Falcon Grade 8 2017 E.C
前往频道在 Telegram
Falcon grade 6 channel is dedicated to grade 6 students and parents to exchange worksheets and other informations.
显示更多647
订阅者
无数据24 小时
-27 天
+1130 天
帖子存档
ከላይ በተገለፀው መረጃ መሠረት የ7ኛ ክፍል እና ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ፈተናው የሚሰጠው ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 15 ከሰአት ከ7:00 ጀምሮ ይሆናል ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው ረቡዕ ሐምሌ 16 ከሰአት ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናውን የምንፈትነው ከላይ የተገለፁትን አስፈላጊ መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ አሟልተው የቀረቡ ተፈታኞችን ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
የ2017ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ ሰርተፊኬት የምንሰጠው በነገው እለት ሰኞ ሐምሌ 7 / 2017ዓ.ም በመሆኑ ጠዋት 2:30 ተገኝታችሁ እንድትወስዱ በድጋሚ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
