KEBI🙇♀️🙇♂️
الذهاب إلى القناة على Telegram
More blessed and more evident blessing worship ....GBU ALL
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالدين والقيم الروحية101 907
920
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
920
#ComingSoon!
"ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።" (ኢዮ 36፥11)
ይህ ዘመኔ የተሰኘው መዝሙር በኬንያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አለምአቀፍ ሕብረት በናይሮቢ አጥቢያ የአማርኛ መዘምራን ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በቅርቡም (https://www.youtube.com/@ACIFKACIFK) በዚህ YouTube Channel ላይ የሚለቅ እና በመልዕክቱም መንፈስን እጅግ የሚያድስ በመሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች ሊንኩን ሼር በማድረግ በረከቱን ያጋሩ! ተባረኩ!!
920
Today was a blessing
Pastor abeja’s message with a mini projected audio so bless የነፍሴን ስቃይ ተሰቃየ
920
ሰላም ለሁላችን ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ❝ታርደሃልና❞ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ ዝግጅት ለትውስታ ያክል የሚሆን አጫጭር Video ከታች ባለው Link ተለቋል በቅርብ ቀንም መሉ ዝግጀቱ የሚለቀቅ ስለሆነ በSalem_Spiritual_Events ይጠብቁን። ጌታ ኢየሱስ ይባርከን።
Subscribe 🔔
Like & Share 👍⤴️
https://youtu.be/4d9_Oet67BA
920
ሰላም ለሁላችን ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ❝ታርደሃልና❞ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ ዝግጅት ለትውስታ ያክል የሚሆን አጫጭር Video ከታች ባለው Link ተለቋል በቅርብ ቀንም መሉ ዝግጀቱ የሚለቀቅ ስለሆነ በSalem_Spiritual_Events ይጠብቁን። ጌታ ኢየሱስ ይባርከን።
Subscribe 🔔
Like & Share 👍⤴️
https://youtu.be/4d9_Oet67BA
920
እጅግ ያጓጓኛል የሰማዩ ቤቴ
በቀንም በሌሊት ወደዛ ነው ናፍቆቴ
ያለኝን እየሸጥሁ
ራሴንም እየካድሁ
ለየሱሴ ልኖር እታገላለሁ
በምድር ስደተኛ መሆኔን አውቃለሁ
ለሰማዩ ቤቴ አገለግላለሁ
ከአለም ከንቱ ነገር ምኑ ሊቀርብኝ
ብኖርም ብሞትም ሁሌም የኢየሱስ ነኝ
ጌታዬ ሲገለጥ በሚያስፈራ ክብር
በሥጋዬ ምክንያት እንዳልቀር በምድር
መክሊቴን ልስራበት ልትጋ በቀን በሌት
መዝገቤን በሙሉ ልሰብስብ በሰማይ
ጌታዬ መድህኔ የሞትክልኝ የሱስ
በሰራህልኝ ቤት ከአንተ ጋር እንድነግስ
ልቤን ስበርልኝ ሥጋዬን አስክደኝ
ጥበቤም ዕውቀቴን አንተን መፍራት ይሁን
@kEBIM7796
920
I've been trying to find the full version of a song called "እጅግ ያጎጎናል" ,Does anyone happen to know where I can find it?
I would really appreciate any help.
@kEBIM7796
920
Selam KEBI worshipper family
It is with a heavy heart that I write this message to you all. For the past few months, I have been lost and disconnected from my worship channel. I have missed our times of worship together.
I want to take this opportunity to apologize for my absence and any negative impact it may have had on our group dynamic. I know that our times are important, and I deeply regret not being present for them.As I reflect on my time away, I realize that I have been struggling with some personal issues that have made it difficult for me to engage fully in my worship channel. However, I am committed to working through these challenges and being an active and supportive lead of this channel once again.I am grateful for the love and support that I have received from this community in the past, and I hope that I can continue to rely on your encouragement as I find my way back to my channel. I look forward to reconnecting with each and every one of you and sharing in the joy of worshipping together once again.
Thank you for your understanding and grace during this time.
Blessings,
@KEBIM7796
920
Semay semay cover video
wara's memory
Singers
Kebron
Kenean
Betelhem
Saron
Box guitar
Maranata tesfaya
Camera man
Gift
