ch
Feedback
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

前往频道在 Telegram

Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።

显示更多
1 241
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+1030 天
帖子存档
ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ! የጆችህን ፍጥረት ሳስብ ሳለሁ። ነጐድጓድን ስሰማ፥ ሳይ ኳክብትን፥ በሕዋህ ውስጥ ታየኝ ያንተ ስልጣን። ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤ ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤ ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤ ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤ ክርስቶስ የሱስ በታላቅ ክብር መጥቶ ይዞኝ ሲሄድ፥ ደስታዬ እንዴት ይሆን? እዚያም ለርሱ በምስጋና እሰግዳለሁ፥ ለታላቁ ግሩም ኃያል አምላክ። ነፍሴ ላንተ . . .። 👇🏻 Join for more hymns @hymnsofmes @hymnsofmes

ከስብሐት ለአምላክ አንደኛ እትም ተወስዶ የቀረበ እና በ @hymnsofmes የተዘመረ አብረው ለመዘመር ከፈለጉ የመዝሙሩን ግጥም በ @hymnsofmes ላይ ያገኙታል።

Just to check our life, The three indispensable acts of true Believers are Giving ( alms ) Fasting Prayer There is no “IF” with these actions, they ought to be life style የማይተኩ የእውነተኛ አማኞች 3 ምግባራት መስጠት ፆም ፀሎት ምንአልባት የሚለው ቃል እነዚህን ተግባሮች ላይ አይሰራም ይልቁንም የህይወት ዘይቤ ሊሆኑ ይገባል ማቴ 6:1...

#መዝሙረ ዳዊት 77 3፤ እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች። #ትንቢተ ዮናስ 2 7፤ ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች። 🙏ቀኖቻችሁ እና ሌሊቶቻችሁ በሙሉ እግዚአብሔርን በማሰብ ይሞላ! አሜን ሀሌሉያ። May your days and nights be filled with the remembrance of God! Amen Hallelujah. @hymnsofmes

🎙በ መዝሙር ምዕ: 46 መሰረት ከጌታ የተቀበልኩትን ዝማሬ በማዳመጥ ተፅናኑ #mesay_birhanu For more songs join @hymnsofmes @hymnsofmes

🎙Binyam yonas and Surafel hailemariyam - Tesfaye - ተስፋዬ - live worship song 📌Join us for more live worship atmosphere @hymnsofmes @hymnsofmes

“እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።” ( መዝሙር 18፥2) ወገኖች እግዚአብሔር ሁሉ ነገራችን ነው ያለ እርሱ መኖር አንችልም ህልውናም የለንም። ሁሉን ሊሆንልን የራሱ ያደረገልን ጌታ ስሙ ይባረክ።

🎷ቃልህን📖እወደዋለው|Heavenly worship🎷 ✅By Mafi🎤 ✅Guitar Zeru🎸 share💯share💯share ✅✅ @Heavenlypraise✅✅ ✅✅ @Heavenlypraise✅✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 #Resurrcting_songs

Here I will kindly suggest you best Telegram worship channel ❤️👇🏻 @Heavenlypraise

Here I will kindly suggest you best Christian Telegram channel That will help you to build up a habit of reading the Bible Daily ❤️

“እንደሚበርር ወፍ እንዲሁ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይጋርዳታል፤ ይከልላታል፥ ይታደጋታል፥ አልፎም ያድናታል።” ( ኢሳይያስ 31፥5) እንደዚህ ቃል ጌታ ለግል ህይወታችን፡ ለቤተሰባችን፡ ለወገኖቻችን እንዲሁም ለኢትዮጰያ ጌታ እንዲያደርግ እንፀልይ፡፡