ch
Feedback
KEBI🙇‍♀️🙇‍♂️

KEBI🙇‍♀️🙇‍♂️

前往频道在 Telegram

More blessed and more evident blessing worship ....GBU ALL

显示更多
未指定国家宗教与灵性101 907
920
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
#ComingSoon! "ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።" (ኢዮ 36፥11) ይህ ዘመኔ የተሰኘው መዝሙር በኬንያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አለምአቀፍ ሕብረት በናይሮቢ አጥቢያ የአማርኛ መዘምራን ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በቅርቡም (https://www.youtube.com/@ACIFKACIFK) በዚህ YouTube Channel ላይ የሚለቅ እና በመልዕክቱም መንፈስን እጅግ የሚያድስ በመሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች ሊንኩን ሼር በማድረግ በረከቱን ያጋሩ! ተባረኩ!!

Click the link

Todays big big big message Want to share it to y’all Kes abeja

OneGod.m4a7.47 KB

Today was a blessing Pastor abeja’s message with a mini projected audio so bless የነፍሴን ስቃይ ተሰቃየ

ሰላም ለሁላችን ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ❝ታርደሃልና❞ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ ዝግጅት ለትውስታ ያክል የሚሆን አጫጭር Video ከታች ባለው Link ተለቋል በቅርብ ቀንም መሉ ዝግጀቱ የሚለቀቅ ስለሆነ በSalem_Spiritual_Events ይጠብቁን። ጌታ ኢየሱስ ይባርከን። Subscribe 🔔 Like & Share 👍⤴️ https://youtu.be/4d9_Oet67BA

ሰላም ለሁላችን ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ❝ታርደሃልና❞ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ ዝግጅት ለትውስታ ያክል የሚሆን አጫጭር Video ከታች ባለው Link ተለቋል በቅርብ ቀንም መሉ ዝግጀቱ የሚለቀቅ ስለሆነ በSalem_Spiritual_Events ይጠብቁን። ጌታ ኢየሱስ ይባርከን። Subscribe 🔔 Like & Share 👍⤴️ https://youtu.be/4d9_Oet67BA

Ejgyagugaghalekb.m4a2.43 MB

Ejgyagugaghalekb.m4a2.43 MB

እጅግ ያጓጓኛል የሰማዩ ቤቴ በቀንም በሌሊት ወደዛ ነው ናፍቆቴ ያለኝን እየሸጥሁ ራሴንም እየካድሁ ለየሱሴ ልኖር እታገላለሁ በምድር ስደተኛ መሆኔን አውቃለሁ ለሰማዩ ቤቴ አገለግላለሁ ከአለም ከንቱ ነገር ምኑ ሊቀርብኝ ብኖርም ብሞትም ሁሌም የኢየሱስ ነኝ ጌታዬ ሲገለጥ በሚያስፈራ ክብር በሥጋዬ ምክንያት እንዳልቀር በምድር መክሊቴን ልስራበት ልትጋ በቀን በሌት መዝገቤን በሙሉ ልሰብስብ በሰማይ ጌታዬ መድህኔ የሞትክልኝ የሱስ በሰራህልኝ ቤት ከአንተ ጋር እንድነግስ ልቤን ስበርልኝ ሥጋዬን አስክደኝ ጥበቤም ዕውቀቴን አንተን መፍራት ይሁን @kEBIM7796

Just 5 mins

25 mins left ☺️

Stay tuned tmrw night Wednesday at 3:00 pm full song

I've been trying to find the full version of a song called "እጅግ ያጎጎናል" ,Does anyone happen to know where I can find it? I would really appreciate any help. @kEBIM7796

Selam KEBI worshipper family It is with a heavy heart that I write this message to you all. For the past few months, I have been lost and disconnected from my worship channel. I have missed our times of worship together. I want to take this opportunity to apologize for my absence and any negative impact it may have had on our group dynamic. I know that our times are important, and I deeply regret not being present for them.As I reflect on my time away, I realize that I have been struggling with some personal issues that have made it difficult for me to engage fully in my worship channel. However, I am committed to working through these challenges and being an active and supportive lead of this channel once again.I am grateful for the love and support that I have received from this community in the past, and I hope that I can continue to rely on your encouragement as I find my way back to my channel. I look forward to reconnecting with each and every one of you and sharing in the joy of worshipping together once again. Thank you for your understanding and grace during this time. Blessings, @KEBIM7796

Semay semay cover video wara's memory Singers Kebron Kenean Betelhem Saron Box guitar Maranata tesfaya Camera man Gift