ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 140 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 097

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 140 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 637,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.97%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 479 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 140
订阅者
-324 小时
+2267
+63730
帖子存档
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ነገን ለነገ ምትተወው የዛሬውን በዛሬ ስትጨርስ ነው።ካልሆነ ነገን የዛሬው ይወስድብሃል ያ ማለት አንድ ቀን እንደመክሰር ነው!!!

ምርጫዎች ሲበዙ ለመውደቅ እንደመንገዳገድ ያህል ነው።

የቀደመንን መንገድ መጠየቅ ትተን በራሳችን መጥፋቱ እናም መልፋቱ ለስኬት ያየነውን ውጣ ውረድ ሁሌም አይወክልም! የቀደመ ለልምድ የቀረበ ነው ታላቅም ነው መንገድ እንጠይቅም እንመርምርም!!!!

" ስቅለት " በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው። ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡ በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦ ✝ ዓርብ ጠዋት ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። ✝ በ3 ሰዓት ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው። ✝ በ6 ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው። ✝ በ9 ሰዓት በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው። ✝ 11 ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው።

አውቀህ ከምትታላል ሳታውቅ ቢሆን ከሚሰማህ መጥፎ ስሜት ትድናለህ!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

✞ ሰሙነ ሕማማት  ✞ ✔️ በዚህ ሳምንት ያሉት ዕለታት ስያሜያቸውና በየአንዳንዳቸው ዕለታት የተፈጸሙት ምን ምን ናቸው ? ✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተፈጸሙት ተአምራቶች ምን ምን ናቸው ? ✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው 7ቱ የፍቅር ቃላት ምን ምን ናቸው ? ሰሞነ ሕማማትን አስመልክቶ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ ያገኙበታል 💖 #join  💖  ይበሉ👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

Repost from N/a
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

✞ ሰሙነ ሕማማት  ✞ ✔️ በዚህ ሳምንት ያሉት ዕለታት ስያሜያቸውና በየአንዳንዳቸው ዕለታት የተፈጸሙት ምን ምን ናቸው ? ✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተፈጸሙት ተአምራቶች ምን ምን ናቸው ? ✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው 7ቱ የፍቅር ቃላት ምን ምን ናቸው ? ሰሞነ ሕማማትን አስመልክቶ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ ያገኙበታል 💖 #join  💖  ይበሉ👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

Repost from N/a
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ለመንገደኛ ሰው መንገድ አትሁን።

ሰሞነ ሕማማት ! ከሆሳዕና በዓል (እሁድ) ስድስት ሰዓት እስከ አርብ (ስቅለት) ማታ ድረስ ያሉት ቀናት ሰሞነ ሕማማት ናቸው። ሳምንቱ " ዘመነ ፍዳ " የሚታሰብበት ጊዜ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰሞነ ሕማማት ወቅት " የፈጣሪን ህመም " ታሳቢ ያደረግ ልዩ ህግና ስርዓት አለ። ቤተክርስቲያን ወትሮ የምታከናውናቸው ስርዓቶች በሕማማት ቀናት አይከናወኑም። ህዝበ ክርስቲያኑ በሰሞነ ሕማማት የፈጣሪውን መከራ በማሰብ በተለየ ስርዓት ነው ቀናቱን የሚያሳልፈው። በሰሞነ ሕማማት የትኞቹ የቤተ ክርስቲያን ስርዓቶች አይተገበሩም ? በሰሞነ ሕማማት በቤተ ክርስቲያን " ግብረ ህማማት " የሚባል መጽሀፍ ይነበባል ፤ ለሳምንቱ የተዘጋጀ ልዩ ጸሎት ይደረጋል። የሌሎች ስርዓቶች ክዋኔ ይገታል። በሰሞነ ሕማማት ፦ - ቅዳሴ አይቀደስም (ከጸሎተ ሀሙስ ውጭ) - ማህሌት አይቆምም - ጸሎተ ፍትሀት አይደረግም - መስቀል አይሳለምም - ክርስትና አይነሳም - ኑዛዜ አይሰጥም አይቀበልም እነዚህ ስርዓቶች በሆሳዕና ዕለት አስቀድመው የሚከናዎኑ ናቸው። ምዕመናን ሰሞነ ሕማማትን በምን ስርዓት ይከውናሉ ? በቤተ-ክርስቲያኗ " የመከራ ዘመን " የሚባለውን 5500 ዓመትን በመወከል አምስት ቀናት ተኩል የሆነው ሰሞነው ሕማማት በምመናን ዘንድ በተለያዩ ድርጊቶች ይታሰባል። የሚተገበሩት ድርጊቶች ሀዘንን ለመግለጽ እንዲሁም ከአስተምሮ ጋር መልዕክ ያላቸው ናቸው። ምእመናን በሰሞነ ሕማማት ፦ - ከመጨባበጥና መሳሳም በመራው - በባዶ እግር በመቆም - በስግደት - በጸሎት - ራስን ዝቅ ማድረግ ያስባሉ። አባቶች በሕማማት ሳምንት ምዕመኑ ፦ ° ወደ ራሱ ጠልቆ በመግባት መጸለይ እንዳለበት ° ሰው ስለ ኃጢያቱ ማሰብ እንዳለበት ° ስለ ሀገሩ ማዘን እንዳለበት ° ለሰላም መጸለይ እንዳለበት ° የሰው ልጅ ሰላም እንዲያገኝ ሰላም ያጣው ህዝብ ሰላም እንዲያገኝ መጸለይ እንዳለበት ° ፈጣሪ የተቀበለውን መከራ በማሰብ ለሀገር ሰላም እንዲሰጥ ህይወታችንን ያስተካክል ዘንድ መለመን እንዳለበት - ከኃጢያታችን ይቅር እንዲለን መጸለይ እንዳለበት ያስገነዝባሉ። (መላከ ገነት ክብሩ ገ/ጻድቅ - ከዚህ ቀደም ለአል አይን ከሰጡት ቃል)