ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 411,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 932 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 604,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.10% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 419 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 932
订阅者
-2324 小时
+1447
+60430
帖子存档
የመንጋ እሳቤን ለመቅረፍ የምመክራቹ ነገር ቢኖር Dark Psychology መፅሐፍ አነፍንፎ ማንበብ ነው። እናም እነዚህን avoid  ለማድረግ የሚረዱትን ግንዛቤ ( awarness)  አሳያችኋለሁ :-  1 ( School proof ) የሚባለው  :- ጓደኛ  ፣ ወንድም ፣  ወይም የሆነ ታዋቂ ሰው በመመልከት እነሱ በሚወስኑት ዉሳኔ ጥገኛ ሁኖ የሚኖር ማለት ነው ። በአጭሩ ሌሎችን በመመልከት የሚወሰን ውሳኔ ይህ ደግሞ በራስ መተማመንን እንደ ብል ምጥጥ አድርጎ ይበላል ። 2 ( Social media ) አንድ ሰው በማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚጠቅምም ይሁን የማይጠቅም ነገር post  አድርጎ ብዙ view  ካገኘ  "  ብዙ ሰው ስላየው ምርጥ ነው "  ብለን እንወስናለን ። ይህ ጥሩ አይደለም አሪፍ ነገር post  አረገ ወይም የሚያስጠላ ነገር post  አረገ ለማለት አእምሯችን እንዲያስብ postun በራሳችን እንገምግመው ። ኣእምሯችን ይንቀሳቀስ !። 3 ( investment )  አንድን ነገር ስንገዛ ሌላ ሰው የገዛውን ወይም በሌላ ሰው ላይ የሚያምርበትን ነገር አንግዛ ። በራሳችን እንወስን ። ምን ዓይነት ልብስ እንደሚሆነን አውቀን decide እናድርግ ። ጠቅለል ሳረገው የመንጋ እሳቤ ሁሉ በሮጠበት አትሩጥ ከፊት ለፊት ገደል ሊኖር ስለሚችል ቆም ብለህ አስብ ። በመንጋ እሳቤ ምትመራ ከሆነ የህይወትህን መሪ ሌላ ሰው ነው ሚቆጣጠረው ። Gustave Le Bon  ያለውን አስታውስ እሱ እንዲ ይላል "  ሰው በቡድን ውስጥ ሲገባ የራሱን አእምሮ ያጣል " ።     ✍ Henok

ትልቁ ቁም ነገር መናገር አይደለም አድማጭ ማግኘቱ ነው። ለመናገርማ እብድ'ም ካለ አድማጩ ብዙ ተናጋሪ ነው!!!

ምንአልባት አንዳንዱ ከሚወደው በላይ የሚረዳውን ይፈልጋል!                    George Orwell

ለመወደድ ምንም አታድርግ!     መወደድ መቀበልን እንጂ ስራን አይደለም የሚፈልገው። በቀመር የመጣ መወደድ ከፍለህ እንደምትገዛው ጊዜአዊ ጥቅል ነው!!!

photo content

ቅድሚያ ስጣቸው ቅድሚያ ሰጪ ይሰጠሃል።

ጀግና'ማ ነበር ጥይቱ የበለጠ ጀግና ነው እንጂ።

ብቸኝነት ውስጥ ስንሆን ለሕይወታችንለማስታወሻዎቻችን በዙሪያችን ላሉት ነገሮች ሁሉ ጥልቅ ትኩረት እንሰጣለን !።                         🗣 ቨርጂንያ ዎልፍ

የመጠየቅ ፍርሐት እንጂ የመልስ ችግር የለም!     የመጣው ይምጣ ጠይቅ!!!

ወሳኝ ጊዜ ጥለውልህ ሔደዋል ራስህን ስራበት።

ለምለሙን ብቻ አይተህ አትጓዝ ገደል ትገባለህ። እናም አስተውል

አንዳንዴ እንዲ ነው ስንት ወር የጠበከው ፍልሚያ በሶስት ደቂቃ ፍጻሜውን አጊንቶ እርፍ ይላል።     ኢንዶሚን ይማር!

ተዓምርነቱ ላላመነ ነው።

ለ chat gpታውያን……
ለ chat gpታውያን……

.. ካጥንት እና ስጋ ቃል ኣካልን ነሳ ኣያቅፉት ነበልባል ኣይጠጉት እሳት ኣያዩት እረቂቅ ሰው ሆነ መናፈቅ .meron

ሞዴስ የቅንጦት ዕቃ አይደለም‼ የወር አበባ ተፈጥሯዊ ሂደት እንጂ በምርጫ የሚገዛ "ጌጥ" ባለመሆኑ፣ መንግስት ጉዳዩን እንደ ሀገራዊ የጤና ስጋት ሊመለከተው ይገባል። የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ዋጋ መ
+1
ሞዴስ የቅንጦት ዕቃ አይደለም‼ የወር አበባ ተፈጥሯዊ ሂደት እንጂ በምርጫ የሚገዛ "ጌጥ" ባለመሆኑ፣ መንግስት ጉዳዩን እንደ ሀገራዊ የጤና ስጋት ሊመለከተው ይገባል። የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ዋጋ መናር የጤና መብትን መጣስ ነው።

ለቆሎ የተቆላ ስንዴ ጭቃ ላይ ቢወድቅ ይበቅላል እንዴ?       ልክ እንደዛ የበሰሉ ህልሞቼ ከጭቃ  ውስጥ ናቸው!!!

፡ ነፃነት ለስኬት ዋስትና የሆነውን ያክል ስኬትም ለነፃነት ዋስትና ይሆናል፡፡

ቂመኛ ከሆንክ የሐላፊነት ቦታ አስቸጋሪ ይሆንብሃል!

Repost from N/a
እማዋይሽዋ🥹....ኪዳንኪ ደጓ♥️...እናታለም ድንግል🥰...... እኔ እና ብዙ በቀሚስሽ ጥላ የሸፈንሽን ልጆችሽ እንወድሻለን🫀🥹