ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 411,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 932 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 604,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.10% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 419 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 932
订阅者
-2324 小时
+1447
+60430
帖子存档
፡ ነፃነት ለስኬት ዋስትና የሆነውን ያክል ስኬትም ለነፃነት ዋስትና ይሆናል፡፡

ቂመኛ ከሆንክ የሐላፊነት ቦታ አስቸጋሪ ይሆንብሃል!

Repost from N/a
እማዋይሽዋ🥹....ኪዳንኪ ደጓ♥️...እናታለም ድንግል🥰...... እኔ እና ብዙ በቀሚስሽ ጥላ የሸፈንሽን ልጆችሽ እንወድሻለን🫀🥹

ኣንዳንዴ ድንገት የመጣ ክፋት ድንገት የመጣ ጭካኔና መለዋወጥ የምርም ድንገት ኣይደለም። በጊዜ ውስጥ ያልፈ መብሰልሰል ችላ ያልነው ንዴት ያልተወያየንበት ኣለመግባባት ችለን ያለፉነው መከፋት ይቅር ያላልነው ...እንደቀልድ የታለፈው ያላከሸፉነው ቅናት ያከማቸነው ትላንት ነው ፈንቅሎ ዛሬ የወጣው ። ድንገት ያስመሰለው በዝምታ እየተቀመመ ስለነበር ነው... ...."የዛሬ ቋጠሮ ካልተፈታ ለነገ ይተበተባል" :

ወገንታት በሰላም በሕይወት መኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እንዲ እያሉ ሰውን አያስጨንቁ👆!!!
ወገንታት በሰላም በሕይወት መኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እንዲ እያሉ ሰውን አያስጨንቁ👆!!!

እድገትህን ይመኙልህ ይሆናል ግን ምንም አያግዙህም ምን ላይ'ም እንዳለህ አይጠይቁህም!!!!            ዛሬ መኖራችን እንደኛ ሀገር የአካል ጉዳተኛ ደረጃ ሆንብናል እነሱ ግን ነገ ከፍታው ላይ እንገናኝ ነው ቃላቸው!

ይቅርታ ሲቀል ዋጋውን ያጣል።

ድምጽ እስካፈንክ ድረስ እንዲሰማብህ ያልፈለከው ነገር አለ ማለት ነው።

ክረምት እና በዝናብ ጊዜ መንገዶቻችን መለስተኛ ወንዞች መሆናቸው ያስገርመኛል!     የሚገርመው በመንገድ ዳር የተሰሩት ብዙዎቹ ጎርፍ ማስተላለፊያ ትቦዎች ጎርፍ እንደፆሙ ናቸው መንገዱ ነው የነሱን ስራ ሚሰራው!!!          አሁን በጎርፍ የተነከረውን ጫማዬን ላጥበው ነው ወይስ ጎርፉ አጥቦታል ብዬ ልተወው?!!!

የእውነት ለእውነት አንዳንድ መፈለጉች ፍላጎት የሚሆኑት እንደማትመጥናቸው ስለምታውቅ ነው።      እስቲ በቀላሉ ስለምትበልጠውና ስለምታሸንፈው ነገር ያለህ ግምት እንዴት ነው?!

ድንቡሽ ፣ ድንቡሽቡሽ እንትፍ ፣ ጣል የጠላን ጉሽ። 👩🏿‍🦲

የዋህ ላይ ስለበረታህ ጀግና አትባልም!!! ካታላዪ ካንተ ይልቅ ያታለልከው ሰው ንፁህ ባለ አእምሮ እንደሆነ ብታውቅ ምነኛ ስራህ ያሳፍርህ ነበር።

ያሳዝናል ነፍስህ ከገንዘብህ በልጦ እንዲ ሲደረግብህ! ራሳችሁን ጠብቁ! አድራጊዎቹም የብድራችሁን ምላሽ ጠብቁ!

አንተ ንጠር እንጂ የሚጠልዝህ አይጠፋም!!!

አንዳንድ ድራማ ድራማ ላይ ድራማ ይሰራል።

ድሮ ድሮ ነውር የሆነው አሁን ልክ ሁኖ ልክ የሆነው ደሞ ነውር ሁኗል 💔። ብቻ ... ነገሩ complicated ነው 🤦‍♂🤦‍♂

ባለ ሀሰቱ ሀቀኛ ሲሆን ሀቀኛው ግን ሀቁን ሲያጣ እንዴት ያናድዳል?!

Anyone here መፅሔት የሚያነብ?? እስቲ የናንተን ምርጥ recommend አድርጉን😇

እድሜህ ከፍ ሲል ራስህን የመውደዱ መጠን አብሮ ከፍ ይላል! ለማረጋገጫ ፦ ድሮ ትዘለው የነበረን ከፍታ አሁን ለመዝለል ሞክር?!

ፀሐይ እንደሚመታው ፊት ምስኪንም ፣ ኮስታራም ፡ አስቂኝም ሁሉን በአንዴ የሆነ የለም!!!