍቆትን.. መሸኘት
ለምሽት የምትሆን
« ትንሽ ጎጆ »
በረንዳ ያላት..
የሚሰማ ራዲዮ...
ትኩስ ዜና..ስፖርት..ፖለቲካ
የሚነበብ መጽሐፍ .. አሮጌ ..ትዝታ ..
ሃሳቦች የተዘሩበት እድፋም መጽሐፍ!
ጋዜጣ ዕለታዊ... ወቅታዊ .. የሚለፈፍ
እያነበብክ
ሽቦ አልጋ ላይ
ፍራሽ ጥለህ * ጎድንህ ጋደም የሚልባት!
በሃሳብ የምትብሰለስልባት
፡
፡
በትዝታ የምትንፏቀቅባት!
« ትንሽ ጎጆ »
ከህይወት ገጽ የተቀዳች
ከሞት ድዌ ያልታደገች
ለትዝታ የተዋቀረች
ለነበር ዓለም -የተሰራች ።
ብቻ ትንሽ ጎጆ፡ ቅልስ ቢጤ
ምስሶ !
ምስጢርህን የተሸከመች
© የአባ ልጅ !
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
