ch
Feedback
Andu personal Edu. Consultant and Trainer

Andu personal Edu. Consultant and Trainer

前往频道在 Telegram

Channel Objectives: 1. Use simple, accessible, and modern methods to enhance teaching. 2. Reduce teacher workload to improve efficiency and focus. 3. Strengthen school systems and administrative processes. 4. Ensure ongoing access to current knowledge and

显示更多
2 285
订阅者
+224 小时
+127
+2430

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+80
在3个频道中
五月 '26
+67
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+43
在7个频道中
Get PRO
三月 '26
+39
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+48
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+57
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+108
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+127
在5个频道中
Get PRO
十月 '25
+113
在7个频道中
Get PRO
九月 '25
+81
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+68
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+69
在4个频道中
Get PRO
六月 '25
+95
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+153
在8个频道中
Get PRO
四月 '25
+53
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+69
在7个频道中
Get PRO
二月 '25
+49
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+151
在7个频道中
Get PRO
十二月 '24
+221
在5个频道中
Get PRO
十一月 '24
+171
在8个频道中
Get PRO
十月 '24
+93
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+121
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+92
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+61
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+92
在9个频道中
Get PRO
四月 '24
+127
在7个频道中
Get PRO
三月 '24
+94
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+59
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+52
在5个频道中
Get PRO
十一月 '23
+14
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+54
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+64
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+836
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 六月+1
26 六月+2
25 六月+3
24 六月+5
23 六月+2
22 六月+2
21 六月+5
20 六月+1
19 六月+2
18 六月+3
17 六月+4
16 六月+3
15 六月+1
14 六月+5
13 六月+2
12 六月+3
11 六月+10
10 六月+2
09 六月+5
08 六月+5
07 六月+5
06 六月+1
05 六月+2
04 六月+1
03 六月+2
02 六月+2
01 六月+1
频道帖子
የ2018 ማለፊያ ፖሊሲ

2
+9
没有文字...
400
3
+6
Grade 8 maths work sheet (800 question) 2018.pdf
701
4
ክፍያ ጭማሪ ማስፈፀሚያ.pdf
685
5
የክፍያ ጭማሪ ያለባችሁ የትምህርት ተቋማት ።ፕሮፖዛል የማስገቢያ ቀን ግንቦት 15__28/918መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ብቻ እውቅና ለሰጣችሁ እንድታቀርብ እናሳውቃለን።
639
6
+1
Chemistry grade 12-Annual plan (1).docx
1 034
7
+9
IT G11 annual.docx
1 045
8
+3
Amharic Grade 5.xlsx
590
9
+5
Karoora waggaa SN kutaa 5_2018 (1).doc
575
10
Karoora Koree BBLG 2015.docx
476
11
+6
G - 12 Agriculture annual lesson plan 2016 E.C (3).docx
581
12
⭐️ይነበብ ለተፈታኞች⭐️ ✅የፈተና ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው(በድጋሜ የተለጠፈ) ። 📌 ይህም ጤናማ ፍርሀት ለ
⭐️ይነበብ ለተፈታኞች⭐️ ✅የፈተና ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው(በድጋሜ የተለጠፈ) ። 📌 ይህም ጤናማ ፍርሀት ለፈተና እንድንተጋ ስለሚረዳን በተሻለ ለመዘጋጀት እንዲሁም ጥሩ ትኩረት ለማድረግ ያስችለናል። ✔️ ሆኖም ግን ይህ ጭንቀት ወይም ቴንሽን መጠነኛ ካልሆነ ወደ መደናገር እና ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። በዚህም የተነሳ ፈተናችንን በጥሩ እንዳናስኬድ እና ተገቢውን ትኩረት እንዳንሰጥ ያደረፈርገናል ።  ✔️ከዚህም ሀሳብ ጋር በተያያዘ ለዚህ አይነቱ #ጭንቀት እና ውጥረት ውስጥ #እንድንገባ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ #ምክንያቶች ውስጥ #ጥቂቶቹ: ➡️ አሉታዊ ሀሳቦች ወደ አዕምሮ በመምጣት ሀሳባችን በሙሉ ስለ ፈተናው አስከፊነት እና ስለውጤት መበላሸት አብዝተን ስናስብ ። ➡️ በቂ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ግመታ እና ድምዳሜ አጠቃሎ ስለፈተናው ማሰብ ። ➡️ የውጫዊ ተፅእኖ እንደ ቤተሰብ ፣ መምህራን እና ጓደኛ የሚመጡ ጫናዎች አስተሳሰባችን ላይ ይህ መሆን አለበት ወይም መሆን የለበትም የሚል አቋም መያዝ ስህተትን እንዳንቀበል እና መሳሳትን እንድንፈራ ስለሚያረግ በፈተና መዳረሻ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። ➡️ሙሉ ሀሳብን ወደ ፈተናው ይዘት እና ሁኔታ ከማተኮር ይልቅ ወደ ውጤት እና ነጥብ ብቻ ላይ ማተኮር እና ማስላት።  እነዚህ ዋና ዋናዎቹ በፈተና ወቅት ውጥረትን እና ጭንቀትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ናቸው። ✅ ስለዚህ ተፈታኞች የተወሰነ ዘዴን በመጠቀም ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ ⭐️  ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች፤ - ➡️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ➡️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ይህ ማለት ስለፈተናው ክብደት እና አስከፊነት ከማሰብ በተቃራኒው በአይነ ህሊና (visualization) ዘና ብለን ስንፈተን እና ፈተናውን በተገቢ መንገድ ስንፈተን በአእምሮችን መሳል ። ✅ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በክፍል ውስጥ በብቃት የሰራናቸውን ፈተናዎች እና የገኘነውን ጥሩ ውጤቶች ማሰብ።  እናም ምን አይነት ፈተና ሊመጣ ይችላል ብለን አብዝተን አለመጨነቅ ይልቅ የሚመጣው ፈተና ከዚህ በፊት ከተማርነው የተለየ አለመሆኑን መረዳት እና መጪውም ፈተና በተመሳሳይ እንደምንሰራው ማሰብ። ➡️ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ። ✅ምክንያቱም ከላይ እንደ ምክንያት ለተቀመጡት ነጥቦች ከዚህ ሀሳብ በተያያዘ አንድ ተማሪ በፈተና ጥሩ ውጤት ባያገኝ እና ቢሳሳት ቀድሞውኑ ወደ ጭንቅላቱ የሚመጣው አለማወቁ ዋጋ እንደሚያስከፍለው እና ቤተሰቦቹም ሆነ መምህራን እንደ ሰነፍ እና ዋጋ እንደሌለው ስለሚገመት ስህተትን አስተካክሎ ለቀጣይ ለማሻሻል እና ለመማር መሰናክል ይፈጥራል። ✅ ስለዚህ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ➡️ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። 📌ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ➡️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል። ✔️ ፈተና ከጀመርን በኋላ መድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ➡️ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።  ➡️አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ➡️ ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ።   ➡️ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤  • ✔️በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ✅ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። 📌በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅ ይልቅ በጣም ሳንንቀራፈፍ ተረጋግተን ፈተናውን  መስራት እና ፈተናውን ከጨረስን በኋላ ተመልሰን የሰራነውን ጥያቄ አጠቃላይ ማየት ያስፈልጋል።            ⭐️የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከነገ ሰኞ የ8ኛ ክፍል ሐሙስ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል!! #️⃣Share ⭐️ ለሁሉም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም የፈተና ጊዜ!⭐️ 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
662
13
+1
Share የአማርኛ_ቋንቋ_ትምህርት_ክፍል_አመታዊ_እቅድ_2019.pdf
773
14
+4
KG 2 JACK GENEME PER PRIMERY ANNUAL LESSON.pdf
777
15
+3
DOW M.ShBara2019 (3).docx
811
16
የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የ2015 ዓ.ም የሚኒስትሪ ጥያቄዎች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሸር ማድረግ እንዳይረሳ Join🔻 ══════════════ የቴሌግራም ቻናል:+8
የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የ2015 ዓ.ም የሚኒስትሪ ጥያቄዎች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሸር ማድረግ እንዳይረሳ Join🔻 ══════════════ የቴሌግራም ቻናል:
716
17
Check above all grade level Annual lesson plan 1_12 in afaan oromo, Amharic and English
650
18
+9
A,Oromoo Kutaa 1ffaa.xlsx
710
19
2016 ANUAL PLAN English 1-12.docx
620
20
+6
KAROORA WAGGAA 2016.docx
559