ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
前往频道在 Telegram
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
显示更多1 241
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+1030 天
帖子存档
ቆላስይስ 4:5
ዘመኑን እየዋጃችሁ፥ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ።
_መዋጀት
_በውጭ
_በጥበብ
የሚሉትን ቃላት ምን ማለት እንደሆነ ብናሰላስላቸው ብዙ እንማርበታለን።
አለም አማኞችን ትጠላለች
“ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።”
— ዮሐንስ 15፥19
ከስብሐት ለአምላክ አንደኛ እትም ተወስዶ የቀረበ እና በ @hymnsofmes የተዘመረ
አብረው ለመዘመር ከፈለጉ የመዝሙሩን ግጥም በ @hymnsofmes ላይ ያገኙታል።
🎙በ መዝሙር ምዕ: 46 መሰረት ከጌታ የተቀበልኩትን ዝማሬ በማዳመጥ ተፅናኑ
For more songs join
@hymnsofmes
@hymnsofmes
ሮሜ 2:7
በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል፤
ድነት ከሲኦል ወደ አንድ ጠባብ ማምለጥ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ወራሾች እና ከክርስቶስ ጋር ወራሾች መሆን ነው ፡፡ እንዴት ያለ “ታላቅ መዳን” ነው
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
United pursuit - Not in a hurry
Lord I don't want to rush on ahead
In my own strength
When You're right here
Lord I don't want to rush on ahead
In my own strength
When You're right here
I'm not in a hurry
When it comes to Your spirit
When it comes to Your presence
When it comes to Your voice
I'm learning to listen
Just to rest in Your nearness
I'm starting to notice
You are speaking
Lord I want to love like You
I want to feel what You feel
I want to see what You see
Lord I want to love like You
I want to feel what You feel
I want to see what You see
I'm not in a hurry
When it comes to Your spirit
When it comes to Your presence
When it comes to Your voice
I'm learning to listen
Just to rest in Your nearness
I'm starting to notice
You are speaking
I'm not in a hurry
When it comes to Your spirit
When it comes to Your presence
When it comes to Your voice
I'm learning to listen
Just to rest in Your nearness
I'm starting to notice
You are speaking
Open my eyes, I want to see You more clearly
Open my ears, I want to hear You speak
Tell me your thoughts whats on Your mind
I'll be your friend, I want to see through Your eyes
I want to see through Your eyes
I'm not in a hurry
When it comes to Your spirit
When it comes to Your presence
When it comes to Your voice
I'm learning to listen
Just to rest in Your nearness
I'm starting to notice
You are speaking
I'm not in a hurry
When it comes to Your spirit
When it comes to Your presence
When it comes to Your voice
I'm learning to listen
Just to rest in Your nearness
I'm starting to notice
You are speaking
1ኛ ጴጥ2: 10
እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።
የእርሱ መሆን ከሁሉ ይበልጣል::
1ኛ ጢሞ6:16
እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።
ኤፌሶን 5:20
ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
✍🏻 ሁል ጊዜ በሁሉ ልንደሰት አንችልም ሁል ጊዜ በሁሉ ግን ልናመሰግን እንችላለን::
✝️ መስቀል ከፊቴ
#Home_made_worship
#mesay_birhanu
🎙Recording @hymnsofmes
የጌታ መንገድ እከተላለሁ
፩፡ የጌታን መንገድ እከተላለሁ(3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
፪፡ መስቀል ከፊቴ ዓለም ከኋላ(3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
፫፡ ሕይወቴን ሁሉ ለየሱስ ሰጠሁ(3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
፬፡ ኢየሱስ ብቻ ከኔ ጋር ቢሆን(3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
፭፡ ጭንቀት ቢበዛ እኔ እከተላለሁ(3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
👍🏻Join us @hymnsofmes
🎙ኢየሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ
🎙 #mesay_b
#Home_made_worship
📌 Join for more @hymnsofmes
የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ
፩፡ የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ፥
እንደ እርሱ የለኝም።
ሌሎችም እንኳ ቢለዩኝ፥
እርሱ ግን አይተወኝም።
ማነው አሁን የሚለየኝ
ከየሱስ ክርስቶስ ፍቅር?
አንድነት ከእርሱ አለኝ፤
ማንም የማይወስድብኝ።
፪፡ እርሱ ሞተ ስለ እኔ፤
ማነው የሚፈርድብኝ?
አድኖኛል ከኵነኔ፤
ካምላክ ጋር አስታረቀኝ።
ማነው አሁን የሚወቅሰኝ?
እርሱ ራሱ መረጠኝ።
ማነው ከጁ የሚነጥቀኝ?
ጌታዬ ሲጠብቀኝ።
፫፡ ፍጹም ተስፋ አሁን አለኝ።
ሞትም ሆነ ሕይወትም
ከጌታዬ አይለየኝም።
ራብም ሆነ ጭንቀትም
ክብረት፥ ቢሆን ውርደት ኀዘን፥
ኃላፊ መጪም ቢሆን፥
ከዚህ ፍቅር አይለየኝም
ከየሱስ ካገኘሁት።
@hymnsofmes
ከ ስብሐት ለአምላክ 2009 ዓ.ም ሁለተኛ እትም ተወስዶ በ @hymnsofmes የቀረበው
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_የኔ_ወዳጅ
የሚለውን መዝሙር በስልክ የተቀዳ ድምጽ ዛሬ በዚህ ቻናል ያገኙታል። አብራችሁ እንድትዘምሩ ዘንድ እንደሚከተለው በ ጽሁፍ አስቀድመን አናቀርብላችዋለን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
#Adapted_from_SIBHAT_LE_AMLAk 2009 E.C Second Edition.
~You can find the audio rec. version of this song on this channel today. We will provide The song lyrics in advance as follows so that you can sing together. Lord bless you so much!
@hymnsofmes
@hymnsofmes
1ኛ ጴጥሮስ 4:7
ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
🤔ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው!
ባለ አእምሮ ሁሌም አጨራረሱን እያሰበ የሚኖር ነው ::
