ch
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 422
订阅者
-124 小时
+77
-630
帖子存档
what an amazing time we had together ……………
what an amazing time we had together ……………

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዛሬ በግሎው ት/ቤት "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በደመቅ ሁኔታ  ተከብሮ ውሏል፡፡

ዛሬ በተከናወነው የተማሪዎች መማክርት/ፓርላማ ተወካዮች በተሰጠው ድምፅ መሰረት ከተወዳደሩት ሶስት ተወካዮች   ከአጠቃላይ(470) ድምጽ የእናት ፍቅር 393፣እድገት በአንድነት 44 እና ሚዛናዊነት 33 ድምጽ አግኝተዋል።በዚህ ውጤት መሠረት የእናት ፍቅር ተወካዮች አሸናፊ ሆነዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!!