ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

JKU STUDENT'S UNION OFFICE

JKU STUDENT'S UNION OFFICE

前往频道在 Telegram
2 813
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+530 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+72
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+92
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+137
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+293
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+60
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+76
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+67
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+64
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+65
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+190
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+134
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+88
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+268
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+83
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+140
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+32
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1 229
在0个频道中
频道帖子
ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዳዲስ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተመደቡ። ነሐሴ 9/2017ዓ.ም ጂንካ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ዶ/ር ተስፋዬ አለሙን የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ማህበ
+1
ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዳዲስ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተመደቡ። ነሐሴ 9/2017ዓ.ም ጂንካ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ዶ/ር ተስፋዬ አለሙን የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት እንዲሁም ዶ/ር መልካሙ ዘሮን የአስተዳደር እና ልማት ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መድቧል። ለአዲዲስ ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

2
没有文字...
2 049
3
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትና የሠላም ፎረም ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ከ2015 ዓ.ም - 2017 ዓ.ም ሲያገለግሉ ለነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የትምህርት ጊዜያቸውንና የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠና+2
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትና የሠላም ፎረም ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ከ2015 ዓ.ም - 2017 ዓ.ም ሲያገለግሉ ለነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የትምህርት ጊዜያቸውንና የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። የዩኒቨርሲቲው 3ኛ ዙር የተማሪዎች ህብረትና የሠላም ፎረም ተመራጭ የነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የትምህርት ጊዜያቸውንና የአገልግሎት ዘመናቸውን ማጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የአስተዳደር ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አለሙ አይላቴ እና ለሎችም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆ በፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ለሚሸኙ ሥራ አስፈጻሚዎች በተማሪዎች አደረጃጀት ውስጥ ሆነው በትጋት ዩኒቨርሲቲውን በማገልገላቸው ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን ይሄንን ትጋታቸውን ወደፊት በሚሰማሩበት የሥራ መስክ ሁሉ አጠናክረው እንዲቀጥሉ መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን አያይዘውም መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል። እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አለሙ አይላቴ ለሚሸኙ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በሥራ ዘመናቸው ተቋሙን ደከመን ሰለቸን ሳይሉ በማገልገላቸው በማመስገን በቀጣይ መልካም ሁሉ እንድገጥሟቸው መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
1 437
4
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ ዙር የተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት አካሄደ። ሰኔ 14/2017ዓ.ም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸው የመጀመሪያ ዲግሪና የድህረ-ምረቃ ተማ+4
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ ዙር የተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት አካሄደ። ሰኔ 14/2017ዓ.ም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸው የመጀመሪያ ዲግሪና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ደማቅ የምረቃ ፕሮግራም አካሂዷል። በቅድመ ምረቃና በድህረምረቃ ፕሮግራሞች ከ850 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 71 የሚሆኑት የድህረ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል። በምረቃ መርሃግብሩ ላይ በርካታ የፌደራልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ ይትባረክ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ዶ/ር ዮሐንስ ዩኒቨርሲቲው ከተልእኮው አንፃር በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት ያከናወናቸውን አንኳር ተግባራት ጥቅል መረጃ ያቀረቡ ሲሆን ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ለማፍራት ውጤታማ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል ብለዋል። የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢና የዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት ፕሮፌሰር አሰፋ አስማረ ተመራቂ ተማሪዎች በተማሩበት የሙያ መስክ ሀገርንና ህዝብን በታማኝነትና በቅንነት እንዲያገለግሉ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ለውጥ ጠንክረው እንዲሰሩ መልዕክት አስተላልፈዋል። በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ስድስት እንዲሁም ጊፍት ሪልስቴት ደግሞ አስር ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂ ተማሪዎች በቋሚነት የስራ ዕድል ለመፍጠር በስራ አመራር በቦርድ አባላት አማካኝነት ቃል በመግባት ሌላኛው የምርቃቱ ድምቀት ሆነዋል።
1 778
5
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተመራቂ ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ሰኔ 14/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ(በማስተርስ) ዲግሪ በተለያዩ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተመራቂ ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ሰኔ 14/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ(በማስተርስ) ዲግሪ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን አዲስ ባስገነባው ዘመናዊ የመመረቂያ አዳራሽ ሰኔ 14 ቀን 2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የሚያስመርቅ መሆኑን እየገለፅን ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦች ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!!
2 986
6
ለ4ኛ ና 5ኛ ዓመት የተመራቂ ተማሪ ተወካዮች( የክፍል ተወካዮች)፦ የመመረቂያ ባይንደርና ሪባን ስለመጣ በቀን 07/10/2017 ከጠዋቱ 2:00 ላይ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ተገኝታቹ እንድትረከቡ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
3 165
7
ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ለመመረቂያ ባይንደርና ሪባን በክፍል ተወካዮቻቹ አማካኝነት ያልተመዘገባቹና ገንዘብ ያልከፈላቹ ጥቂት ባይንደሮችና ሪባኖች ስላሉ ከቀን 04/09/2017 - 0+1
ማስታወቂያ        ለተመራቂ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ለመመረቂያ ባይንደርና ሪባን በክፍል ተወካዮቻቹ አማካኝነት ያልተመዘገባቹና ገንዘብ ያልከፈላቹ ጥቂት ባይንደሮችና ሪባኖች ስላሉ ከቀን 04/09/2017 - 06/09/2017 ዓ.ም ድረስ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ተገኝታቹቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ፦ 0992688916       የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
3 438
8
ለሁሉም የExist exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላቹ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ይመኛል። መልካም ፈተና!! የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
2 699
9
ማስታወቂያ ========== ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ .................... ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሚሰጠዉ የመውጫ ፈተናዎች የምትቀመጡ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍሎች በምትመጡበት ጊዜ ማንኛውም ዓይነት ሞባይል ስልክ ይዞ መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን። ይህንኑ በመተላለፍ ይዞ የተገኘ ተፈታኝ ከፈተና የሚሰናበትና የዲሲፕሊን ቅጣት የሚጠብቀው/ቃት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ዩኒቨርሲቲው
2 089
10
🌙ኢድ ሙባረክ! 🌙
🌙ኢድ ሙባረክ! 🌙
2 691
11
没有文字...
2 426
12
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ 1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከበረ! ========================== በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ1446ኛው ዓመት ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በ+8
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ 1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከበረ! ========================== በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ1446ኛው ዓመት ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የአስተዳደር ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አለሙ አይላቴ እና የአካ/ቴ/ሽ/ማ/አ/ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ መ/ር ኢብራሂም ጀማልና ለሎች የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። በበዓሉ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸውም ተማሪዎች በዓላትን ስያከብሩ በአንድነትና በአብሮነት በኢትዮጵያነት ስሜት ያለምንም ልዩነት እንዲያከብሩ እንዲሁም በትምህርታቸውም ብርቱና ጠንካራ እንዲሆኑ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። 🌙ኢድ ሙባረክ! 🌙 የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
3 207
13
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል-አድሃ አረፋ በዐል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በተለይም ለዩኒቨር
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል-አድሃ አረፋ በዐል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በተለይም ለዩኒቨርሲቲያችን ሰራተኞችና ተማሪዎቻችን በራሴና በዩኒቨርስቲው ስም እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዒድ ሙባረክ!! ዮሐንስ ይትባረክ (ዶ/ር) የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
1 660
14
没有文字...
2 077
15
Exist exam schedule👆
2 693
16
ለሁለት ዓመታት በተማሪዎች ህብረት አደረጃጀት የተከናወኑ ተግባራት የፎቶ ዳሰሳ....
ለሁለት ዓመታት በተማሪዎች ህብረት አደረጃጀት የተከናወኑ ተግባራት የፎቶ ዳሰሳ....
2 020
17
ማስታወቂያ ለ4ኛ ዓመት ለስፖርት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፦ የመመረቂያ ባይንደርና ሪባን ፈላጊ ተማሪዎች ስም ዝርዝራቹና ገንዘቡ በተወካዮቻችሁ በኩል ለተማሪዎች ህብረት እንዲቀርብ በተደጋጋሚ መልዕክት ብናስተላልፍም መቅረብ አለመቻሉ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት ለሚፈጠረው ክፍተት የማንጠየቅ መሆኑን አስቀድመን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
1 862
18
ከግንቦት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመደቡት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ጋር የተማሪዎች ህብረት ሥራ አስፈፃሚዎች የትውውቅና የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም+2
ከግንቦት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመደቡት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ጋር የተማሪዎች ህብረት ሥራ አስፈፃሚዎች የትውውቅና የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም አካሄዱ። በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀት ስጦታ ያበረከቱ ሲሆን የአገልግሎት ዘመናቸውም የስኬት እንዲሆንላቸው ልባዊ መኞታቸውን ገልፀዋል። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
2 514
19
Remedial Data For MoE.xlsx
2 701
20
没有文字...
2 518